22/04/2026
በነገራችን ላይ የፊታችን ቅዳሜ 17 ደግሞ ሌላ የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት እናካሂዳለን !
ነገ ሐሙስ የጩኸት ዘመን የተሰኘውን መጽሐፍ የፊርማ ስነስርአት ካደረግን ከአንድ ቀን በኋላ ቅዳሜ ዕለት ደግሞ " ሰመመን " የተሰኘው ተወዳጅ መጽሐፍ ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ አዲሱን " ሳልሳዊ ልደት " የተሰኘውን መጽሐፍ ይዞ ለፊርማ ስነስርአት ይጠብቃቹሃል ::
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
አድራሻችን
ለገሃር ተወልደ ህንጻ
አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ
ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ሳሪስ አዲሱ ሰፈር
ጀሞ
ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok
ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL
ለዌብሳይት www.jaferbooks.com