Walia publisher

Walia publisher የመጻሕፍት ዓለም

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክዋልያ መጻሕፍት ሴቶች በሀገር ግንባታ ተሳትፎ ስላላቸው ኃላፊነት፣ ወሳኔ ሰጭነት እና መሪነት ዙሪያእንድንወያይ ፕሮግራም አሰናድትናል ።በዕለቱ በተለያየ የሥ...
03/04/2026

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ

ዋልያ መጻሕፍት ሴቶች በሀገር ግንባታ ተሳትፎ ስላላቸው
ኃላፊነት፣ ወሳኔ ሰጭነት እና መሪነት ዙሪያ
እንድንወያይ ፕሮግራም አሰናድትናል ።

በዕለቱ በተለያየ የሥልጣን እርከን ውስጥ የቆዩ እንዲሁም አሁንም በማገልገል ላይ የሚገኙ ባለ ብርቱ ሐሳብ የሆኑ እንስት ባለሙያዎችን የምንጋብዝ ይሆናል።

ሴቶች እና ኃላፊነት በሚል ርዕስ ዙሪያ
የየራሳቸውን የሕይወት ተሞክሮ እና ፍልስፍና የሚያቀርቡልን ተጋባዦች :

አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል

👉 ከሕይወት ልምድ ተሞክሮ

ሲሀም ካሚል

👉 የከተማና የኪነ-ሕንጻ ቅርሶች ተመራማሪ
ከከተሜነት እና የሴቶች ሥልጣን

መስከረም አዳነ

👉 ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ አንጻር

አወያይ:
ኤልዳ ግዛቸው

ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ሕንጻ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ

ቀን እና ሰዓት፦ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ጀምሮ

ዋልያ መጻሕፍት

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክዋልያ መጻሕፍት ሴቶች በሀገር ግንባታ ተሳትፎ ስላላቸው ኃላፊነት፣ ወሳኔ ሰጭነት እና መሪነት ዙሪያእንድንወያይ ፕሮግራም አሰናድትናል ።በዕለቱ በተለያየ የሥ...
02/04/2026

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ

ዋልያ መጻሕፍት ሴቶች በሀገር ግንባታ ተሳትፎ ስላላቸው
ኃላፊነት፣ ወሳኔ ሰጭነት እና መሪነት ዙሪያ
እንድንወያይ ፕሮግራም አሰናድትናል ።

በዕለቱ በተለያየ የሥልጣን እርከን ውስጥ የቆዩ እንዲሁም አሁንም በማገልገል ላይ የሚገኙ ባለ ብርቱ ሐሳብ የሆኑ እንስት ባለሙያዎችን የምንጋብዝ ይሆናል።

ሴቶች እና ኃላፊነት በሚል ርዕስ ዙሪያ
የየራሳቸውን የሕይወት ተሞክሮ እና ፍልስፍና የሚያቀርቡልን ተጋባዦች :

አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል

👉 ከሕይወት ልምድ ተሞክሮ

ሲሀም ካሚል

👉 የከተማና የኪነ-ሕንጻ ቅርሶች ተመራማሪ
ከከተሜነት እና የሴቶች ሥልጣን

መስከረም አዳነ

👉 ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ አንጻር

ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ሕንጻ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ

ቀን እና ሰዓት፦ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ጀምሮ

ዋልያ መጻሕፍት

31/03/2026

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ

ዋልያ መጻሕፍት ሴቶች በሀገር ግንባታ ተሳትፎ ስላላቸው
ኃላፊነት፣ ወሳኔ ሰጭነት እና መሪነት ዙሪያ
እንድንወያይ ፕሮግራም አሰናድቷል።

በዕለቱ በተለያየ የስልጣን እርከን ውስጥ የቆዩ እንዲሁም አሁንም በማገልገል ላይ የሚገኙ ባለ ብርቱ አሳብ እንስት ባለሙያዎችን የምንጋብዝ ይሆናል።

ሴቶች እና ኃላፊነት በሚል ርዕስ ዙሪያ
የየራሳቸውን የህይወት ተሞክሮ እና ፍልስፍና የሚያቀርቡልን ተጋባዦች :

አምባሳደር ታደለች ኃይለ ሚካኤል
ከሕይወት ልምድ ተሞክሮ

ሲሀም ካሚል
የከተማና የኪነ-ህንፃ ቅርሶች ተመራማሪ
ከ ከተሜነት እና የሴቶች ስልጣን

መስከረም አዳነ
ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ አንፃር

ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ህንፃ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ

ቀን እና ሰዓት፦ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓም ከሰዓት 8:00 ጀምሮ

ዋልያ መጻሕፍት

ዋልያ የሐሳብ እና የመጻሕፍት መድረክ“ሀገር በቀል የሥነ-ፈለክ ምርምር(Indigenous astronomy) እና ሥነ-ፈለክ እና አስትሮ-ፎቶግራፊ (Astronomy and Astro-photogra...
26/03/2026

ዋልያ የሐሳብ እና የመጻሕፍት መድረክ

“ሀገር በቀል የሥነ-ፈለክ ምርምር
(Indigenous astronomy) እና ሥነ-ፈለክ እና አስትሮ-ፎቶግራፊ (Astronomy and Astro-photography)

ቅዳሜ ከሰዓትዎን “የሰማይ ምስጢር፡ አስትሮኖሚ፣ አስትሮ-ፎቶግራፊ እና ባሕላዊ ዕውቀት” በሚል ርዕስ የዘርፉን ልሂቃን የጋበዝን በመሆኑ ከኛ ጋር ያሳልፉ!

አቅራቢዎች፦

ዶ/ር ጌትነት ፈለቀ
(ከባሕል አስትሮኖሚ ዕውቀት አንጻር)

አቶ ክብረት አፅበሃ
(አስትሮኖሚ እና አስትሮ-ፎቶግራፊ)

አወያይ:- ምግባር ሲራጅ

ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ሕንፃ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ

ቀን እና ሰዓት፦ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8:00 ጀምሮ

ዋልያ የሐሳብ እና መጽሐፍ መድረክ"ንባብ እና ዲጂታል ኤጅ"“ንባብ እና ዲጂታል ኤጅ ” በሚል ርዕስ  በደራሲ ቡርሃን አዲስ የቀረበልን ገለጻ ክፍል አንድ በአካል ላልተገኛችሁ እንድትመለከቱት ...
22/03/2026

ዋልያ የሐሳብ እና መጽሐፍ መድረክ

"ንባብ እና ዲጂታል ኤጅ"

“ንባብ እና ዲጂታል ኤጅ ” በሚል ርዕስ በደራሲ ቡርሃን አዲስ የቀረበልን ገለጻ ክፍል አንድ በአካል ላልተገኛችሁ እንድትመለከቱት እንጋብዛለን።

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ"ሀገር እና ዓድዋ" ስለ ሀገራችን ማወቅ ያሉብንን እውነታዎች ምንድናቸው? እነሱንስ የምንገልጽባቸውን ወሳኝ ቃላት ምን ያህል እንግባባ'ባቸዋለን? ስሞችን በ...
20/03/2026

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ

"ሀገር እና ዓድዋ"

ስለ ሀገራችን ማወቅ ያሉብንን እውነታዎች ምንድናቸው? እነሱንስ የምንገልጽባቸውን ወሳኝ ቃላት ምን ያህል እንግባባ'ባቸዋለን? ስሞችን በትክክል ካላወቅን ወይም የጋራ ስም ካልፈጠርን ለጋራ ሀገር በጋራ መሰለፋችንን እርግጠኛ መሆን ይቻላል ወይ?

ሀገር፣ ድንበር ፣ መንግሥት፣ ሕዝብ፣ ሉዓላዊነት ፣ ዜጋ፣ ጦርነት ፣ ወዘተ የሚሉ ስሞች ላይ የፖለቲካ፣ የታሪክ እና የሕግ ትንታኔ እንዲያቀርቡ ምሁራንን ጋብዘናል።

ለጋራ ሀገር ፡ የጋራ ቃላት ያስፈልጉናልና::

በሚል ርዕስ ያዘጋጀነው ፕሮግራም ማጠቃለያ ፕሮግራም በአካል ላልታደማችሁ እንድትመለከቱት ግብዣችን ነዉ::

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክዛሬ መጋቢት 5 ከሰዓት 8:00 ጀምሮ የዓለም መቀዛቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ? የአምራች ኢንዱስትሪው ዕውነታ፣ ዕድሎችና፣ አቅጣጫ…  በሚል ርእስ  የዘርፉን ልሂ...
14/03/2026

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ

ዛሬ መጋቢት 5 ከሰዓት 8:00 ጀምሮ

የዓለም መቀዛቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ? የአምራች ኢንዱስትሪው ዕውነታ፣ ዕድሎችና፣ አቅጣጫ… በሚል ርእስ የዘርፉን ልሂቃን የጋበዝን በመሆኑ ከኛ ጋር ያሳልፉ።

አቅራቢዎች:-
ዶ/ር ብርሃኑ በሻህ
ዶ/ር አማረ ማተቡ

መጋቢት 5- ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ

አወያይ:-
ጋዜጠኛ አብረሃም ታደሰ

ቦታ አራት ኪሎ ዋልያ አዳራሽ - ኢክላስ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክየዓለም መቀዛቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ? የአምራች ኢንዱስትሪው ዕውነታ፣ ዕድሎችና፣ አቅጣጫ…ቅዳሜ ከሰዓትዎን "የዓለም መቀዛቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ? የአምራች ኢን...
11/03/2026

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ

የዓለም መቀዛቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ? የአምራች ኢንዱስትሪው ዕውነታ፣ ዕድሎችና፣ አቅጣጫ…

ቅዳሜ ከሰዓትዎን "የዓለም መቀዛቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ? የአምራች ኢንዱስትሪው ዕውነታ፣ ዕድሎችና፣ አቅጣጫ..." በሚል ርእስ የዘርፉን ልሂቃን የጋበዝን በመሆኑ ከኛ ጋር ያሳልፉ። ኑና ሐሳብ ተካፈሉ፣ አካፍሉ።

10/03/2026

መጋቢት 5 ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ

አወያይ:-
ጋዜጠኛ አብሃም ታደሰ

ቦታ አራት ኪሎ ዋልያ አዳራሽ - ኢክላስ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ

25/02/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 18:00

Telephone

+251966252525

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Walia publisher posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category