Joshua Du

Joshua Du እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ ማን ይቃወማል

17/02/2022
23/04/2021
27/01/2021

ዲያና ማን ናት ወይም ዓተቴ
🖕✍️
በጥንት ዘመን በኢትዮጵያ አተቴ በመባል ትታወቅ የነበረች በጨለ ምትከበረ የነበረች ጣኦት ናት።

ታድያ ስለዝች ሴት ዛሬ እኔ ከማውቀው ነገር አንድንድ ልንገራችሁ ።
👉 በከነአናዊያን አስታሮት
👉 በባቢሎናዊያን አስታተር
👉 በግርካዊያን አርጤምስ
👉 በሮማዊያን ዲያና
በለላ ደግሞ ከነ ልጅዋ ይጠራሉ እናትዋ ስምራምስ ልጀዋ ታሙዝ
በለላ ደግሞ ኢስሲ ልጀዋ ሆሩስ እየተባሉ ይጠራሉ።
አሁን አሁን ግን ማርያም ናት እየተባለ ምስልዋን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ምስልዎቸዋን በማገናነት ንጽሕት የሆነችውን በተክርስቲያን ይንቃሉ ።

በግእዝ ምስሌ ፍቁራ ወ ለ ደ ዝግመተ ለውጥ ወይም ምስለ ፍቅራ ወለደ ተብላ የምትጠራ ወንድ ልጅ የታቀፈች ልጁንም በግራ ጭንዋ ላይ የተቀመጠ ምስል ያላት ሴት ናት።
ይች ሴት በጥንት ሮማዊያን ዲያና ትባላለች።

በዝያን ዘመን መውለድ የማይችሉ መካን ለሆኑ ሴቶች የአፎሎ አባት ዙስ የአርጤምስን ምስል የሰጣቸው በአርዮስፋጎስ አተማ ተቀርጾ የተሰጣቸው ምስል ነበረች።

ይች ጣኦት በክርስትና ዉስጥ
የተቀላቀለችበት ምክንያት ወንገውል ሰባክዎች ከሩቅ አገር
እየመጡ ይሰብኩ ስለነበሩ ዲያናን ማስተው አልቻሉሙ ነበር
እርሱም የጣኦታቸውን ስም በመጥፎ የምጠራት ሰባክያን ብኖሩ በአንበሳ ያስበላቸው ነበረ።
ስለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ካረገ በ70 ኛዉ አመት የሮም ወታደሮች የኢየሩሳሌምን ቅጥሮችና በቤተመቅደስዋን አፈራርሶ ለረጅም አመታት ውስጥ ተቀምጠው በነበሩበት ግዜያት የእነርሱ የየራሳቸውን የምስል ጣኦት ያለመተው ከክርስትና ጋር ቅይጥ አደርገዋታል የሐዋርያት ሥራ 19:35-41 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አርጤምስ ጣኦት ስላለ የከተማዋ ሰዎች በአርዮስፋጎስ ግርግር እና ሰላማዊ ሰልፍም ወጥቶ ነበሩና።

ነገር ግን እና እናታችን ብለን እሰግድላታለን
ምክንያቱም በምስለዋ አስደግፈን ታቦት ሰረተንላታል ፣
የቅድስት ድንግል ማርያም እና የጌታን የመዳንታች የኢየሱስ ክርስቶስ ፎቶግራፍ በማንም እጅ እንደሌለ እናውቃለን ። ይሄንን ነገር እግዚአብሔር ይሰመናል እግዚአብሔር አምላካችን ኤሎህም ያሀወ ምን ይላል
ዘዳግም 4:16 -20
እንዳትረክሱ የተቀረጸውን ምስል በወንድ ወይም በሴት የተቀረጸውን ምስል ለእናንተ አታድርጉ ይላል።
አርጤምስ ከሰማይ የወረደች ናት እንዳሉ
ታቦተዋን ተሸክመን እንዞራለን እግዚአብሔር ታቦት እንድሸከሙ የፈቀደላቸው የሌዊ ዘር ነበር ታቦቱም አንድ የእግዚአብሔር ብቻ ነበረ እና ጋር የሰው ሁሉ አለ በአመት አንዴ እናወጣቸዋልን ነገር ግን ለስካር ለድብድብ የሎሚ መወራወራ የልጃገረዶች የወደፍት ትዳር አጋራቸውን መፈለግያ ሆነዋል።

መጻፍ ቅዱስ እንድ ይላል
ዘፍጥረት 34:1-4 የያዕቆብ ልጅ ዲና ወደ ምስል ከተማ ሴቶችን ልታይ ወጣች ሴኬም የምባል ሰው ወስዶ ደፈራት አስነወራ ይላል ። እባካችሁን👉 ክርስቲያን ንቃ 📚📚መጻፍ ቅዱሳችሁን አንሱ። አመሰግናለሁ 🙇🙏ተባረኩ!!!!

መጻፍ ቅዱስ ስትቀሙ እምነት ምን እደሆነ ይገባቸዋል አሁን አሁን ትራባለህ  ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው።
29/12/2020

መጻፍ ቅዱስ ስትቀሙ እምነት ምን እደሆነ ይገባቸዋል አሁን አሁን ትራባለህ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው።

እግዚአብሔር ብወድና በፈቅድ ህልሜ ላይ ደርሳለሁ
03/10/2020

እግዚአብሔር ብወድና በፈቅድ ህልሜ ላይ ደርሳለሁ

Address

Afgoye

Telephone

+252617277089

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Joshua Du posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share