Senafh

Senafh FH Apartments located in the center of Addis, around Bole Medhanialem church, .

27/10/2025
04/10/2024
ከ አቧሬ ወደ ባልደራስ በሚወሰደው መንገድ ጀርመን ስኩል ፊት ለፊት በማይተመን የማስታወቂያ ዋጋ ዘመናዊ አፓርታማዎች ቅደመ ክፍያ ጀምሮ (10%)ቀሪውን 35% በ ሁለት አመት ከ 6 ወር ቀስ ...
28/09/2023

ከ አቧሬ ወደ ባልደራስ በሚወሰደው መንገድ ጀርመን ስኩል ፊት ለፊት በማይተመን የማስታወቂያ ዋጋ ዘመናዊ አፓርታማዎች

ቅደመ ክፍያ ጀምሮ (10%)
ቀሪውን 35% በ ሁለት አመት ከ 6 ወር ቀስ ብለው የሚከፍሉት

50% ከረዥም ጊዜ ብድር ጋር የራሶ ያድርጉ

ባለ ሶስት መኝታ 142 እና 161 ካ.ሜ
0911387635or0711657635

መገናኛ-አምቼ ሳይትከመገናኛ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው በአምቼ ሳይት በጥራት እየተገነባ ያለ እና ግንባታዉ 30% የደረሰ ዘመናዊ አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል።  #የቤቶች ስፋት፡- ባለ2 መኝታ...
22/12/2022

መገናኛ-አምቼ ሳይት
ከመገናኛ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው በአምቼ ሳይት በጥራት እየተገነባ ያለ እና ግንባታዉ 30% የደረሰ ዘመናዊ አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል።

#የቤቶች ስፋት፡- ባለ2 መኝታ 133 እና 151ካሬ ሲሆን
ባለ3 መኝታ 167 እና 169 ካሬ ናቸው።

#ህንፃው የሚያካትታቸው፦ 2 አሳንሰሮች፣ መብራት ቢጠፋ ጄነሬተር፣ የደህንነት ሲሲ ቲቪ ካሜራ፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ ጋርቤጅ ሹተርና ሌሎችም አሉት፤

#የአንድ ካሬ ዋጋ:
ከፊል ግንባታ:- 1420 USD (በእለቱ የባንክ ምንዛሬ ብር)
ሙሉ ግንባታ:- 1690 USD (በእለቱ የባንክ ምንዛሬ ብር)

#የአከፋፈል ሁኔታ:- ቅድሚያ ክፍያ 20% ሲሆን ቀሪው 80% ደግሞ በ7 ጊዜ ክፍያ ይሆናል።

#ማስረከቢያ ጊዜ፡-
ከፊል ግንባታ፦ 20 ወር
ሙሉ ግንባታ፦ 30 ወር
እንዳያመልጠዎ ይፍጠኑ፤ አሁኑኑ ይደውሉ።
#+251911387635
#+251945322977

🏢🏬,ገርጂ መብራት ኃይል ሳይትበገርጂ መብራት ኃይል ሳይት ግንባታቸው በከፍተኛ ጥራት የተጀመሩ ዘመናዊ አፓርታማዎች ለሽያጭ ቀርበዋል። 🔐ህንፃው የሚያካትታቸው፦ መብራት ቢጠፋ ጄነሬተር፣ ዘመና...
20/12/2022

🏢🏬,ገርጂ መብራት ኃይል ሳይት
በገርጂ መብራት ኃይል ሳይት ግንባታቸው በከፍተኛ ጥራት የተጀመሩ ዘመናዊ አፓርታማዎች ለሽያጭ ቀርበዋል።
🔐ህንፃው የሚያካትታቸው፦ መብራት ቢጠፋ ጄነሬተር፣ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ፣ የደህንነት ሲሲ ቲቪ ካሜራ፣ 2 አሳንሰሮች፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ እና ሌሎችም፤
🔐 የቤቶች ስፋት፡- ባለ2 መኝታ 182 እና 183 ካሬ ሲሆን
ባለ3 መኝታ 192 እና 204 ካሬ ናቸው።
🔐 የአንድ ካሬ ዋጋ፡- 90,000 ብር ነው።
🔐 አከፋፈል፡- ቅድሚያ ክፍያ 20% ሲሆን ቀሪው 80% በ5 ጊዜ ክፍያ ይሆናል፤
🔐 ማስረከቢያ ጊዜ፡- 30 ወር (ሙሉ በሙሉ ያለቀለት)
እንዳያመልጠዎ ይፍጠኑ፤ ይደውሉ!!!
#+251911387635
#+251945322977

🏢🏬Luxury Apartmentslocated in the center of Addis, around Gerji totot nice location we have 2 bed room and 3 bedroom cal...
01/12/2022

🏢🏬Luxury Apartments
located in the center of Addis, around Gerji totot nice location we have 2 bed room and 3 bedroom call now
Don't Wait any longer.
it is said that, imagination is an endless possibility. And that possibility has existed with in us to make your dreams come true. You will see your genuine designs, which are inspires by your dreams, that your wish has been granted and is made a reality!.
👉contact me on Whatsapp ; telegram,call,messanger 0911387635

በፊጋ ፍሊንትስቶን ሪል እስቴት አካባቢ(ሰሚት መድሃኒያለም ጀርባ) ለመኖሪያ አገልግሎት መሆን የሚችል ፎቶው ላይ እንደሚታየው ፅድት ብሎ የተሰራና እጅግ ዘመናዊ G+1 ቤት ለኪራይ ቀርቧል። 💐...
29/09/2022

በፊጋ ፍሊንትስቶን ሪል እስቴት አካባቢ(ሰሚት መድሃኒያለም ጀርባ) ለመኖሪያ አገልግሎት መሆን የሚችል ፎቶው ላይ እንደሚታየው ፅድት ብሎ የተሰራና እጅግ ዘመናዊ G+1 ቤት ለኪራይ ቀርቧል።
💐 የቦታው አቀማመጥ እና ሁኔታ፦
፦ T/L ላይ ያለ (2 መንገድ የያዘ)፤
፦ ከ100 ካሬ ያላነሰ አረንጓዴና ነፋሻማ ግቢ ያለው
፦ ከ7 መኪና ያላነሰ ማቆሚያ ግቢ ያለው
፦ ሰፊ በረንዳ ያለው
፦ G+1 ቤት
፦ አጠቃላይ ግቢው በሚያምር ጋርደን የተዋበ
🌻የካሬ ስፋት፦
፦ በካርታ 500 ካሬ፤
፦ ህንጻው ያረፈበት ከ350 ካሬ ያላነሰ፤
🔐 የክፍሎች ብዛት፦
፦ የመኝታ ክፍሎች = 6(2ቱ ማስተር ቤድሩም)
፦ መታጠቢያ ክፍል = 5
፦ ሰፊ ኦፕን ኪችን = 1
፦ ኖርማል ኪችን = 1
፦ ሰፊ ሳሎን = 2
፦ ሰፊ መልበሻ ክፍል = 1
፦ የሠራተኛ/ጥበቃ ክፍል = 3
🌾 ሌሎች ተጨማሪ ነገሮች፦
፦ 10ሺ ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ያለው፤
፦ ቁም ሳጥን እና ኪችን ካቢኔት በተሟላ ሁኔታ ያለው፤
፦ መታጠቢያ ገንዳና ውሃ ማሞቂያ የተገጠመለት፤
🔐 ወርሃዊ የኪራይ ዋጋ፦ 2500 ዶላር (የተወሰነ ድርድር ይኖረዋል)፤ በኢትዮጵያ ብርም መከራየት ይቻላል።
🌾 10% ኮሚሽን ይከፍላሉ!!!
እንዳያመልጠዎ ይፍጠኑ፤ ይደውሉ!! +251911387635/+251945322977

21/08/2022
Luxury Apartment full furnished for rent.  በ ቦሌ አትላሰ አከበቢ  ባለ 2መኞታ እና 3 መታጠቢያ ሲሆን wifi ሁሉ ነገር የተሞላ ነው ዋጋዉ 1500$  ዪደዉሉ 09...
21/08/2022

Luxury Apartment full furnished for rent. በ ቦሌ አትላሰ አከበቢ ባለ 2መኞታ እና 3 መታጠቢያ ሲሆን wifi ሁሉ ነገር የተሞላ ነው ዋጋዉ 1500$ ዪደዉሉ 0911387635 or 0945322977

Luxury Apartment full furnished for rent.  በ ቦሌ አትላሰ አከበቢ  ባለ 2መኞታ እና 3 መታጠቢያ ሲሆን wifi ሁሉ ነገር የተሞላ ነው ዋጋዉ 1500$  ዪደዉሉ 09...
21/08/2022

Luxury Apartment full furnished for rent. በ ቦሌ አትላሰ አከበቢ ባለ 2መኞታ እና 3 መታጠቢያ ሲሆን wifi ሁሉ ነገር የተሞላ ነው ዋጋዉ 1500$ ዪደዉሉ 0911387635 or 0945322977

🏠🏡🏡የሚሸጥ ዉብ እና ማራኪ villaበጥራት ተሰርቶ ያለቀ በ.ለገጣፎ በ102 ካሬ ላይ ያረፈ ዉብ  villa በተመጣጣኝ ዋጋ በዚ 👉ስልክ ይደዉሉ  0911387635 or 0945322977 pr...
08/08/2022

🏠🏡🏡የሚሸጥ ዉብ እና ማራኪ villaበጥራት ተሰርቶ ያለቀ በ.ለገጣፎ በ102 ካሬ ላይ ያረፈ ዉብ villa በተመጣጣኝ ዋጋ በዚ 👉ስልክ ይደዉሉ 0911387635 or 0945322977 price 6.2mil

Address

Ethiopia
London

Telephone

+251911387635

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Senafh posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Senafh:

Share