Tezetez

Tezetez the truth

18/11/2024

You may strugle with your self on shaping yourself to God....but the God is saying that hear my son!!!!

05/03/2021

ከሰው ጋር በሰላም የመኖር ምስጥር፦በዝህ አለም የሰው ጥሩ ና የሰው መጥፍ የለም።
ሰውን ጥሩም ሆነ መጥፎ ያስባለው ድርግቱ እንጅ ማንነቱ አይደለም። ሰው ከእናቱ ማህጠን ስወጣ ምንም ነገር ሳይቀንስም ሆነ ሳይጨምር እግዜር ሙሉ በሙሉ ሰው የምያስፈለገዉን ሁሉ ሞልቶበት መልካም አድርጎ ነው የፈጠረው። ነገር ግን ይህ ሰው ያም የቀደምው አዳም በተግባሩ ከተጠራለት ህይወት በመዉጣት ክቡር የሆነ ማንነቱን አጥቷል። ከዝያን ሰአት ጀምሩ ሰው አመጠኛ፣ ሃጥ አተኛ ፣በደለኛ፣ ገዳይ እና ወዘተ የምመሳስሉ ባህሪያትን በድርግቱ በመልበስ እግዜር ከሰጠው ማንነት ይልቅ የባህሪው ባሪያ ሆኖ እናገኘዋለን። ስለዝህ ጎረበትህ፣ጓደኛህ፣ ምስትህ፣የስራ አለቃህ ከላይ የጠከስኳቸውን ባህሪያቶችን ስያንጠባርቅብህ አግ ንኝተህ እንደሆን አትፍረድበት ከዝያም የተነሳ አትጥላው ፤ ምክኛቱም ወደ ትክክለኛ ማንነቱ በተመለሰ ግዜ ይተወዋልና።
ለላው መንገድ ደግሞ የይቅርታን ህይወት ማሳደግ። ስል እነም ከአንተ ጋር አንተም ከእነ ጋር በዘላቅነት በሰላም እና በፍቅር የመቀጠል ዋስትና የለንም ምክንያቱ ደግሞ የሰው ልጅ ማንነቱን ከመኖር ይልቅ ባህሪዉን መኖር ስለምቀለው። ከዝህም የተነሳ ዛሬ በጣም ጥሩ ፣ ቸር፣የፍቅር ሰው መስዬ ልታገኘኝ ትችላለህ ነገ ግን ሁነታ ስለዋወጥ የዛን ያክል የባህሪ ለውጥ ላመጣ እችል ይሆናል። ስለዝህ ዛሬ መላካም ሰው ሆኘ አገኘሄኝ ማለት ነገም ነኝ ማለት አይደለም። ስለዝህ እነም ባንተ አንተም በኔ ተሳስረን የመቀጠላችን ምስጥር ይቅርታን በአግባቡ መሰነቃችን ነው።

27/02/2021

What does it mean for Christ to dwell within us? It’s a mystery, said Paul to the Colossian church. It’s one that God “kept hidden for ages and generations” (Colossians 1:26), but which He disclosed to God’s people. To them God revealed “the glorious riches of this mystery, which is Christ in you, the hope of glory” (v. 27). Because Christ now dwelled in the Colossians, they experienced the joy of new life. No longer were they enslaved to the old self of sin.

If we’ve asked Jesus to be our Savior, we too live out this mystery of His dwelling in us. Through His Spirit, He can release us from fear, as He did Thérèse, and grow within us the fruit of His Spirit, such as joy, peace, and self-control (Galatians 5:22–23).

Let’s give thanks for the wonderful mystery of Christ within us.

Address

Jimma

Telephone

+251936680847

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tezetez posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tezetez:

Share