Kalid jamra

Kalid jamra Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kalid jamra, Shopping & retail, 02, Dila.

 #በቃ   #እወድሻለሁነፍስ የዘራች ሰማዕትእድሜን የለገሰችህይወትን አምጣደጋግማ የወለደችየፍቅርሽ ጥለቀቱአይመረመርምበቃላት ሰንሰለትከቶ አይገለፅምእርቦሽ ሳትበይ አንጀትሽም ታጥፎእኔን አብልተ...
23/09/2023

#በቃ #እወድሻለሁ

ነፍስ የዘራች ሰማዕት
እድሜን የለገሰች
ህይወትን አምጣ
ደጋግማ የወለደች

የፍቅርሽ ጥለቀቱ
አይመረመርም
በቃላት ሰንሰለት
ከቶ አይገለፅም

እርቦሽ ሳትበይ
አንጀትሽም ታጥፎ
እኔን አብልተሻል
ከጥጋብም አልፎ

አሏህ ስራው ቅዱስ
ስጦታው በጋሻ
አንቺን አኖረልኝ
የእኔን መኖር ሲሻ

እማ ካረግሽልኝ
የአንዱ እንኳንግማሹ
ክፍያው ስንት ነው
ምንድነው ምላሹ?

አንቺን የሚተካ ቃላት
ከየት ላምጣ
በቃ እወድሻለሁ
አላበዛም ጣጣ

 #1
30/04/2023

#1

02/03/2023

# afrobeats

04/12/2022
    🇪🇹
25/10/2022

🇪🇹

25/10/2022

10/10/2022

Listen to music from kalid jahfuu and follow their creative process on BandLab.

Address

02
Dila

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kalid jamra posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share