Konta Zone REDD+

Konta Zone REDD+ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Konta Zone REDD+, Shopping & retail, ashagirecho@gmail. com, Awassa.

ጳጉሜ,4/2016 በዞን ማዕከል የ2016 ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና በ2017 ፊዚካልና ፋይነንሻል ዕቅድ ዙሪያ ከዞን : ከፕሮጀክት ወረዳና ከተማ አስ/ር ስትርንግ ኮሚቴ ጋር የተደረገ የዉይ...
10/09/2024

ጳጉሜ,4/2016
በዞን ማዕከል የ2016 ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና በ2017 ፊዚካልና ፋይነንሻል ዕቅድ ዙሪያ ከዞን : ከፕሮጀክት ወረዳና ከተማ አስ/ር ስትርንግ ኮሚቴ ጋር የተደረገ የዉይይት መድረክ ፎቶ በከፊል።።

በREDD+ ፕሮጀክት ለ2014 ክረምት ተከላ የችግኝ ዝግጅት በከፊል።።።።።።
10/05/2022

በREDD+ ፕሮጀክት ለ2014 ክረምት ተከላ የችግኝ ዝግጅት በከፊል።።።።።።

በREDD+ ፕሮጀክች ለ2014 ክረምት ተከላ ችግኝ ዝግጅት በከፊል።።
10/05/2022

በREDD+ ፕሮጀክች ለ2014 ክረምት ተከላ ችግኝ ዝግጅት በከፊል።።

one of LHI option supported by REDD+ Project in Bola PFM in Gimba agare kebele Mr Adino Abera onion farm land
29/03/2022

one of LHI option supported by REDD+ Project in Bola PFM in Gimba agare kebele Mr Adino Abera onion farm land

11/2/2014በዳዉሮ ዞን ከሚገኙ ከ3 ወረዳ የተወጣጡ የREDD+  ባለድርሻ አካላት ማለትም የሦስት ወረዳ አስተዳዳሪዎችና የጽ/ቤት ኃላፊዎች:በርካታ ባለሙያዎች እና ከየቀበሌ የተወጣጡ ባለድ...
04/11/2021

11/2/2014
በዳዉሮ ዞን ከሚገኙ ከ3 ወረዳ የተወጣጡ የREDD+ ባለድርሻ አካላት ማለትም የሦስት ወረዳ አስተዳዳሪዎችና የጽ/ቤት ኃላፊዎች:በርካታ ባለሙያዎች እና ከየቀበሌ የተወጣጡ ባለድርሻ አካላት በREDD+ ተግባራት አፈፃፀም ዙሪያ በኮንታ ልዩ ወረዳ ተገኝተዉ የልምድ ልዉዉጥና የመስክ ጉብኝት አድርገዋል።።በዕለቱ የልዩ ወረዳዉ ዋና አስተዳዳሪ እና የፕሮጀክቱ ስትሪንግ ኮሚቴ ሰብሳብ አቶ ፋንታሁን ብላቴ እንግዶችን በጽ/ቤታቸዉ አቀባበል ካደረጉ በኃላ የፕሮጀክቱ ቀበሌ ከሆነዉ ወደ ሰሪ ሸዋ ቀበሌ በማቅናት በመስክና ቢሮ ደረጃ የተሠሩ ተግባራትን አስጎበኝተዋል።። ጎብኝዎችም በመስክና በቢሮ ደረጃ በተሠሩ መልካም ስራዎች የተሻለ ልምድና ትምህርት እንዳገኙና በጉብኝቱ መደሰታቸዉን በመግለፅ ጉብኝቱ ከስራ ባለፈ የህዝብ ለህዝብ ትስስር መልካም ጅማሮ መሆኑን በመግለፅ በቀጣይ በሌላ ተግባርም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አሳስበዋል።።

20/2/2014 በREDD+ ፕሮጀክት በደን ተኮር ቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ በጫካ ቦቻ ቀበሌ ለተቋቋመ ዳጋ ደምባ አደአ  መሠረታዊ ህብረት ስራ ማህበር 2ኛ ዙር የማሞከት በግ ግዥ በከፊል
30/10/2021

20/2/2014
በREDD+ ፕሮጀክት በደን ተኮር ቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ በጫካ ቦቻ ቀበሌ ለተቋቋመ ዳጋ ደምባ አደአ መሠረታዊ ህብረት ስራ ማህበር 2ኛ ዙር የማሞከት በግ ግዥ በከፊል

20/2/2014 በREDD+ ፕሮጀክት በደን ተኮር ቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ በገንጂ ገነት ቀበሌ ለተቋቋመዉ ቦካ አሳታፊ ደን አስተዳደር መሠረታዊ ህብረት ስራ ማህበር አባላት የተለዩ የደሃ ደሃ 10...
30/10/2021

20/2/2014
በREDD+ ፕሮጀክት በደን ተኮር ቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ በገንጂ ገነት ቀበሌ ለተቋቋመዉ ቦካ አሳታፊ ደን አስተዳደር መሠረታዊ ህብረት ስራ ማህበር አባላት የተለዩ የደሃ ደሃ 10 አባላት ለማሞከት የሚሆን 20 በግ ድጋፊ ተደርጎላቸዋል

ጥቅምት 4/2014 ዓ.ም በREDD+ ፕሮግራም የተቋቋመ የደጋ አሳታፊ ደን አስተዳደር መሠ/ህ/ስ/ማህ/ር በይፋ ተመረቀ። በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፊ የተቋቋመ የጫካ ቦቻ ቀበሌ የዳጋ አሳታፊ ደ...
15/10/2021

ጥቅምት 4/2014 ዓ.ም
በREDD+ ፕሮግራም የተቋቋመ የደጋ አሳታፊ ደን አስተዳደር መሠ/ህ/ስ/ማህ/ር በይፋ ተመረቀ። በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፊ የተቋቋመ የጫካ ቦቻ ቀበሌ የዳጋ አሳታፊ ደን አስተዳደር ከ654ሄ/ር በላይ የተፈጥሮ ደን በዉል ሰነድ ርክብክብ ተደርጎለታል።። በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ስጋት እየሆነ የመጣዉን የአየር ንብረት ለዉጥ መዛባትና የካርበን ሊቀት መከላከልን ዓላማ አድርጎ እየሠራ ያለዉ REDD+ ፕሮጀክት ህብረተሰቡ የተፈጥሮ ደኖችን በህጋዊ መንገድ የማስተዳደርና የመጠቀም መብቱን ለማረጋገጥ እንድሁም የበለፀገ አከባቢ ለቀጣይ ትዉልድ ለማስተላለፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል።።በምመረቀዉ ማህበር ከ97 በላይ አባወራና እማወራ ተሳታፊና ተጠቃሚ የሚሆኑ ሲሆን በባለቤትነት በተፈጥሮ ደን ላይ የሚደርሰዉን ዉድመት ከመከላከል ባለፈ ደኖችን የሚንከባከቡ አባላትን ኑሮ ለማሻሻል በርካታ ደን ተኮር ቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ ተግባራት ታቅደዉ እየተገበሩ ይገኛሉ።።በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የኮንታ ዞን የፕሮጀክቱ ስትሪንግ ኮሚቴ እና ቴክኒክ ኮሚቴ አባላትና የዞኑ ፓርቲ አመራሮች በተገኙበት የዉል ሰነድ ፊርማ በማህበሩ እና በአካባቢ ጥበቃና ደን ጽ/ቤት መካከል ተደርጎ ሰነድ ርክብክብ ተፈፅሟሏ።። በማህበሩ ምረቃ ፕሮግራም የተገኙ የማህበሩ አባላት በማህበሩ መመረቅ እጅግ መደሰታቸዉን በመግለፅ የተረከቡትን ደን ይዘቱና ሽፋኑ ሳይቀንስ እንደሚንከባከቡ ቃል በመግባት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ማህበሩን ዉጤታማ ለማድረግ ከጎናቸዉ እንዳይለዩ ጥሪያቸዉን አስተላልፈዋል።።
ዘገባዉ ።።ከዞኑ REDD+ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ

field vist and expreiance sharing of REDD+ LH option progress
08/10/2021

field vist and expreiance sharing of REDD+ LH option progress

by support of REDD+ program
07/10/2021

by support of REDD+ program

07/10/2021

በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፊ በ1 ቀን ጫጩት ማሳደግና ማሠራጨት የተደራጁ ቡድን ዉጤታማነት በከፊል።።

05/08/2021

Address

Ashagirecho@gmail. Com
Awassa

Telephone

+251917007429

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Konta Zone REDD+ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Konta Zone REDD+:

Share