Mame Dish Chuko

Mame Dish Chuko ቆይታዎን ከማሜ ዲሽ ጋር ያድርጉ

ስለ ዲሽ የተለያዩ መረጃ...
��እለታዊ የስፖርት ዜናዎች
��Free biss key እና power vu key
��Reciever እና Mobile Software
�Free Football Channel�
�Updated Channel Frequency እና New Channel Frequency

BIG_DISCOUNT ለአለታ ጩኮ ነዋሪዎች የCANAL+ ዲኮደር የሽያጭ ዋጋ ላይ የአጭር ጊዜ ቅናሽ አንዳደረግን ስናበስር በደስታ ነው!በ500ብር ይሸጥ የነበረው የCANAL+ ዲኮደር ከህዳር ...
01/12/2021

BIG_DISCOUNT
ለአለታ ጩኮ ነዋሪዎች

የCANAL+ ዲኮደር የሽያጭ ዋጋ ላይ የአጭር ጊዜ ቅናሽ አንዳደረግን ስናበስር በደስታ ነው!

በ500ብር ይሸጥ የነበረው የCANAL+ ዲኮደር ከህዳር 22 እስከ ታህሳስ 22 ለ30 ቀን ብቻ በ150ብር ይሸጣል።

ታድያ ምን ይጠብቃሉ?! ዲኮደሩን በ150ብር @ከማሜ ኤሌክትሮንክስ ሲገዙ ዲሽ ከነሙሉ መግጠሚያ እቃው በነፃ ተሰጥቶዎት የCANAL+ ደንበኝነትዎን ከፌሽታ ጥቅል ጋር በ500ብር ብር ጀምረው አዲሱን የመዝናኛ አለም በአጠቃላይ በ650ብር ብቻ ይቀላቀሉ።

እንዳያመልጥዎ!

☞0910191177
☞0920466569
☞0920614411
☞0979200653

አድራሻ: አለታ ጩኮ የመ/ደ/ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ላይ #ከማሞ በለጠ መታሰቢያ ፋርማሲ አጠገብ✈

ማሜ          ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ እና ጥገና ማዕከል          🎯🎯 አገልግሎታችን! 🎯🎯   ✅ የዲሽ ገጠማና ጥገና    ✅ የሞባይል ሃርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና    ✅ ማንኛውም ...
30/09/2021

ማሜ
ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ እና ጥገና ማዕከል

🎯🎯 አገልግሎታችን! 🎯🎯

✅ የዲሽ ገጠማና ጥገና

✅ የሞባይል ሃርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና

✅ ማንኛውም የዲኮደር ሶፍትዌር እንጭናለን

✅ የቲቪ እና የዲኮደር ሎጎ (LOGO) በጥራት እንሰራለን

✅ የኮምፒውተር ሃርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና

✅ የቴሌቪዥን ሶፍትዌር እንጭናለን

✅ ማንኛውም የሞባይል አክሰሰሪ ከኛ ዘንድ በቅናሽ ማግኘት ይችላሉ
✅እንዲሁም አጠቃላይ የኤሌክትሮኒክስ እቃ አና መለዋወጫ
‼️አድራሻ አለታ ጩኮ የመ/ደ/ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ(ኮብልስቶን) ላይ ከ መታሰቢያ ፋርማሲ አጠገብ

📲+251910191177
📲+251920614411
📲+251979200653

ውድ የማሜ ዲሽ ተከታታዮች ለአንድ ቀን የሚሆን CCCAM TEST አሞስን ለመስራት ለፈለጋችሁ ቴክኒሻኖች በስጦታ መልክ ልሰጣችሁ ወስኛለሁስለዚህ በቴሌግራም ውስጥ መስመር አናግራቹኝ መቀበል ት...
23/05/2021

ውድ የማሜ ዲሽ ተከታታዮች ለአንድ ቀን የሚሆን CCCAM TEST አሞስን ለመስራት ለፈለጋችሁ ቴክኒሻኖች በስጦታ መልክ ልሰጣችሁ ወስኛለሁ
ስለዚህ በቴሌግራም ውስጥ መስመር አናግራቹኝ መቀበል ትችላላችሁ::
Inbox


ጩኮና አካባቢዋ ያላችሁ Canal + መግዛት ለምትፈልጉ ሁሉ የCanal + ዲኮደሩን እና የ1ወር የተሞላበት ከፈሽታ ፖኬጅ ጋር ሁለቱንም በ1000 ብር ሲገዙ የዲሽ ስሀን ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በ...
05/05/2021

ጩኮና አካባቢዋ ያላችሁ Canal + መግዛት ለምትፈልጉ ሁሉ የCanal + ዲኮደሩን እና የ1ወር የተሞላበት ከፈሽታ ፖኬጅ ጋር ሁለቱንም በ1000 ብር ሲገዙ የዲሽ ስሀን ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በነፃ ያገኛሉ ፈጥነው የግሎ ያድርጉ መግዛት ሲፈልጉ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ ይደውሉልን🤙

📡📡📡ማሜ ዲሽ ጩኮ
📲Call
✅ 09-79-20-06-53
✅ 09-20-61-44-11
✅ 09-10-19-11-77

እንደምን አደራችሁ!ከኤስዲ ዲኮደሮች ጀምሮ እንዲሰራ የተዘጋጀ አዲስ ፍሪኩዌንሲ በኢትዮሳት::አሁን በአዲሱ ፍሪኩዌንሲ ኤስዲ ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ:: ይህም ማለት ኤስዲ ዲኮደር ያላቸው ሰዎ...
05/12/2020

እንደምን አደራችሁ!
ከኤስዲ ዲኮደሮች ጀምሮ እንዲሰራ የተዘጋጀ አዲስ ፍሪኩዌንሲ በኢትዮሳት::
አሁን በአዲሱ ፍሪኩዌንሲ ኤስዲ ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ:: ይህም ማለት ኤስዲ ዲኮደር ያላቸው ሰዎችም ኢትዮሳትን ማግኘት ይችላሉ ማለት ነው:: እኛም ቻናሎች ሲገቡ እናሳውቃለን:: ከእናንተ የሚጠበቀው ቴክኒካዊ መረጃ ሞልቶ ስካን ማድረግ ብቻ!!

👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
ቴክኒካዊ መረጃ
ፍሪኩዌንሲ 11545
ሲምቦ ሬት 30000
ፖላራይዜሽን: ሆሪዞንታል

ማሜ ዲሽ

ሰላም ሰላም ውድ የ ማሜ ዲሽ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ወደ Ethiosat የሚገቡ ቻናሎች እየበዙ መጥተዋል። በቅርቡ ደግሞ ተወዳጁ EBS TV ከናልሳት ሙሉ በሙሉ በመውጣት በEthiosat እና...
26/11/2020

ሰላም ሰላም ውድ የ ማሜ ዲሽ ቤተሰቦች
እንደሚታወቀው ወደ Ethiosat የሚገቡ ቻናሎች እየበዙ መጥተዋል።
በቅርቡ ደግሞ ተወዳጁ EBS TV ከናልሳት ሙሉ በሙሉ በመውጣት በEthiosat እና በDSTV ቻናል ብቻ ስርጭቱን ይጀምራል።
ኢትዮ ሳት አሁን ላይ ከ80% በላይ የሀገር ዉስጥ ቻናሎችን አቅፎ የያዘ ሲሆን ይህ ሳተላይት ከ60cm ሰሀን ጀምሮ መግባት ይችላል።
ይህን ሳተላይ ከዚህ በፊት TV_Varzishን የሚጠቀሙ ከሆነ ያለምንም ተጨማሪ ሰሀን እዛው ላይ ተደርቦ መሰራት ይችላል።
ይህ ሳተላይት በአሁን ሰዓት በHD ሪሲቨር ብቻ ነው ስርጭቱን የሚያቀርበው በመሆኑም አዲስ ሪሲቨር የምትገዙ ሰዎች ኤች ዲ ሪሲቨር ብትገዙ ይመረጣል ምክንያቱም ብዙዎቹ የሀገራችን ቻናሎች በHD ጥራት ነው በEthiosat የሚተላለፉት።

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ቻናሎች በአሁን ሰዓት በNSS12 57°E/ethiosat ላይ የሚገኙ ቻናሎች ናቸው።
✅አገርኛ ቻናሎች
❤️Ebs HD
❤️Ebs Musika HD
❤️Fana TV HD/SD
❤️Etv News HD/SD
❤️Etv Ent SD
❤️Etv Language SD
❤️TV Ethiopia HD
❤️Arts TV HD
❤️Dire TV HD
❤️Asrat Media House HD
❤️Afri Health HD
❤️Asham TV HD
❤️Ahadu TV HD
❤️Walta TV HD
❤️Balageru TV SD
❤️Hageria TV HD
❤️Amhara TV HD/SD
❤️Amhara TV2 SD
❤️South TV SD
❤️Adis TV HD
❤️Obn TV HD/SD
❤️Afar TV HD
❤️SR TV HD
❤️Dire TV HD

✅ቀውጢ ቀውጢ 24 ሰዓት ሙሉ ሀገርኛ የፊልም ቻናሉች
❤️Sodere TV Movies HD
❤️Ebs Cinema HD

✅ቀውጢ 24 ሰዓት ሙሉ ሀገርኛ የዘፈን ቻናል
❤️Ebs Musika HD

✅አለም አቀፍ የዜና ቻናሎች
❤️Rt News HD
❤️NHK World Japan
❤️Trt World
❤️CNBC Africa HD
❤️TV 5Monde Afrique
❤️France English SD
❤️France Francais SD
❤️France Arabic SD

✅ቀውጢ 24 ሰዓት ሙሉ የሙዚቃ ቻናል
❤️Black Max HD

✅ዶክመንተሪ ቻናል
❤️Dt Docmontry HD

✅መንፈሳዊ የሃይማኖት ቻናሎች
❤️Evangelical TV HD
❤️Moaa TV HD/SD
❤cm tv
❤ Jesus tv Ethiopia
❤ river tv
❤ winners way
❤ 7 spirits tv
❤ Jesus wonder
❤Elshadai tv
❤Gospel tv

✅የኢትዮጵያ ትምህርት የፕላዝማ ቻናሎች
❤️Amhara eduction TV HD
❤️SNNP Eduction TV HD
❤️Tigray Eduction TV HD
❤️Harari Education TV HD
❤️Somali education TV HD
❤️BG Education TV HD
❤️Oromia Education TV HD
❤️MOE TV HD

✅የልጆች አዝናኝና አስተማሪ ቻናል
❤TVi5MONDE HD
❤Ethio_Lijoch

✅አለም አቀፍ ስለ ኮቪድ 19 ኮሮና ከUNICEF ጋር በመተባበር የሚቀርብ አስተማሪ ቻናል
❤️Fight Covid-19 TV


👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡

18/06/2020

♨️ሰበር ዜና ♨️
አዲስ የእግርኳስ ቻናል በ ያህሳት
🖥 WATAN TV 2
Freq 12149
pol vertical
symbol 27500
እንግሊዘኛ ኮሜንታተር ስለሆነ ጸዴ ነው ይመቻቹ!!📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡


ማሜ ዲሽ

08/06/2020

✋ ሰላም ማሜ ዲሽ ቻናላችን ተከታዮች ዛሬም እንደተለመደው አዲስ መረጃ ይዘን ቀርበናል ተከታተሉን
በኢትዮጵያ የቴሌቭዥን እና የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ለህብረተሰቡ ብዙ አማራጮች የሉም ያሉትም ቢሆን ሁሉንም ህብረተሰብ ያማከሉ መሆናቸው እሙን ነው።
በዚህ እንዲስቱሪ ተዋናይ ከሆኑት መካከል በዩትዩብ የሚታወቀው ሶደሬ ቲዩብ / SODERE TUBE አንዱ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በተለይ አድማሱን በማስፋት አንደ አለማቀፉ NETFLIX በራሱ ፊልሞች ተከታታይ ድራማዎችን በማሰራት እና ፕሮዲውስ በማድረግ ላይ ይገኛል።
አሁን ላይ SODERE TUBE ይበልጥ ለሁላችንም ተደራሽ ለመሆን በሳተላይት ቴሌቭዥን ስርጭት ሙከራ ጀምረዋል ።
በቅርቡ እንዳስታወቁት በዚህ የሳተላይት ቴሌቭዥን ስርጭታቸው የተለያዩ ማራኪ የመዝናኛ መርሀ ግብሮችን እንደሚያካትቱ ገልፀዋል ከእነዚህም መካከል
* አዳዲስ የ አማርኛ ፊልሞች
* አዳዲስ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማዎች
* ከ ሀገራችን ውጪ በ አሜሪካ በ ካናዳ ዱባይ ቤሩት የመሳሰሉት ሀገራት በሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚሰሩ ፊልም እና ድራማዎች
* በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች ውስጥ በ ኦሮምኛ ትግረኛ ሶማሊኛ የመሳሰሉት ቋንቋዎች የሚይዙ ፊልም እና ድራማዎች
* በሌሎች የሀገራችን ቋንቋ የሚሰሩ ፊልም እና ድራማዎች በ አማርኛ ሰብታይትል
የመሳሰሉ የሀገራችንን የ ቴሌቭዥን ስርጭት ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ የተለያዩ ዝግጅቶች እንዳሏቸው አስታውቀዋል።
SODER TV አሁን ላይ በ አዲሱ ኢትዮ ሳት ወይም ቀ NSS12 57EAST ላይ የሙከራ ስርጭት ጀምረዋል ።
NSS12 57EAST የምትጠቀሙ በተለምዶ እነ EBS CINEMA ያሉበት በሚከተለው መረጃ በሪሞታቹ በማስገባት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

🖥 SODERE
🛰 NSS12 57E
📟 11165 H 45000

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ 👍 ያድርጉልን! 👍ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0920614411
📲 0979200653

የታጃኪስታን የእግርኳስ ፌደሬሽን ከአገሩ ውጭ የሆኑ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልካቾችን ይቅርታ እየጠየቀ ችግሩ የተፈጠረው ከባድ የሆነ የገንዘብ ቅጣት ከተጣለበት በኋላ ሲሆን የሀገሩ ዜጎች...
17/12/2019

የታጃኪስታን የእግርኳስ ፌደሬሽን ከአገሩ ውጭ የሆኑ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልካቾችን ይቅርታ እየጠየቀ ችግሩ የተፈጠረው ከባድ የሆነ የገንዘብ ቅጣት ከተጣለበት በኋላ ሲሆን የሀገሩ ዜጎች ግን አሁንም በአንቴና መመልከት እንደሚችሉ አሳውቋል።
t.me/Mamedish5995

Address

Chuko
Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mame Dish Chuko posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share