Booni dicore

Booni dicore Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Booni dicore, Shopping & retail, chiro, Asebe Teferi.

06/06/2023
06/06/2023
07/02/2023

“ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።”
— ራእይ 12፥12
"ጨረቃ ፀሐይን ለጥቂት ሰዓታት ብትጋርዳትም የፀሓይን ደምቆ በድጋሚ መታየት መከልከል አይቻላትም። ፀሓይም ከነሙሉ ክብሯና ግርማዋ አጃቢዎቿን ይዛ ፈንጥቃ ለመውጣትና ለመነሣት ከጨለመው ግርዶሽ ጋር ረቂቅ መንፈሳዊ ትግሏን ጀምራለች። አሻጋሪዋ ያህዌህ ብቻ ሲኾን ክንዱም የበረታ ነው። የሚጸልዩላትም የአምላክ እናትና አባታችን ተክለ ሃይማኖት ናቸውና አሸናፊ ናት። ጨለማ የበረታበት ዕለተ ዐርብ፤ የጸዐዳው ትንሣኤ የዋዜማ ምልክት ነው።"

06/02/2023

ነነዌ አንድ ከተማ ብቻ ነበረች። ዛሬ ግን አንድ ሙሉ ሀገር አነባች።

ነነዌ የዕንባ መሥዋዕት አቀረበች፣ ኢትዮጵያ የደም ሙሽሮቿን ይዛ ቆማለች።

እግዚአብሔር ሆይ ስማ!

Address

Chiro
Asebe Teferi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Booni dicore posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share