Muba

Muba Yallha

27/04/2026

No description available.

25/04/2026
25/04/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Cummád Qabdulkaadirih Qali, Sadun Suranjith, Sameer Xalxo, Itz Soumen, Mahammed Adbda, Khomari Janan Khomari Janan, Mahammad Umar, ይቻላል በጌታ

🌟 ምቾትና ጥራትን በአንድ ላይ ከእኛ ጋር ያግኙ! 🌟​ቤትዎ የእረፍትዎና የደስታዎ መገኛ ነው። ይህንን እውነታ በመረዳት፣ ለቤትዎ ልዩ ድምቀት እና ለቤተሰብዎ የተሟላ ምቾት የሚሰጡ ምርጥ ምር...
23/04/2026

🌟 ምቾትና ጥራትን በአንድ ላይ ከእኛ ጋር ያግኙ! 🌟
​ቤትዎ የእረፍትዎና የደስታዎ መገኛ ነው። ይህንን እውነታ በመረዳት፣ ለቤትዎ ልዩ ድምቀት እና ለቤተሰብዎ የተሟላ ምቾት የሚሰጡ ምርጥ ምርቶችን ይዘንላችሁ ቀርበናል!
​ለምን የእኛን ምርቶች ይመርጣሉ?
​✅ ኦርጅናል ፍሬሽ አንሶላዎች፡
​ከጥጥ የተሰሩ፣ ለቆዳ ተስማሚና የማያሳክኩ።
​ከብዙ እጥበት በኋላ ቀለማቸውን የማይለቁና የማይዝረከረኩ።
​ለማንኛውም የአልጋ መጠን የሚሆኑ በተለያዩ ማራኪ ዲዛይኖች የተዘጋጁ።
​✅ ዘመናዊና ምቹ የሶፋ ስብስቦች፡
​ለቤትዎ ውበት የሚጨምሩና ዘመናዊ መልክ ያላቸው።
​ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉና ጥንካሬያቸው የተመሰከረላቸው።
​ለእንግዳ መቀበያም ሆነ ለቤተሰብ ዘናታ ተመራጭ የሆኑ።
​✅ ልዩ አገልግሎታችን፡
​ፈጣን ማድረስ (Delivery): መምጣትና መድከም አያስፈልግዎትም! በስልክ ይዘዙን፣ ያሉበት ድረስ በጥንቃቄ እናደርሳለን።
​ታማኝነት፡ ጥራታቸው የተረጋገጠ ኦርጅናል ምርቶችን ብቻ እናቀርባለን።
​🏠 ቤትዎን በአዲስ መልክ ያስውቡ፣ በምቾትም ዘና ይበሉ!
​📍 አድራሻ፡ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን!
☎️ አሁኑኑ ይደውሉና ይዘዙ፡ 0911910653

23/04/2026

ጋር Aj Nicole – ከእነርሱ ከፍተኛ ተሳታፊዎች አንዱ በመሆን ወደ እነርሱ ሳምንታዊ የተሳትፎ ዝርዝር ውስጥ ተካትቻለሁ!

17/09/2021

yallha hagrachne salme arigelen yallha yarebii

12/08/2021

BBC Afaan Oromoo ለ ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አዛዥ
ጃል ኩምሳ ድሪባ "ከትግራይ ሰራዊት ጋር የጋራ የትግል አቅጣጫ መመስረታቸው ላይ ላቀረበላቸው ጥያቄ የተሰጠ መልስ በአጭሩ

"ኢትዮጵያ እየፈረሰች ያለችው በእኛ ሳይሆን በሀሰት መሬት ላይ በሀሰት የተሰራችው ኢትዮጵያ የቆመችበት መሬት እየከዳት በመሆኑ እንጂ እኛ አይደለንም።

TPLF በስልጣን ላይ በነበረበት ዘመን ኦሮሞ ብዙ ልጆቹን አጥቷል። TPLF ከስልጣን ከወረደ ቦሀላ በዚህች አመታት ደግሞ እጅግ ብዙ የሆነ እና ከትላንት የበለጠ ልጆቹን ሀገሪቱን በሚመሩት ሀይሎች ተነጥቆ በሰውነቱ እንዳይኖር ጭምር በተደረገበት ደረጃ ላይ ደርሰናል።
በዚህ ጉዳይ ላይ ከህዝባችን ጋር በደንብ ተወያይተንበታል። ከTPLF ጋር የጋራ ጠላት አለን ይህንን ጠላት በመጣል በኩል በሰራዊት በኩል በመናበብ መስራት እንችላለን በሚለው ላይ ውይይት አድርገንበታል። ከአሁን ቀደም ምንም አይነት ግንኙነት ያልነበረን ቢሆንም ባለፉት አንድ ወር ከአስራ አምስት ቀን ተነጋግረን ለውሳኔ የደረስንበት ነው። ለግዜው ስምምነት ላይ የደረስነው በጦር አጋርነት ላይ ሲሆን በፖለቲካዊ ግንኙነት ላይ እና ከአሁን ቀደም በነበሩት ችግሮቻችንን በምን መልኩ መፈታት እንዳለባቸው በሚለው በቀጣይ የምንነጋገርባቸው ይሆናል። በፖለቲካ ውስጥ ዘለአለማዊ ጠላት የሚባል ሀገር አይኖርም፣ አንድ ፖለቲካዊ ድርጅትም ክንዲሁ የእድሜ ልክ ጠላትህ ሊሆን አይችልም።በዚህ ውሳኔ ውስጥ ኦሮሞ ምን ያገኛል ምንስ ያጣል በሚለው ላይ በደንብ አስበንበት ያደረግነው ነው።ይህንን ለመወሰን ደግሞ ጥንካሬ እና ቁርጠኝነት ሊኖርህ ይገባል"

ጃል ኩምሳ ድሪባ (መሮ)

05/06/2021

Allah – there is no God except Him; He is Alive (eternally, on His own) and the Upholder (keeps others established); He never feels drowsy nor does He sleep; to Him only belongs all whatever is in the heavens and all whatever is in the earth; who is he that can intercede* with Him except by His command? He knows what is in front of them and what is behind them; and they do not achieve anything of His knowledge except what He wills; His Throne (of Sovereignty) encompasses the heavens and the earth; and it is not difficult for Him to guard them; and He is the Supreme, the Greatest. (This Verse is popularly known as Ayat Al-Kursi. It has a special status and reciting it carries great reward. *Prophet Mohammed – peace and blessings be upon him – will be the first one to be granted the permission to intercede, others will follow.)

Address

Asasa
325509

Telephone

+251929028060

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Muba:

Share