Ethio poem voice

Ethio poem voice ግጥም እናጣጥም

ቴዲ ይለያል
07/11/2021

ቴዲ ይለያል

13/05/2018

ዉድ የዚህ page ተከታዮች ዛሬ ልዩ የሆነ ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ ይዘንላችሁ መጥተናል::
ከደራሲ እና ገጣሚ ይስመዓከ ወርቁ "ክቡር ድንጋይ" ከተሰኘ መጽሐፉ ላይ ገጽ 80 15ኛ መስመር ሙሉውን ይጻፉ? በትክክል ለመለሰ ሰው ባለ25 ብር ካርድ እንሸልማለን::

11/10/2016
gerami keros berhan. mamush
29/08/2016

gerami keros berhan. mamush

manew esti yanebebew?
03/04/2016

manew esti yanebebew?

የዘመናችን ምርጡ  ዜማ በ (ethio poem voice ) እይታ... የቴዌድሮስ ካሳሁን ...  በሰባ ደረጃ... ተንታራም።በሰባ ደረጃከመኮንን ድልድይ ከእንጨት ፎቁ በላይሲመሽ እንገናኝመጣሁ...
18/03/2016

የዘመናችን ምርጡ ዜማ በ (ethio poem voice ) እይታ... የቴዌድሮስ ካሳሁን ... በሰባ ደረጃ... ተንታራም።
በሰባ ደረጃ
ከመኮንን ድልድይ ከእንጨት ፎቁ በላይ
ሲመሽ እንገናኝ
መጣሁ አንቺን ብዬ ሳይከብደኝ እርምጃዉ
በሰባ ደረጃዉ
አዝማች፡
በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ
በመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌ
በፍቅር ማነቂያዉ ዶሮ እንዳይል በከንቱ እረ አንቺን ወዶ ..(ዶሮ
ማነቂያ፣ ዕሪ በከንቱ)
ክራሩን ስትሰሚ ብቅ በይ ቆሞያለሁ ከበርሽ ማዶ
ሲመሽ ወደማታ ማታ ማታ
አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታ
ሲመሽ ወደ ማታ ማታ ማታ
ብቅ በይ ሲገረፍ ክራር ሲመታ
ማታ ማታ
ማታ ማታ
አምጣት ከጎኔ ትቀመጥ
እንጀራ አይቀርብም ካለወጥ
አቅፎ ገላዋን አልጠግብ ያለዉ
ማነዉ ብላችሁ ማነዉ ማነዉ?
ልቤ ልቤነዉ ልቤ እራብተኛዉ
እሏን ወዶ ሌት የማይተኛዉ
ይዉጣ ይዉጣ እግሬ ይዛል በእርምጃዉ
ከሏ አይብስም ሰባ ደረጃዉ
ዘበናይ ዘበናይ....
ሲመሽ ወደ ማታ ሁሉ ዘግቶ በሩን
ታም ታራም ሳረገዉ ብቅ በይ ክራሩን
ታም-ታራራም-ታራራም.....
ፀጉራን ተተኩሳዉ እንደ አርምዴ ሜሪ
ዘበናይ ናት ፍቅሯን በክራር ነጋሪ.
ታም-ታራራም-ታራራም.....
ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ
ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጵ
ፍቅርሽ አስጨንቆ መላወስ አቃተኝ
ተደናበርኩልሽ ጥይት እንደሳተኝ
ሳተና ነበርኩኝ ተካሽ በመዉ ዛሬ
ለዘበናይ ብቻ እጄን ሰጠሁ ዛሬ
አዝማች
በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ
በመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌ
እንደ አውራ ዶሮ ክንፍ ኮቴን እየሳብኩት መሬት ለመሬት
በዞርኩት ገላሽን ሳትወጣብኝ ፀሀይ ሳይነጋብኝ ሌት
ሲመሽ ወደማታ ማታ ማታ
አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታ
ሲመሽ ወደ ማታ ማታ ማታ
ብቅ በይ ሲገረፍ ክራር ሲመታ
ማታ ማታ
ማታ ማታ
ሞልቶ በአራዳ የአርመን ዳቦ
ሳሳ አካላቴ ሰዉ ተርቦ
አቅፎ ገላዉን አልጠገብ ያለዉ
ማነዉ ብላችሁ ማነዉ ማነዉ?
ልቤ ልቤነዉ ልቤ እራብተኛዉ
እሳን ወዶ ሌት የማይተኛዉ
ይዉጣ ይዉጣ እግሬ ይዛል በእርምጃዉ
ከሏ አይብስም ሰባ ደረጃዉ
ዘበናይ ዘበናይ....
አይወጣም ደረጃ ቢፈጥን ሴሼንቶ
እንደኔ ካሌደ በፍቅር ተገፍቶ
ታም-ታራራም-ታራራም.....
መድፈሪያሽ ወርቅ ነዉ ብርም አይገዛሽ
ልብ የሌለዉ ሀብል ግድም አይሰጥሽ
ታም-ታራራም-ታራራም.....
ከአንገትሽ ላይ አርጊኝ እንደማርትሬዛ
ወደወዲያ እንዳልል አደብ እንድገዛ
ተከለከለ አሉ የንጉስ አዳራሽ
የክት ያለበሰ አይገባም በጭራሽ
መጣሁ ከኮሪያ ይዤልሽ ሰዓት
በፓሪ ሞድሽ ላይ አምርሽ ታዪበት
ዘበናይ ዘበናይ....

by ethio poem voice------- the year of best musicaian------ Tewedross kassahun.
24/02/2016

by ethio poem voice------- the year of best musicaian------ Tewedross kassahun.

for this week in ethio poem voice man of this week "world metir artist afework tekle".
08/02/2016

for this week in ethio poem voice man of this week "world metir artist afework tekle".

Getamina Seali Gebrekrstos Destana seilu.
25/01/2016

Getamina Seali Gebrekrstos Destana seilu.

Address

Addis Ababa

Telephone

926549301

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio poem voice posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category