Bahirdar university students page

Bahirdar university students page Online ገበያ። ባሉበት እናደርሳለን። ምርጥ ጥራት ያላቸውን እቃ እኛ ጋር ያገኛሉ።

Original W26+ Smart watch. Long battery life. Color black. Price 2000 birr. Call 0933590219። ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ተጭነው join ያድር...
15/07/2022

Original W26+ Smart watch. Long battery life. Color black. Price 2000 birr. Call 0933590219። ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ተጭነው join ያድርጉ https://t.me/+RskOa7eO1_wVkIKV

Available..price 1200 free delivery. Call 0933590219። ለበለጠ መረጃ ሊንኩን join ያድርጉ https://t.me/+RskOa7eO1_wVkIKV
15/07/2022

Available..price 1200 free delivery. Call 0933590219። ለበለጠ መረጃ ሊንኩን join ያድርጉ
https://t.me/+RskOa7eO1_wVkIKV

Original WAHL hair clipper and Philips shaver available. Call 0933590219
15/07/2022

Original WAHL hair clipper and Philips shaver available. Call 0933590219

20/06/2020



ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,848 የላብራቶሪ ምርመራ ሶስት መቶ ዘጠና ዘጠኝ (399) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4469 ደርሷል።

ቫይረሱ የተገኘባቸው 195 ወንድ እና 204 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ4 እስከ 85 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 398 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 1 የውጭ ዜጋ ነው።

ቫይረሱ የተገኘባቸው 135 ሰዎች ከሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ለይቶ ማቆያ፣ 132 ሰዎች ከደዋሌና ጋሊሌ ለይቶ ማቆያ፣ 86 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 18 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 14 ሰዎች ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፣ 9 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 2 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 1 ሰው ከደቡብ ክልል፣ 1 ሰው ከጋምቤላ እና 1 ሰው ከሱማሌ ክልል ናቸው።

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ዘጠና አምስት (95) ሰዎች (82 ከአዲስ አበባ፣ 8 ከአማራ ክልል፣ 2 ከሶማሊ ክልል ፣ 1 ከትግራይ ክልል፣ 1 ከኦሮሚያ ክልል እና 1 ሰው ከጋምቤላ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1122 ነው።

18/06/2020

#ሰበር መረጃ
#የህወሓት አመራሮች ከግብፅ መንግስት ልኡካን በሚስጢር በገዳሪፍ እመከሩ መሆኑ አረጋግጠናል!! ይህ ከባድ ነገር እና የሃገር ሉአላዊነት የሚጎዳ የሃገር ክህደት ስለሆነ መንግስት በህወሓት አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ፈንቅል ጥሪውን ያስተላለፋል!!ኢትዮጵያውያን ከመቼውም ግዜ በላይ አንድ የምንሆንበት ወቅት አሁን ነው!! ህወሓት ሳይጠፋ ሰላም የለም!!

18/06/2020

ህዳሴ ግድቡ በወቅቱ በነበሩ የቦርድ ሰብሳቢ አድራጊ ፈጣሪነት ለከፍተኛ ኪሳራ ተዳርጓል - አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ
"የህዳሴ ግድቡ ግንባታ በወቅቱ ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል አድራጊ ፈጣሪነት በፍጥነት ተዳክሞ ለከፍተኛ ኪሳራ ተዳርጓል" ሲሉ የቀድሞው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትርና፤ በሩሲያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ አስታወቁ፡፡
አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳስታወቁት፤ የህዳሴ ግድቡ አቶ መለስ በህይወት እስከነበሩበት ጊዜ ድረስ በየወሩ ይገመገም የነበረ ሲሆን ከእርሳቸው ህልፈት በኋላ በየወሩ መገምገሙ ቀርቷል፡፡
የወቅቱ የቦርድ ሰብሳቢ በክላስተር አደረጃጀት በሁለት ወር አንድ ጊዜ እንዲታይ ብለው አቅጣጫ ማስቀመጣቸውን ያስታወሱት አምባሳደሩ፤ ሰብሳቢው አሠራሩን ተግባራዊ ሳያደርጉ መቅረታቸውንም አመልክተዋል።
በዚህ ሁኔታ የህዳሴ ግድቡን ፕሮጀክት የመብራት ኃይል ቦርድ አካልም ይገመግመው እንዳልነበር ጠቁመዋል።
ፕሮጀክቱን በሚመለከት በየጊዜው ለቦርዱ ጥያቄ እናቀርብ ነበር ያሉት አምባሳደር አለማየሁ፤ ቦርዱም ገምግሞ ወደ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የግምገማውን ውጤት አይልክም ነበር ብለዋል፡፡
የዘርፉ ባለቤት ብንሆንም ተገልለን ነበር፤ ሪፖርትም ከመብራት ኃይል እየወሰድን ጉድለቶቹን እንናገር ነበር ሲሉም ተናግረዋል::
እንደ አምባሳደሩ ገለጻ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከመብራት ኃይል የሚያገኘውን መረጃ ይዞ እንደ ዘርፍ መግለጫ በሚሰጡበት ወቅት እንኳን ‹‹ምን አግብቷችሁ ነው መግለጫ የምትሰጡት›› በማለት በቦርድ ሰብሳቢው በኩል ቁጣ ይደርስባቸው እንደነበር አስታውሰዋል፡፡
በዚህ ሁኔታም ፕሮጀክቱ ከህዝብ ፕሮጀክትነቱ ወርዶ የአንድ ግለሰብ ፕሮጀክት ሆኖ እንደነበር አመልክተዋል።
ይህም የግድቡን ግንባታ ለውድቀት ከመዳረጉ ባለፈ ‹‹በአገራችን ታሪክ የሚያሳዝን ድርጊት ሆኖ አልፏል›› ብለዋል፡፡
በወቅቱ የህዳሴ ግድቡ ሥራና ውሳኔዎች በሰብሳቢው ውሳኔ ስር የነበሩ መሆናቸው ትክክል እንዳልሆነ ለቦርድ አባላት ቢነገርም የቦርድ አባላትም ፕሮጀክቱን እንደማይገመግሙ ማስታወቃቸውን አመልክተው፤ ግንባታው በአካል ባለመገምገሙ ብቻ ትልቅ ውድቀት እንደነበር ገልጸዋል።
በወቅቱ የነበረውን ቦርድ ችግሮች በሚገባ ለማየት አሁን የተቀየረው ቦርድ በአጭር ጊዜ ያመጣውን ለውጥ ማየት አሳማኝና በቂ ነው ብለዋል።
“ፕሮጀክቱ በአሁኑ ወቅት ከግለሰብ እጅ ወጥቶ ወደ ህዝባዊነቱ ተመልሷል፡፡ አገግሞና የኮንትራት አስተዳደሩም ተለውጦ አስደናቂ ለውጥ በማምጣት ዳግም አገራዊ ተስፋ ፈጥሯል” ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል፡፡

05/06/2020

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 169 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 5,798 የላብራቶሪ ምርመራ 169 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,805 ደርሷል፡፡

03/06/2020

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 142 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 4,120 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ ሁለት (142) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,486 ደርሷል፡፡

30/05/2020

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 95 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

28/05/2020

ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ቀን 100 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 4,950 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 831 ደርሷል፡፡

27/05/2020

🖍ሰበርዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4352 ላቦራቶሪ ምርመራ 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 731 ደርሷል።

ዶ/ር ሊያ ታደሰ

27/05/2020

የለቅሶዉ መዘዝ በአዲስ አበባ!

(በዶቼ ቨለ/DW/ - በጋዜጠኛ ሰለሞን ሙጬ)

አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ ፣ በወረዳ 3 ፣ ቀጠና 5 ፣ መንደር 3 (በተለምዶ አብነት የሚባለው አካባቢ) የኮሮና ቫይረስ በርካታ ሰዎችን በመያዙ ምክንያት የአካባቢዉ ነዋሪዎች በሙሉ ከሌሎች አካባቢዎች ነዋሪዎች ጋር እንዳይገናኙ መታገዳቸው መገለፁ ይታወሳል።

የጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ (DW) ያነጋገራቸው ወጣቶች እርምጃዉ የተወሰደዉ በነዋሪዎቹ ፈቃድ እና ይሁንታ ነዉ ብለዋል።

የመንደሩ ነዋሪዎች ከወትሮ እንቅስቃሴቸዉ እንዲታቀቡ፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲጠቀሙ ፖሊስ ጠንካራ ቁጥጥር እያደረገ ነዉ። በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችም ይህንን ስራ እያስተባበሩ ነው።

ኢትዮጵያ ዉስጥ በኮሮና ቫይረስ የሞቱት የአራተኛው (4) ሰው ቤተሰቦችን ለማስተዛዘን ለቅሶ ተቀምጠው የነበሩ ከ30 በላይ የመንደሩ ነዋሪዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉን እርምጃዉን ከሚያስተባብሩ ወጣቶች አንዱ ገልጿል። መንደር 3 አንድ መቶ ያህል መኖሪያ ቤቶች ይገኛሉ ተብሎ ይገመታል።

Address

22 Mazoria
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahirdar university students page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share