SHOA Shopping Center

SHOA Shopping Center Reaching out our customers

Shoa is a place sooooo much fun to walk through and check everything out., Fresh fruit and vegetables are seriously outrageously inexpensive.Same in butcher cases tons of selection of meat and Fish.The store is very clean and have a good selection of items.The staff are very friendly, and it is an overall very pleasant experience everyone should have chance to enjoy it.

26/09/2016
Shoa, Serving your needs
15/09/2016

Shoa, Serving your needs

እንኳን አደረስዎመልካም የአዲስ አመት እና የአረፋ በአል እየተመኘላችሁ ሸዋ Supermarket ከአዲስ ቅርንጫፍ ጋር የተለመደ የቅናሽ ስጦታውን ይዞ መጥቷል፡ ከጳጉሜ 1-መስከረም 2 የሚቆይ ...
07/09/2016

እንኳን አደረስዎ
መልካም የአዲስ አመት እና የአረፋ በአል እየተመኘላችሁ ሸዋ Supermarket ከአዲስ ቅርንጫፍ ጋር የተለመደ የቅናሽ ስጦታውን ይዞ መጥቷል፡ ከጳጉሜ 1-መስከረም 2 የሚቆይ ቅናሽ
ዶሮ ኪሎ 64.90
ካኦ ጄጄ ዱቄት 3ኪ 39.95 ፣5ኪሎ 69.90
አዲስ ምጆ የኑግ ዘይት 2ሊት 115,
እንቁላል 2.85
አይብ ኪሎ 39.90 የምግብ ቅቤ ኪሎ 180
እና ሌሎችም ብዙ ብዙ እቃዎች አስገራሚ ቅናሽ ለበአሉ ከሸዋ አዲስ ቅርንጫፍ ጋር የድግስ በሽ በሽ ነው ከላይ የተጠቀሱት እቃዎች ብቻ ሳይሆኑ
Television 32-59 Inch
የቤት ውስጥ መጠቃቀሚያ ሌሎች እቃዎች ብርጭቆዎች፣ሰሀኖች፣የወጥ ማቅረቢያ ቅናሽ ተደርጎባቸዋል በቃ በዘንድሮ አዲስ አመትና አረፋ እኛጋ ሳትመጡና ሳታዪ የትም ሄዳችሁ ባትገዙ ጥሩ ነው እያሉ ነው ሸዋዎች ፡
ቅናሽ ያልተደረገባቸው የትምህርት ቤት መገልገያ እቃዎችንም እንዲሁ በስፋት ይገኛሉ
ሌላው በአዲሱ የቤተል ቅርንጫፍ ስራ መጀመርን አስመልክቶ ጳጉሜ 2 ቅርንጫፋ ሲከፈት ለመጀመሪዎቹ 200 ደንበኞች ከ500 ብር በላይ ለገዙ የ500 ብር ካርድ ሽልማት ተዘጋጅቷል፡የተለያዩ fast-food ግብዣዎችም ይኖራሉ!!

Shoa, Serving your needs!
29/08/2016

Shoa, Serving your needs!

Lvingroom sets that radiate beauty and are of high quality! Visit us at Megenagna to see for yourself. SHOA!
20/07/2016

Lvingroom sets that radiate beauty and are of high quality! Visit us at Megenagna to see for yourself. SHOA!

Visit us at one of our stores. We await you with expansive retail facility carrying a wide range of products under one r...
20/07/2016

Visit us at one of our stores. We await you with expansive retail facility carrying a wide range of products under one roof, including full grocery line and general merchandise. You can satisfy all their routine shopping needs in one trip. Shoa!

ረመዳን ከሪም!እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳችሁ እያልን ጾሙን በማስመልከት ለፍጡር የሚሆኑ እቃዎችን በብዛት እና በአይነት ወሩን ሙሉ ከሚቆይ ቅናሽ ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል!
04/07/2016

ረመዳን ከሪም!
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳችሁ እያልን ጾሙን በማስመልከት ለፍጡር የሚሆኑ እቃዎችን በብዛት እና በአይነት ወሩን ሙሉ ከሚቆይ ቅናሽ ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል!

በነገው እለት በሚጀመረው የሸዋ የሱቅ ውስጥ ባዛር ላይ በመገኘት  ሱቅ ውስጥ እየተገበያዪ ፎቶ ተነስተው እዚህ page ላይ ፓስት በማድረግ የውድድሩ ተሳታፊ መሆን ይችላሉ የቅር...
26/06/2016

በነገው እለት በሚጀመረው የሸዋ የሱቅ ውስጥ ባዛር ላይ በመገኘት ሱቅ ውስጥ እየተገበያዪ ፎቶ ተነስተው እዚህ page ላይ ፓስት በማድረግ የውድድሩ ተሳታፊ መሆን ይችላሉ
የቅርንጫፉንና የባዛሩን ጠቅላላ ይዘት የሚያሳይ ፎቶ ግራፍ አንስተው የለጠፋ 50 ደንበኞች 500 ብር የሸዋ ስጦታ ካርድ ይሸለማሉ፡

ያልመጣ ይቀርበታል
26/06/2016

ያልመጣ ይቀርበታል

ታላቅ የአስቤዛ ባዛር ከሰኔ 20 እስከ 23 ብቻ!***************************************ሁልግዜም ደንበኞቹን ለማስደሰት አዳዲስ ነገር ማምጣት የማይታክተው  ሸዋ የገበያ...
25/06/2016

ታላቅ የአስቤዛ ባዛር ከሰኔ 20 እስከ 23 ብቻ!
***************************************
ሁልግዜም ደንበኞቹን ለማስደሰት አዳዲስ ነገር ማምጣት የማይታክተው ሸዋ የገበያ ማእከል አሁን ደሞ ለ4 ቀናት የሚቆይ ፣ድግስ ይዞ መጥቷል
ከተመረጡ ውስን አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን
የትም ሊገኝ በማይችል በፈብሪካ ዋጋ የቤት ውስጥ አስቤዛ ግብይት ባዛር አዘጋጅቷል
✿ ለቁርስ የሚሆኑ ኢንሪች ሴሪያሎች በተለያየ ፍሌቨሮች
✿ ፕሪማ ፓስታና ማካሮኒ
✿ ካኦጄጄ ፓስታና ማካሮኒ
✿ ሳራ የምግብ የኑግ ዘይት
✿ ጤና የአኩሪ አተር ዘይት
✿ የተለያዩ ለቁርስና መክሰስ ብስኩቶች
✿ የተለያየ ፍሌቨር ያላቸው ኢንሪች ስናኮች
✿ ሀርሜ ትኩስ ወተቶችና የወተት ተዋፅኦዎች
✿ ሀርሜ የገበታ ቅቤ
✿ ሎኒ ቺዝ
✿ፕራይም የዶሮና የበሬ ሶሴጅ
✿ ኢንተር ናሽናል ለቤት ውስጥ የፅዳት መጠቀሚያነት የሚያገለግሉ የፅዳት እቃዎችን
በማይታመን ዋጋ በሸዋ 9 ቅርንጫፎች የትም ሊያገኙበት በማይቻል ዋጋ
በተመረቱበት የፋብሪካ ሒሳብ ተጠቃሚዎች ዘንድ የማድረስ ልዩ ባዛር
✿ይፍጠኑ ሳያልቅብዎት በሚመችዎ አቅጣጫ ከአንዱ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት አስቤዛዎን ይሸምቱ ✿

Shopping never been fun as shoa
25/06/2016

Shopping never been fun as shoa

Address

San Building
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 07:00 - 22:00
Tuesday 07:00 - 22:00
Wednesday 07:00 - 22:00
Thursday 07:00 - 22:00
Friday 07:00 - 22:00
Saturday 07:00 - 22:00
Sunday 07:00 - 22:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SHOA Shopping Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SHOA Shopping Center:

Share