06/01/2026
ለዕደ ጥበብ ምርቶች ማስጌጫ ዲዛይኖች መጽሃፍ በገበያ ላይ !
========================
ቀፀጥሎ ለተዘረዘሩ የሙያ ዘርፍ ለተሰማሩ ድርጅችና ሙያተኞች
የሚሆን አዲስ የፓተርን መጽሃፍ በገበያ ላይ ነው፡፡ ፓተርን በዲዛይኖች መገልገል የሚችሉ የእደ ጥበብ ዘርፎች የሚከተሉ ናቸው።
1. በህንፃ ሥራ 4. በሸክላና ሴራሜክስ ስራዎች
- ለወለልና ኮርኒስ ማስጌጥ - ለሸክላ ሥራዎች ማስጌጫ
- ለአጥሮች ፣ በሮችና መስኮቶች ስራ - ለጡብ ስራዎች ማስጌጫ
- ለግምብና የህንፃ አካላት ማስጌጫ - ለሴራሚክስ ጤቶች ማስጌጫ
2. በብረታ ብረትና እንጨት ስራ - ለስዕልና ቀለም ቅብ
- ለቤትና ቢሮ እቃዎች ማስጌጫ - ለዴኮሬሽን ስራ
- ለበሮችና መስኮቶች ማስጌጫ - ለፍሬሞች ማስጌጥ
- ለቀርከሃ ሥራዎች ማስጌጫ 5. በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ስራ
3. በእደ ጥበብ ዘርፍ - ለፓተርንና ልብስ ቅድ
- ለጥልፍ ስራዎች - ለጨርቃ ጨርቅ ማቅለምና ህትመት
- ለጌጣጌጥ ስራዎች - ለባህላዊ አልባሳት ስራ
- ለቅርፃ ቅርፅ ስራዎች - ለሽመናና ስጋጃ ስራዎች
- ለሹራብ ስራ - ለምንጣፍ ስራዎች
6. ልዩ ልዩ አገልግሎቶች
- አካልን ለማስጌጥ /Tatoos/
- ለአካባቢና መናፈሻ ማስዋቢያ
- ለህትመትና ማስታወቂያ ስራዎች
መጽሃፉን የሚያገኙት ሜጋ መጽሃፍት መደብር ነው
የመጽኃፉን ደራሲ ለማግኘት 0913817294 ይደውሉ