06/01/2023
ዶክተር ሙሉ። እናመሰግናለን ለመረጦት ህዝብ ድምጽ ስለሆኑ። ፓርላማ የመከራከሪያ እና ሀሳብን ማጥሪያ እንጂ ማጨብጨቢ እንዳልሆነ ሁሉም ቢረዳ ደግ ነው። ለጭብጨባው በርካታ የምሽት የባህል ማእከሎች፣ ስታዲዮም፣ ጦብያ፣ብሄራዊ ትያትር የመሳሰሉት አሉ አሉ።
መልካም ገና ይሁንልዎ!
የወ/ሮ አዳነች ካቢኔ አዲስ አበባን ወደ ኦሮሚያ ለማስገባት እየሰራ ነው የሚመስለው! ዶ/ር ሙሉ ደሜ