Mekdi Realtor Bole

Mekdi Realtor Bole ጤና ይስጥልኝ መቅደላዊት እባላለሁ
የሽያጭ ባለሙያ ነኝ።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
+251-986-096414

New site Coming soon
10/04/2025

New site Coming soon

Hello 👋My name is Mekdelawit Wagnew I am a realestate sales consultant at Dema Hope Realestate. If this information is u...
24/07/2024

Hello 👋
My name is Mekdelawit Wagnew I am a realestate sales consultant at Dema Hope Realestate. If this information is useful to you, your family and friends,  please pay attention and recommend me.
      SITE LOCATION
📍Signal on the way to denberwa hospital
🛏2 Bedroom
Meter square: 211, 260
🛏3 Bedroom with extra maids room
Meter square: 260, 290
Advance payment only 20%
For more information
🙎‍♀Mekdelawit Wagnew (sales consultant)
☎️+251986096414
our office is located at Signal on the way to denberwa hospital.

Thank you!

Hello 👋My name is Mekdelawit Wagnew I am a realestate sales consultant at Dema Hope Realestate. If this information is u...
09/07/2024

Hello 👋
My name is Mekdelawit Wagnew I am a realestate sales consultant at Dema Hope Realestate. If this information is useful to you, your family and friends,  please pay attention and recommend me.
      SITE LOCATION
📍Signal on the way to denberwa hospital
🛏2 Bedroom
Meter square: 211, 237
🛏3 Bedroom with extra maids room
Meter square: 260, 290
Advance payment only 20%
For more information
🙎‍♀Mekdelawit Wagnew (sales consultant)
☎️+251986096414
our office is located at Signal on the way to denberwa hospital.

Thank you!

17/04/2024

Watch, follow, and discover more trending content.

15/04/2024

098 609 6414
ከ 3-15% ታላቅ ቅናሽ 🏃🏻🏃🏻‍♀️
በ6 ወር ብቻ የሚረከቡት
3B+G+21 አፓርትመንት 22 ድንበሯ ሆስፒል አካባቢ
በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ
90%የግንባታ ሂደት የተጠናቀቀቅንጡ አፓርትመንት
ሁሉም ቤቶች ተጨማር የሰራተኛ ክፍል ናመታጠቢያ ክፍል ያላቸው
ባለ 2 መኝታ 209 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 220 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 267 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 290 ካሬ

🤔በህንፃው ውስጥ ምን ምን አለ?
20&21 ወለል ላይ የእስፖርት ማዘውተሪያ
Gym,🏋🏻‍♀️🤼‍♀️🏋🏻‍♂️Swimming Pool 🏊🏻‍♀️ Spa 🧖
2700 ካሬ/3የመኪና ማቆሚያ ወለል(parking🚗🚕)
የከርሰ ምድር ውሀ(Ground water 💧)
የመኪና ጉልበት መሙያ(Car charge Stations 🚉 )
ተጠባባቂ የሀይል አቅርቦት(Stand by Generator)
የቆሻሻ ማስወገጃ(Garbage
+251-986-09-6414

ካርታ ያለቀላቸውን እነዚህን ውብ ቤቶች በ 20% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን እየኖሩበት መክፈል የሚችሉበትን ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እድል ይዘን መተናል። ቤቶቹን ለመጎብኘት እና መረጃ ለመጠየቅ በ  📞...
15/04/2024

ካርታ ያለቀላቸውን እነዚህን ውብ ቤቶች በ 20% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን እየኖሩበት መክፈል የሚችሉበትን ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እድል ይዘን መተናል። ቤቶቹን ለመጎብኘት እና መረጃ ለመጠየቅ በ 📞 098 609 6414 ይደውሉ።

14/02/2024
31/10/2023

በለቡ መብራት ኃይል ቻድ ኢምባሲ አጠገብ ነፋሻማ ተራራ ላይ እየገነባናቸው ያሉ ውብ የመኖሪያ አፓርታማዎች ለእርስዎ ይገባዎታል
ጤና ይስጥልኝ ዲኤምሲዎች ነን
እኛን ለምን ይመርጣሉ?
🔸 የጃፓን ቴክኖሎጂ በሆነው አልሙኒየም ፎርምወርክ በፍጥነት እየገነባን መሆኑ
🔸 ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቢፈልጉ አዋጭ መሆኑ
🔸 ግዙፍ የገበያ አዳራሽ በግቢው ስላለ መንደርን ከነገበያው አብረን የምንሸጥ መሆኑ
🔸 እያንዳንዱ ህንፃ አራት የሰው እና አንድ የእቃ ሊፍት ያለው በመሆኑ አንደኛ ላይም ሆነ ሃያ አምስተኛ ላይም ቢገዙ ለእርስዎ አንድ ነው
🔸የእርስዎም ሆነ የእንግዶችዎ መኪና ሴፍቲ የተጠበቀ ነው ምክንያቱም ከክፍያ ነፃ የሆኑ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ አዘጋጅተናል
መኪናዎ የኤሌትሪክ ከሆነ ደግሞ የኤሌትሪክ ሀይል መሙያ ጣቢያ አለን
🔸ከስቱዲዮ እስከ ባለአራት መኝታ በከፊል እና በሙሉ ግንባታ እንደልብዎት መሻት እናስረክብዎታለን
🔸ይህን ሁሉ አማራጭ ይዘን ቤትዎን በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎ ማድረግ ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት በዚህ ቁጥር ይደውሉ +251986096414















ጤና ይስጥልኝመቅደላዊት እባላለሁ የ DMC Realestate የሽያጭ ባለሙያ ነኝ። DMC Realestate ☎️  +251986096414 መቅደላዊት🔸ዘመናዊ እና ለኑሮ ምቹ የሆነ ውብ  የመኖሪያ...
31/10/2023

ጤና ይስጥልኝ
መቅደላዊት እባላለሁ የ DMC Realestate የሽያጭ ባለሙያ ነኝ።
DMC Realestate
☎️ +251986096414 መቅደላዊት
🔸ዘመናዊ እና ለኑሮ ምቹ የሆነ ውብ የመኖሪያ መንደር በለቡ መብራት በ65,395 ካ.ሜ ላይ አፓርትመንት እና ሱቆችን በማስታወቂያ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን።
🔸እጅግ በሰለጠነ በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የሚሰራ ማለትም የብሎኬት ስራ ቀርቶ በ ኮንክሪት
🔸በ36 ወራት የሚጠናቀቅ
🔸የልጆች መጫወቻ፣ የመዋኛ ገንዳ፣ ግዙፍ የገበያ ማዕከል፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና የኤሌክትሪክ ሀይል መሙያ ጣቢያ የተዘጋጀለት
🔸ስቱዲዮ፣ ባለ አንድ መኝታ፣ ባለ ሁለት መኝታ፣ ባለ ሶስት መኝታ እና ባለ አራት መኝታ
🔸ከ56 ካሬ እሰከ 181 ካሬ ድረስ
🔸ቅድመ ክፍያ 15%
🔸 በ 8 ዙር አመቺ አከፋፈል
ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ ይደውሉ
☎️ +251986096414 መቅደላዊት
whatsapp +251986096414

Address

Megenagna, Signal Business Center
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mekdi Realtor Bole posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share