Wonder Ethiopia

Wonder Ethiopia Want to enjoy more about the world, countries, cities, events, cars, any brands and travel?

ዉድ ተመልካቾች እንኳን ወደ ገጻችን ሰላም መጣችሁ🙏በዚህ ገጽ ሀገራዊና ከባህር ማዶ ያሉ አስተማሪና አዝናኝ እውነቶች የሚቀርብ ሲሆን የገጻችን ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጠይቃለን።
you tube https://www.youtube.com/channel/UCZUL2d-BKxKv0vawRoO0mxw Hear at wonder Ethiopia.

ዉድ ተመልካቾች እንኳን ወደ ገጻችን ሰላም መጣችሁ🙏በዚህ ገጽ ሀገራዊና ከባህር ማዶ ያሉ አስተማሪና አዝናኝ እውነቶች የሚቀርብ ሲሆን የገጻችን ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጠይቃለን።

you tube https://www.youtube.com/channel/UCZUL2d-BKxKv0vawRoO0mxw

እንዚህ 10 ሰዎች የሀገራችን ኩራት ናቸው። የማይስማማ አለ?
18/02/2025

እንዚህ 10 ሰዎች የሀገራችን ኩራት ናቸው። የማይስማማ አለ?

Dear viewer in this video we will talk about Top 10 Unique People from Ethiopia. Ethiopia was a rich country of history, culture a...

ሀገራችን ከአለም የምትለየው በምንድነው?1ኛ. ኢትዮጵያ የአውሮፓን የጦር ሀይል ያሸነፈች ብቸኛዋ ናት (ጣሊያን ልትወረን ብትመጣም አሳፍረን ሸኘናቸው አበበ ቢቂላ ግን ጣሊያን ሮም ድረስ ሄዶ ...
30/12/2024

ሀገራችን ከአለም የምትለየው በምንድነው?

1ኛ. ኢትዮጵያ የአውሮፓን የጦር ሀይል ያሸነፈች ብቸኛዋ ናት (ጣሊያን ልትወረን ብትመጣም አሳፍረን ሸኘናቸው አበበ ቢቂላ ግን ጣሊያን ሮም ድረስ ሄዶ በባዶ እግሩ አሸንፎ መጣ)
2ኛ. በእስልምና እና በክርስትና ትልቅ ቦታ የተሰጣት ሀገር ነች
3ኛ. በኢትዮጵያ ከ 1.8 ሚሊየን አመት በፊት የሚኖሩ ህዝቦች ነበሩ
4ኛ. ሀገራችን እስልምናን የተቀበለች የመጀመራዋ የዉጭ ሀገር ናት

ስለ ሀገራችን ሁሉንም እውነቶችን ብትመለከቱ ትገረማላቹ
የመጀመራውን ኮመንት ነክታችሁ ሙሉውን በዩቱዩብ እንድትመለከቱት ጋብዘናል

the incredible country of Ethiopia, a land rich in history, culture, and breathtaking landscapes! In this video, we explore ...

ለጥንቃቄበሀገራችን የሌብነት ወንጀል እየተባባሰ ከመምጣቱም በላይ በተለያየ መንገድ እያተለሉ ሲሰርቁ እያደነዘዙ; ሿሿ እያረጉ ሰውን ባዶ ያስቀራሉሌቦች እንዴት እንደ ሚሰርቁ እና እንዴት መጠን...
14/12/2024

ለጥንቃቄ

በሀገራችን የሌብነት ወንጀል እየተባባሰ ከመምጣቱም በላይ በተለያየ መንገድ እያተለሉ ሲሰርቁ እያደነዘዙ; ሿሿ እያረጉ ሰውን ባዶ ያስቀራሉ

ሌቦች እንዴት እንደ ሚሰርቁ እና እንዴት መጠንቀቅ እንዳለብን የሚያሳይ ቪድዮ ተለቋል።ቪድዮውን ተመልከቱት ትማሩበታላቹ

A person who knows how thieves steal can protect himself from thieves, dear views, in this video we will show...

https://youtu.be/Fsv7yiuBxbg
02/12/2024

https://youtu.be/Fsv7yiuBxbg

ውድ ተመልካቾች በዛሬው ቪድዮ እንስሳት ሲበሳጩ እና ወጣ ያለ ድርጊት ሲሰሩ አስመለክታቹአለው። በዚህ ቪድዮ 40 የእንስሳ ዲርጊቶችን አካቶኣል። ቪድዮውን እስከ መጨረሻ...

በebs ሰይፉ ፋንታሁን በሚያቀርበው ሰይፉ ሾው ላይ ታዋቂ ሰዎች ቀርበው ስለ ስራቸው; ስለ ህይወት ዉጣ ዉረዶች ይናገራሉ። በሰይፉ ሾው ላይ ቀርበው ያለቀሱ ታዋቂ ሰዎች እና ያለቀሱበት ምክን...
24/11/2024

በebs ሰይፉ ፋንታሁን በሚያቀርበው ሰይፉ ሾው ላይ ታዋቂ ሰዎች ቀርበው ስለ ስራቸው; ስለ ህይወት ዉጣ ዉረዶች ይናገራሉ።

በሰይፉ ሾው ላይ ቀርበው ያለቀሱ ታዋቂ ሰዎች እና ያለቀሱበት ምክንያት ከራሳቸው አንደበት በቻናላችን ተለቋል። የማን ለቅሶ የበለጠ አሳዘናቹ ሀሳባችሁን አጋሩን🙏

የቪድዮው ሊንክ የመጀመሪያ ኮመንት ስር ይገኛል

የሀገራችን ምርጥ 6 ሞዴሎች ሲቀመጥ በ6ኛ ደረጃ የተቀመጠችው አዲስአለም ጌታነህ ናትሙሉውን ደረጃ በዩቱዩብ ቻናላችን ተለቋል ዩቱዩብ ቻናላችን Ethio-Abd በ bio ላይ ይገኛል
16/10/2024

የሀገራችን ምርጥ 6 ሞዴሎች ሲቀመጥ በ6ኛ ደረጃ የተቀመጠችው አዲስአለም ጌታነህ ናት

ሙሉውን ደረጃ በዩቱዩብ ቻናላችን ተለቋል

ዩቱዩብ ቻናላችን Ethio-Abd
በ bio ላይ ይገኛል

የአለማችን 4ኛው ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ቅድስት በሆነችው መካ ከተማ ትገኛለችእዚህ ህንፃ የሚገኘው የአለማችን ትልቁ ሰዓት1ኛ. የሰዓቱ ግንድ በ24 ካራት ወርቅ ያጌጠ ነው2ኛ. ሰዓቱ በ 17 ኪሎ...
14/09/2024

የአለማችን 4ኛው ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ቅድስት በሆነችው መካ ከተማ ትገኛለች

እዚህ ህንፃ የሚገኘው የአለማችን ትልቁ ሰዓት

1ኛ. የሰዓቱ ግንድ በ24 ካራት ወርቅ ያጌጠ ነው
2ኛ. ሰዓቱ በ 17 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይታያል
3ኛ. ሰዓቱ ከመሬት በ 450 ሜትር ከፍታ ላይ ይገኛል
4ኛ. መካን ለሚጎ በኙ እንግዶች በየትኛውም ቦታ ሆነው እንዲያዩት ተደርጎ ነው የተሰራው
5ኛ. የዓለማችን ትልቁ የሰዓት ፊት ነው
6ኛ. የሰዓቱ ፊት 43 ዲአሜትር ስፋት አለው
7ኛ. የሰዓቱ እጅ 17 ሜትር እንዲሁም የደቂቃው እጅ 23 ሜትር ይረዝማል
8ኛ. 21 ቶን ወይም 19050 ኪሎ ግራም ክብደት አለው
9ኛ. ህንጻው በ 15 ሚሊዮን ካሬ ስፋት ላይ አርፎአል

የአለማችን 4ኛው ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ቅድስት በሆነችው መካ ከተማ ትገኛለችእዚህ ህንፃ ላይ የሚገኘው የአለማችን ትልቁ ሰዓት አስደናቂ ነገሮች1ኛ. የሰዓቱ .....

ባህር ዳር በሰሜን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል የሚገኝ ሲሆን; በግዙፉ ጣና ሀይቅ ተዉቦ አስደናቂ ደሴቶችን በመያዝ እና በፏፏቴዎች የደመቀ ከተማ ነውዉቡን ባህር ዳር ከተማ ሚያስጎበኘው ቪድዮ በቻ...
21/04/2024

ባህር ዳር በሰሜን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል የሚገኝ ሲሆን; በግዙፉ ጣና ሀይቅ ተዉቦ አስደናቂ ደሴቶችን በመያዝ እና በፏፏቴዎች የደመቀ ከተማ ነው

ዉቡን ባህር ዳር ከተማ ሚያስጎበኘው ቪድዮ በቻናላችን ተለቋል

ባህርዳርን ምቶዱ በ comment አሳውቁን

የቻናሉን ሊንክ በመንካት መመልከት ትችላላችሁ

https://youtu.be/dHDrrXIdW8s

ብሄራዊ ቤተ መንግስትን በአስደናቂ ሁኔታ እድሳት ከተደረገለት ቡሃላ የሚያሳይ ቪድዮ በyoutube ቻናላችን ተለቋልየቻናል ስም wonder1Subscribe bzat 9768
02/03/2024

ብሄራዊ ቤተ መንግስትን በአስደናቂ ሁኔታ እድሳት ከተደረገለት ቡሃላ የሚያሳይ ቪድዮ በyoutube ቻናላችን ተለቋል

የቻናል ስም wonder1
Subscribe bzat 9768

የሀገራችን 9ኛዋ ባለ ሀብት ሴት ስትሆንስሟ:- ሱሁራ ኢስማኤል ከሃን ትባላለችየሀብት ምንጯ :- ጫት ነውአጠቃላይ ሀብቷ :- 250 ሚሊይ ዶላር ነውይህም ማለት በኢትዮጵያ ብር:- 25,000,...
27/02/2024

የሀገራችን 9ኛዋ ባለ ሀብት ሴት ስትሆን

ስሟ:- ሱሁራ ኢስማኤል ከሃን ትባላለች

የሀብት ምንጯ :- ጫት ነው

አጠቃላይ ሀብቷ :- 250 ሚሊይ ዶላር ነው

ይህም ማለት በኢትዮጵያ ብር:- 25,000,000,000 Brr ማለት ነው

የሀገራችን ምርጥ 10 ባለ ሀብት በ youtube ተለቋል
የቻናሉ ስም wonder1

አዲስ አበባየአፍሪካ ፖለቲካ መዲና, የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እንዲሁም የብዙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፎችና ሌሎችም የዓለም የዲፕሎማቲክ (የሰላማዊ ግንኙነት) ልዑካን መሰብሰቢያ ...
11/02/2024

አዲስ አበባ

የአፍሪካ ፖለቲካ መዲና, የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እንዲሁም የብዙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፎችና ሌሎችም የዓለም የዲፕሎማቲክ (የሰላማዊ ግንኙነት) ልዑካን መሰብሰቢያ ከተማ ናት ።

የአዲሳባ ህዝብ ብዛት 3,384,569 ሲሆን በአመት 8% ይጨምራል።

የአዲሳባ ኢኮኖሚ ከጊዜ ጊዜ እየጨመረ ሲሆን የተለያዩ ፕሮጀክቶች የከተማዋን እድገት እያፋጠኑት ይገኛሉ።

አዲስ አበባን ከጫፍ እስከ ጫፍ በአሪፍ አቀራረብ እና በቆንጆ ሙዚቃ የተዘጋጀ ቪድዩ በዩቱብ ቻናላችን ተለቋል።

ገብታቹ እንድትመለከቱት ጋብዘናቹሀል🙏

https://youtu.be/EV0qji_d8qk

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wonder Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wonder Ethiopia:

Share