06/02/2023
"ሀገሬ በሰማይ ነው " የሚል አማኝ ተስፋው ሰማያዊ ቤቱ ነውና ባሩድ አያስደነግጠውም!
በሁሉም ማዕዘን በክርስቶስ ክርስቲያን ሆናችሁ ስለ እምነታችሁ(ችን) በግፍ የተሰዋችሁ ሰማዕታት እግዚአብሔር በመንግሥቱ ያኑራችሁ።
በደላችንንና ኃጢአታችንን አይቶ የማይርቀን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፀናን ዘንድ ይርዳን
Bookstore