Hanna Wooden type security door

Hanna Wooden type security door Security door

እጅግ ዘመናዊ እና ሴኪዩርድ በሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላቹ ቀርበናል  L&H bulding material plcContact us 0912070292
11/03/2022

እጅግ ዘመናዊ እና ሴኪዩርድ በሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላቹ ቀርበናል
L&H bulding material plc
Contact us 0912070292

ለዋና መግቢያ/main gate እና ለዉስጥ ለዉስጥ የሚሆኑ የማይዝጉ ዉብና ለደህንነቶ አስተማማኝ በሮች🔸ዋጋ በካሬ 8191  ብር ለዉስጥ ለዉስጥ በሮች ወይም የብሎኬት መጠናቸው 10-10.5 ለ...
10/03/2022

ለዋና መግቢያ/main gate እና ለዉስጥ ለዉስጥ የሚሆኑ የማይዝጉ ዉብና ለደህንነቶ አስተማማኝ በሮች
🔸ዋጋ በካሬ 8191 ብር ለዉስጥ ለዉስጥ በሮች ወይም የብሎኬት መጠናቸው 10-10.5 ለሆነ የበር መቃን
🔸ዋጋ በካሬ 9579 ብር ለዋና መግቢያ/main gate ወይም የብሎኬት መጠን ከ15-29 ለሆነ የበር መቃን

🏠ለኮንዶሚኒየም 40/60 , 20/80
🏠ለአፓርትመንት
🏠ለማህበር ቤቶች
🏠ለሆቴሎች
🏠ለሪዞርቶች
የሚሆኑ ደህንነታቸዉ አስተማማኝ የሆኑ የብረት በሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል::
*የማይዝጉ እና በቀላሉ መታጠብ የሚችሉ
*ከወጭ የሚመጣን ሰው ማሳያ ሌንስ እና መጥሪያ ደዉል የተገጠመላቸው
*ዉበቱን የሚያጓላ ራሱን የቻለ ሞስትራ ያለው
*የመጫጫር እና የመፋፋቅ ባህሪ ያላቸውም
#በ3ቱም አቅጣጫ ከ6-10 ተወርዋሪ/locking system ያሏቸው highly secured doors.
🗣🗣በር ማዘዝ ከፈለጉ ከስር ባለው አድራሻ ያግኙን
☎️ +251912070292

🔹ድርጅታችን FIVE STAR MANUFACTURING P.L.C በአለማችን ላይ ከፍተኛ እውቅና ያተረፈውን > በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛ አስመጪ እና ወኪል አከፋፋይ በመሆን እየሰራ ይገኛል:: 🔹Gl...
06/03/2022

🔹ድርጅታችን FIVE STAR MANUFACTURING P.L.C በአለማችን ላይ ከፍተኛ እውቅና ያተረፈውን > በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛ አስመጪ እና ወኪል አከፋፋይ በመሆን እየሰራ ይገኛል:: 🔹Glarie Germany elevator መሰረቱን ጀርመን አርጎ በ1980 እ.ኤ.አ ጀምሮ ስራ የጀመረ አንጋፋ የሆነ የ elevator አምራች ድርጅት ሲሆን በአጋርነት ከተለያዩ ሀገራት ጋር እየሰራ ይገኛል:: 🔹ድርጅታችን L & H building materials plc በ 2አመት ጊዜ ውስጥ 6⃣5⃣ unit elevator በተመጣጣኝ ዋጋ ለደንበኞቻን እያቀረብን እንገኛለን:: 🔹ለበለጠ መረጃ 0912070292 ይደውሉ

🔹ድርጅታችን FIVE STAR MANUFACTURING P.L.C በአለማችን ላይ ከፍተኛ እውቅና ያተረፈውን > በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛ አስመጪ እና ወኪል አከፋፋይ በመሆን እየሰራ ይገኛል:: 🔹Gl...
06/03/2022

🔹ድርጅታችን FIVE STAR MANUFACTURING P.L.C በአለማችን ላይ ከፍተኛ እውቅና ያተረፈውን > በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛ አስመጪ እና ወኪል አከፋፋይ በመሆን እየሰራ ይገኛል::

🔹Glarie Germany elevator መሰረቱን ጀርመን አርጎ በ1980 እ.ኤ.አ ጀምሮ ስራ የጀመረ አንጋፋ የሆነ የ elevator አምራች ድርጅት ሲሆን በአጋርነት ከተለያዩ ሀገራት ጋር እየሰራ ይገኛል::

🔹ድርጅታችን L & H building materials plc በ 2አመት ጊዜ ውስጥ 6⃣5⃣ unit elevator በተመጣጣኝ ዋጋ ለደንበኞቻን እያቀረብን እንገኛለን::

🔹ለበለጠ መረጃ 0912070292 ይደውሉ

04/03/2022
ጂብሰም ቦርድ እና ሲሊንግ1,በቀላሉ የሚገጣጠም2,የእሳት ቃጠሎ የሚቋቋም3,ኤሌክትሪክ ለመዘርጋት የሚመች4,ነፋሳቶች በውስጣቸው የማይራቡ5,ምንም አይነት ዲኮሬሽን የማያስፈልግ           ...
04/03/2022

ጂብሰም ቦርድ እና ሲሊንግ
1,በቀላሉ የሚገጣጠም
2,የእሳት ቃጠሎ የሚቋቋም
3,ኤሌክትሪክ ለመዘርጋት የሚመች
4,ነፋሳቶች በውስጣቸው የማይራቡ
5,ምንም አይነት ዲኮሬሽን የማያስፈልግ
መመዘኛዋች
*ብሎኬት ለልስን አሸዋ እና ሲሚንቶ የሚጠቀም ሲሆን ጂብሰም ብሎክ ምንም አይነት አሸዋም ሆነ ሲሚንቶ አይጠቀምም ስለዚህ ገንዘብ ይቆጥባል።
*ጂብሰም ብሎክ ለግንባታ የሚፈጀው ጊዜ አጭር በመሆኑ
*ጂብሰም ብሎክ 45-50kgm2 ሲሆን ፤ ብሎኬት ደግሞ 180kgm2
በካሬ 600mm*600mm=456birr ጂብሰም ሲሊንግ
በካሬ 262birr ጂብሰም ዴኮሬሽን ቦርድ
Contact us 0912070292

SPC (የወለል ንጣፍ)1,የውሃ ስርገትን ይከላከላል2,እሳትን ይቋቋማል3,የማያንሸራትት4,ቅዝቃዜ የሌለው5,በቀላሉ ለመገጣጠም የሚመች6,ከ 12 በላይ የከለር አማራጮች አሉዋቸው  us 09120...
04/03/2022

SPC (የወለል ንጣፍ)
1,የውሃ ስርገትን ይከላከላል
2,እሳትን ይቋቋማል
3,የማያንሸራትት
4,ቅዝቃዜ የሌለው
5,በቀላሉ ለመገጣጠም የሚመች
6,ከ 12 በላይ የከለር አማራጮች አሉዋቸው
us 0912070292 hanna

እጅግ ዘመናዊ የሆኑት በሮቻችን 1,መሉ በሙሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው ሲሆኑ ሲመቱም ሆነ ሲንኳኩ የእንጨት ድምፅ እና ገፅታ አላቸው2,ድምፅ የማያሳልፍ (sound proof) እንዲሁም የትኛውም...
04/03/2022

እጅግ ዘመናዊ የሆኑት በሮቻችን
1,መሉ በሙሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው ሲሆኑ ሲመቱም ሆነ ሲንኳኩ የእንጨት ድምፅ እና ገፅታ አላቸው
2,ድምፅ የማያሳልፍ (sound proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(water proof) ሲሆኑ
3,ቀለማቸው እንደ መኪና ቀለም (ovenpaint)በመሆኑ (faid)አያደርግም
4,መታጠብ የሚችሉ ናቸው
5,ከ 9-12 ተወርዋሪ ቁልፎች አሉዋቸው
6,ከውስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራ እና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው
7,ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(fire -resistance )አላቸው።
us 0912070292 hanna

04/03/2022

Address

Nifas Selik Lafto
Addis Ababa
1

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hanna Wooden type security door posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share