Amazon Ethiopia

Amazon Ethiopia Amazon Ethiopia is Online Marketplace in Ethiopia.

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!
26/09/2024

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!

እንኳን ለ2017 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ! መጭው ዘመን የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የእድገት እና የመልካም ስራ ይሁንላችሁ! መልካም አዲስ ዓመት!
10/09/2024

እንኳን ለ2017 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ!
መጭው ዘመን የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የእድገት እና የመልካም ስራ ይሁንላችሁ!
መልካም አዲስ ዓመት!

27/07/2024

‼️እጅግ በጣም ጥንቃቄ!
በአማዞን ኢትዮጵያ ስም ኦንላይን ስራ አለ እያሉ የሚያጭበረብሩ ሰዎች አንዳሉ ብዙ መልክቶች እየደረሱን ነው። በተጨባጭም በግለሰብ እስከ 2.5 ሚሊዮን ብር የተጭበረበሩ ሰዎች ነግረውናል። አማዞን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰት እቃዎችን ከመሸጥ ውጭ ምንም አይነት የኦንላይን ስራ የለውም። ትክክለኛው የአማዞን ኢትዮጵያ ዌብሳይትም amazonethiopia.com ነው። ከዚህ ውጭ ያሉት በሙሉ ማጭበርበሪያዎች ናቸው።
እባካችሁ መልዕክቱን በማጋራት ሰዎችን ከመጭበርበር እንታደግ።

21/05/2024

ድርጅታችን አማዞን ኢትዮጵያ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በኮሚሽን መልክ እና በወራዊ ቋሚ ደመወዝ ማሰራት ይፈልጋል።

Position: - የማርኬቲንግ ባለሙያ

📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:- 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ሆኖ ከፍተኛ የመግባባት እና የማሳመን ችሎታ ያላቸው

🇪🇹 የስራ ቦታ ፡ በሚኖሩበርት ከተማ እና ባሉበት ( online )

🧭የምዝገባ ጊዜ ፡ እስከ ግንቦት 15 /2016 ዓ.ም

🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://shorturl.at/2OEC7

🔰ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/tikusjobs
ፌስቡክ፡ https://fb.me/tikusjobs
ድረ ገፅ:https://tikusjobs.com

ማሳሰቢያ፡ ከዚህ ማስታወቂያ ውጭ አማዞን ኢትዮጵያ ምንም አይነት የቅጥር ማስታወቂያ ወይም የኦንላይ ስራ የለውም። የሚያጭበረብሩ ስላሉ ጥንቃቄ አይለያችሁ! ትክክለኛው የአማዞን ኢትዮጵያ ዌብሳይትም amazonethiopia.com ነው።

Nagaa GuutuuDhala nama miti bineensa Dagalafuuu nagaan baay’ee barbaachisaa dha  dhalootni addunyaa kun yeroo amman kana...
10/05/2024

Nagaa Guutuu
Dhala nama miti bineensa Dagalafuuu nagaan baay’ee barbaachisaa dha dhalootni addunyaa kun yeroo amman kana kan barbaachisu nagaa waan ta’eefidha. addunyaa kanarras nagaan waan dhibeef nuti immoo akka nama waaqayyo tokkootti akkamittiin nagaa argachuu akka dandaa’amu kitaaba kana keessatti kan ilaallu taa’a.waan maara addunyaa kanarrattii hojjeechuuf nyaachuuf dhuguuf,ka’uuf taa’uuf waanti nu barbaachisu hunda dura angafni nagaadha.nagaa gaafa jennu gabaabadhumatti boqonnaa sammuu,boqonnaa lubbuu fi boqonnaa hafuuraa jechuudha
’Gatiin nagaa meeqaa?kopheen ati keewwattu gatiinsaa beekamaa dha,nyaatni ati nyaattu,manni ati keessa jirtu,konkolaatan ati qabattee deemtu,Mobaayeliin ati qabdu sun,qubaalan quba kee irra jiru,waanti ati qaba jettu hedduunsaa gatii qaba kennaa waaqayyo uumamaan si badhaase irraan kan hafe hundumtuu isaa waanti irra lafaa irratti ilaaltu kun gatii qaba mee taa’i ilaali waantoota gatii gurguddaa qaban kana hojjechuuf ittiin jiraachuudhaaf kan nu gargaaru yoo nagaa qabaatte qofaadha’’ gatiin nagaa meeqaa? Akka keetti isa gatiin itti ba’ee sirka jirutti moo isa gatii isaa hin beeknee nagaa dhaaf bakka kennitee kunuunsa jirta? Waaqtolaa Caalaa (Dr)
Nagaan maali? Nagaa akkamitti argamaa? Eesaa dhufaa? Bu’urri nagaa keenyaa eenyu akka ta’e yoo hubanne nagaan eessaa akka dhufu barun nu hin dhibuu.
Beeka ta’ee wallaalaa , sooressa ta’e hiyyeessa isa barate isa inni hin baranne
Nama guddaa ta’e xinnaa, dargaggeessa ta’e shamarree, nagaa ni barbaadduu? jedhanii osoo gaafannee, lakki ani nagaa hin barbaadu kan jedhu hin jiru. Maaliif yoo jenne namni Biyyaa lafaa kana irra jirachuuf bu’urrii jireenya isaa nagaa waan ta’eefi!!

https://amazonethiopia.com/product/nagaa-guutuu/

22/04/2024

በከተማው ፈልገው ያጡትን እቃ ይጠይቁን
እኛ ጋ ይገኛል!

19/04/2024
100% ንጹህ የኮከናት ኦይል ቅባት!ፈልገው ያጡትን እቃ በቴሌግራም ይላኩልን : https://t.me/tikusjobsadminእኛ ጋ ሁሉም አለ!
18/04/2024

100% ንጹህ የኮከናት ኦይል ቅባት!
ፈልገው ያጡትን እቃ በቴሌግራም ይላኩልን : https://t.me/tikusjobsadmin
እኛ ጋ ሁሉም አለ!

17/04/2024
ድጅታል የደም ግፊት መለኪያከቤትዎ ሊጠፋ የማይገባ  እቃ! ከፍተኛ ቅናሽ ከአማዞን ኢትዮጵያ (እስከ 12/08/2016)ፈልገው ያጡትን እቃ በቴሌግራም ይላኩልን : https://t.me/tikus...
17/04/2024

ድጅታል የደም ግፊት መለኪያ
ከቤትዎ ሊጠፋ የማይገባ እቃ!
ከፍተኛ ቅናሽ ከአማዞን ኢትዮጵያ (እስከ 12/08/2016)
ፈልገው ያጡትን እቃ በቴሌግራም ይላኩልን : https://t.me/tikusjobsadmin
እኛ ጋ ሁሉም አለ!

FAQ’s Q: How often should I use the Dr. Odin BSX516 Blood Pressure Monitor? A: For optimal health monitoring, it is recommended to use the BSX516 at least twice a day, ideally in the morning and evening. Q: Can multiple users share the same device? A: Yes, the BSX516 allows multiple user profiles,...

የሞሪንጋን ምርት  እጅግ በጣም በዝቅተኛ ዋጋ በቀጥታ ከአምራቾች ለማገኘት ይደውሉልን፡ 091 979 7944........................................................
16/01/2024

የሞሪንጋን ምርት እጅግ በጣም በዝቅተኛ ዋጋ በቀጥታ ከአምራቾች ለማገኘት ይደውሉልን፡ 091 979 7944....................................................................................
የሞሪንጋ (ሽፈራው) የሚሰጣቸው የጤና ጥቅሞች
በእኛ ሃገር `ሺፈራው` እየተባለ የሚጠራው ይህ ተክል የሆድ ህመምን ጨምሮ ለአለርጂ፣ ለልብ እና ተያያዥ ችግሮች፣ ለስኳር ህመም፣ ለቆዳ፣ ለፀጉር፣ መመርቀዝ (ኢንፌክሽንን) እና እብጠቶችን ለመከላከል እንደሚረዳ ይነገራል። የህክምና ባለሙያዎችም ከዚህ ያለፈ ጠቀሜታውን እንደሚከተለው ይዘረዝራሉ፤

በተለያዩ መንገዶች መጠቀም ለጤና በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት። ከእነዚህ ውስጥም ለሆድ ህመም እና አለመስተካከል፣ ለአለርጂ፣ ለጉበት፣ ለአጥንት፣ ለልብ እና ከልብ ጋር ለተያያዙ ችግሮች፣ ለስኳር ህመም ፣ ለአይን ጤንነት ለቁስል እና ለቆዳ እንዲሁም ለፀጉር የሚሰጣቸው ጠቀሜታቸው ዋና ዋናዎቹ ናቸው። የዚህ የሞሪንጋ ፀረ ፈንገስ እና ፀረ ባክቴሪያ ባህሪያትም የተለያዩ ኢንፌክሽኖች እና እብጠቶችን ለመከላከል እንዲጠቅም አድርጎታል። በተጨማሪም ካንሰርን፣ የምግብ ልመት ችግርን፣ የመተንፈሻ አካላት ህመምን እንዲሁም የኮሌስትሮል እና የደም ግፊትን በማስተካከል ረገድ ሞሪንጋ ጠቀሜታው ብዙ ነው።
ሞሪንጋ የደም ማነስን የመከላከል፣ ሰውነታችን በሽታን በቀላሉ እንዲቋቋም የማድረግ ጠቀሜታም አለው። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙት ስቦች እና አደገኛ ኮሌስትሮሎች መጠናቸው ዝቅተኛ በመሆኑ ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደትን የመከላከል ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው። ሞሪንጋ ለውስጥ ደዌዎች ሞሪንጋ ከፍተኛ የሆነ ፀረ ባክቴሪያ ንጥረ ነገሮች ስላሉት የስኳር ህመምን ለመከላከል እና ለማስታገስ ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው። በሞሪንጋ ውስጥ በብዛት የሚገኘው ቫይታሚን ኤ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘውን ቤታ ኬሮቲን ወደ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች በመቀየር የስኳር ህመም ያለበትን ሰው ለአይነ ስውርነት የመጋለጥ እድል ይቀንሳል።
በተጨማሪም በዚህ ቅል ውስጥ የሚገኘው ቫይታሚን ሲ በሰውነታችን ውስጥ የሚከናወነውን የኢንሱሊን ምርት በማመጣጠን ለስኳር ህመም ያለውን ተጋላጭነት የሚቀንስ ሲሆን፣ ቫይታሚን ዲ ደግሞ ህጻናት በመጀመሪያ ደረጃ ስኳር እንዳይጠቁ ያግዛል። ሞሪንጋ በደም ውስጥ የሚኖረውን ግሉኮስ፣ የሽንት ስኳርን እና በሽንት ውስጥ የሚኖረውን ፕሮቲን በማመጣጠን ወደር የሌለው ጠቀሜታ አለው። ከስኳር ህመም በተጨማሪም ሞሪንጋ የደም ግፊት መጠንን የማስተካከል ጠቀሜታ አለው። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙት ባዮአክቲቭ ንጥረ ነገሮች ደም ቅዳ እንዳይጠብ በማድረግ ከፍተኛ የደም ግፊትን ይከላከላሉ። አይስቲዮሳይናይነስ የተባለው እና በብዛት በሞሪንጋ ቅጠል ውስጥ የሚገኘው ንጥረ ነገር በሆድ ውስጥ በሚከሰቱ እንደ ሆድ ድርቀት፣ የጨጓራ ህመም እና የሆድ ውስጥ ቁስለትን ለመከላከል ያግዛሉ። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙት ፀረ ባክቴሪያ እና ፀረ ጥገኛ ተዋሲያን ንጥረ ነገሮችም በሆድ ውስት የሚከሰተውን የተዋሲያን እድገት በመግታት ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው።
ይህን በማድረግም ለተቅማጥ የሚዳርጉ ተዋስያንን ለማስወገድ ያገለግላል። ሞሪንጋ በጥቃቅን ተዋስያን እና በባክቴሪያ ሳቢያ የሚከሰቱ የሆድ ውስጥ ህመሞችን የመፈወስ ሃይሉም ከፍተኛ ነው። ጃማይካ ኦብዘርበር የተባለ ድረ-ገፅ ጥናቶች እንዳመለከቱትም ከሞሪንጋ የሚገኙ ፀረ ባክቴሪያ እና ፀረ ተዋሲያን ንጥረ ነገሮች ምግብ ወለድ የሆኑ በሽታዎችን የመከላከል አቅሙ ከፍተኛ ነው። የሞሪንጋ ቅጠል የአንጀት ትላትሎችንም የመግደል ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው። አሁን ባለው ሁኔታ ካንሰርን ለመፈወስ በርካታ ሙከራዎች ተደርገዋል። ለዚህ ፈታኝ በሽታም በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል።
ሞሪንጋ ፀረ ካንሰር እንደሆነ የገለፀው በፓኪስታን በተካሄደ ጥናት ላይ ተመርኩዞ በጆናል ኦቭ ኸርቫል ሜዲሲን የወጣ መረጃ፤ በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኘው ባዮአክቲቭ ንጥረ ነገር የካንሰር ሴሎች ማደግን የመግታት ጠቀሜታ አለው። ሞሪንጋ በሰውነት ውስጥ ያሉ ኬሚካሎችን የማመጣጠን አገልግሎት ስለሚሰጥ የማህጸን ካንሰርን እና ሌሎች የካንሰር አይነቶችን የመከላከል ጠንካራ አቅም አለው። በሌላ በኩል በሞሪንጋ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ማዕድናት መገኘታቸው ሞሪንጋ ለአጥንት ጤንነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ያደርገዋል። ሞሪንጋ በመገጣጠሚያ እና በአጥንት ላይ የሚደርሱ የተለያዩ ኢንፌክሽኖችን እብጠቶችንና ህመሞችን ለመከላከል በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙት ካልሲየም እና ፎስፈረስ የተባሉት ማዕድናት ከፍተኛውን አስተዋፅኦ ያበረክታል። ሞሪንጋ የመተንፈሻ አካላት ችግሮችን የመከላከል እና የመፈወስም ጠቀሜታው ቀላል የሚባል አይደለም። በተለይ እንደ አስም ያሉ የመተንፈሻ አካላት ህመሞችን ለማስታገስ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። የሞሪንጋ ቅጠልን መጠቀም በአስም እና በሌሎች የመተንፈሻ አካላት ህመሞች ምክንያት የሚከሰቱ እንደ ማፈን፣ ማሳል እና መጨነቅ ያሉ ስሜቶችን ለማስታገስ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። ይህ ቅጠል በመተንፈሻ አካላት እና በሳንባ አካባቢ የተስተካከለ የአየር ዝውውር እና አተነፋፈስ እንዲኖር ያደርጋል።
በሽንት መመረት እና በሽንት መወገድ ዙሪያ ያሉ የሰውነት ሂደቶች ላይም ሞሪንጋ ያለው አስተዋፅኦ ከፍተኛ እንደሆነ ባለሞያዎች ይገልጻሉ። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙ ማዕድናት በኩላሊት እና በፊኛ ውስጥ የሚፈጠረውን እና ለኩላሊት ጠጠር መንስኤ የሚሆነውን ጠጣር ነገር የመከላከል አቅማቸው ከፍተኛ ነው። በተለይ ከሞሪንጋ ስራስር የሚገኘው ክፍል ይህን አይነቱ ጠጣር ነገር በሰውነት ውስጥ እንዳይፈጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ስላለው የሽንት ምርትና አወጋገድ ሂደቱ የተሻለ እንዲሆን ያደርጋል። ከመጠን ያለፈ ውፍረትን ለመከላከል እና አላስፈላጊ ኮሌስትሮልን በማስወገድ ረገድም ሞሪንጋ ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው።
ሞሪንጋ በሰውነታችን ውስጥ የሚከማቹ አላስፈላጊ ስቦችን በማስወገድ ጉበት፣ ኩላሊት እና ልብ ተግባራቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑ ያግዛል። ሞሪንጋው በራሱ አነስተኛ ኮሌስትሮል እና ስብ ስላው ተጨማሪ ስብ ወደ ሰውነት አይገባም። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኘው ቫይታሚን ቢ የምግብ ልመት የተስተካከል እንዲሆን በማድረግ ምግብ ወደ ኃይል እንዲቀየር እና በሰውነት ውስጥ የሚከማች ስብ እንዳይኖርም ያግዛል። ሞሪንጋ ለውጫዊው አካላት ሞሪንጋ በቆዳ ላይ በተለያዩ ቫይረሶች ሳቢያ የሚከሰቱ ችግሮችን ለማከምም ይጠቅማል። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኙት ፀረ ቫይረስ ንጥረ ነገሮች በቆዳ ላይ የሚወጡ እብጠቶች እና ቁስሎች እንዳይስፋፉ በማድረግ ህመሙ በቀላሉ እንዲድን ያደርጋል።
በተጨማሪም የውሃ ይዘቱ ከፍተኛ የሆነው የሞሪንጋ ቅጠል ቁስልን የመፈወስ ጠቀሜታው ከድሮ ጀምሮ የተመሰከረለት ነው። ዘመናዊ የጥናት ውጤቶች እንዳመለከቱትም ሞሪንጋ ቁስል በቀላሉ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲድን፣ ከቁስል በኋላ ቆዳ ወደ ቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስ እንዲሁም ጠባሳው እንዳይሰፋ እና በቀላሉ የቆዳውን ቀለም እንዲይዝ የሚያደርግ የተፈጥሮ መድሃኒት ነው። የሞሪንጋ ቅጠል ውስጥ የሚገኙ ፀረ- ባክቴሪያ ንጥረ ነገሮች ቆዳችን በባክቴሪያ በቀላሉ እንዳይጠቃ ያግዛሉ።
ከዚህ በተጨማሪም በቆዳችን ላይ የሚያርፉ የተለያዩ ብናኞች ቆዳችንን እንዳይጎዱ እንዲሁም ቆዳችን በእድሜ መግፋት ምክንያት ፈጥኖ እንዳይጎ ያደርገዋል። በሞሪንጋ ውስጥ የሚገኘው ከፍተኛ መጠን ያለው ፕሮቲን ደግሞ የቆዳችን የላይኛው ክፍል ከኢንዱስትሪ እና ከተለያዩ ነገሮች በሚለቀቁ አደገኛ ንጥረ ነገሮች እንዲወገዱ ያደረጋል፡፡

ምንጭ፡-ሰንደቅ ጋዜጣ፣ የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት፣ ሽፈራው የተሰኘ የጥናት መፅሃፍ፣ SciteckEthiopia

Address

Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amazon Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amazon Ethiopia:

Share