Ethio Books Delivery

Ethio Books Delivery Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Books Delivery, Book shop, Ethiopia Addis Ababa, Addis Ababa.

13/04/2026

ያገለገሉ መፅሀፍት እና የሸክላ ሲዲ እንገዛለን

💥 Ethio Book Delivery 💥ማንኛውም አዲስ እና ያገለገሉ  መፅሀፍት ሻጭ እና ገዢ⚪️  መፅሃፍት ( የታሪክ ) ( ልብወለድ ) ( መንፈሳዊ ) (የትምህት ) ወዘተ....📚⚪️ የሸክላ...
17/08/2025

💥 Ethio Book Delivery 💥
ማንኛውም አዲስ እና ያገለገሉ መፅሀፍት ሻጭ እና ገዢ

⚪️ መፅሃፍት
( የታሪክ ) ( ልብወለድ ) ( መንፈሳዊ ) (የትምህት ) ወዘተ....📚

⚪️ የሸክላ ሲዲ እና የሸክላ ማጫወቻ

( የሸክላ ማጫወቻ )
(የአማርኛ ሙዚቃ ሸክላ ) ( የአማርኛ ክላሲካለ ሸክላ ) ( የቆዮ የሙዚቃ መሳሪያዎች ) ወዘተ.....

(( ✅ እንገዛለን 💥 እንሸጣለን ✅))

⚪️ የድሮ ቴኘ እና ካሴት

( የካሴት ሙዚቃ እና ክላሲካል እና መዝሙሮች ...) ወዘተ

(( ✅ እንገዛለን 💥 እንሸጣለን ✅))

በአጠቃላይ የድሮ እቃዎችን እንገዛለን እንሸጣለን ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉንን ከክፍለሃገርም ቢሆን ይደውሉልን ካሉበት እንመጣለን ።

አድራሻ 5 ኪሎ ገንዘብ ሚኒስተር ጀርባ ፍርፍር ተራ Ethio Books Delivery ይበሉ ያገኙናል አዳዲስ እና የጠፋ መፅሐፍት መገኛ ስልከሰ

▷ 0923462526

ከ "Compound Effect" በዳረን ሃርዲ 10 ትምህርቶች እነሆ።1. የእለት ተእለት ልምዶችህ ህይወትህን ይቀርፃል። ትልቅም ይሁን ትንሽ የምትመርጣቸው ምርጫዎች የህይወትህን ጥራት ይወስና...
25/08/2023

ከ "Compound Effect" በዳረን ሃርዲ 10 ትምህርቶች እነሆ።

1. የእለት ተእለት ልምዶችህ ህይወትህን ይቀርፃል። ትልቅም ይሁን ትንሽ የምትመርጣቸው ምርጫዎች የህይወትህን ጥራት ይወስናሉ። ሕይወትዎን ለማሻሻል፣ ያለማቋረጥ የተሻሉ ምርጫዎችን ያድርጉ።

2. ትንሽ, አወንታዊ ለውጦች ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍተኛ ውጤት ያስገኛሉ. ውህዱ ተጽእኖ እንደሚያሳየው ትናንሽ ለውጦች እንኳን ወደ ከፍተኛ ውጤቶች ሊከማቹ ይችላሉ. ለምሳሌ፣ በወር 100 ዶላር መቆጠብ በ 30 ዓመታት ውስጥ ከ40,000 ዶላር በላይ ሊያድግ ይችላል።

3. ወጥነት ለስኬት ቁልፍ ነው። ውህዱ ተጽእኖ በወጥነት ላይ ያድጋል. አወንታዊ ለውጦችን ለጊዜው ብቻ ካደረጉ፣ ሙሉ ጥቅሞቹን አያገኙም።

4. ውህዱ ተጽእኖ ሊቆም የማይችል ነው. አንዴ አወንታዊ ለውጦችን ከጀመርክ፣ ውህድ ውጤቱ ይረከባል፣ እና ውጤቶችን ማየት ትጀምራለህ። እርስዎ የበለጠ ወጥነት ባለው መጠን, በፍጥነት ይሰራል.

5. የረጅም ጊዜ ስኬት የአጭር ጊዜ እርካታን መስዋዕት ማድረግን ይጠይቃል። ግቦችዎን ማሳካት ብዙ ጊዜ ፈጣን ደስታን መስዋዕት ማድረግን ይጠይቃል። ለምሳሌ ለክብደት መቀነስ ጤናማ ያልሆኑ ምግቦችን መተው ወይም ገንዘብን ለመቆጠብ መብላትን መቀነስ።

6. ውድቀትን እንደ የመማር ሂደት አካል አድርገው ይቀበሉ። ሁሉም ሰው በሆነ ጊዜ ይወድቃል። ወሳኙ ገጽታ ከውድቀት መማር እና መጽናት ነው።

7. ከአማካሪዎች ወይም ከአርአያነት መመሪያ ፈልጉ። አማካሪዎች ወይም አርአያዎች ወደ ስኬት መንገድዎ ላይ ጠቃሚ ድጋፍ እና መመሪያ ሊሰጡ ይችላሉ። እነሱ እንዲነቃቁዎት እና በትክክለኛው መንገድ እንዲሄዱ ያደርጋሉ።

8. ግቦችን አውጣ እና ተግባራዊ እቅዶችን ፍጠር. ግቦች ለመታገል ዒላማ ይሰጣሉ፣ እና በደንብ የተገለጹ ዕቅዶች እነርሱን ለማሳካት እድገት እንድታደርጉ ያግዝዎታል።

9. በትንሽ ደረጃዎችም ቢሆን የማያቋርጥ እርምጃ ይውሰዱ። ዋናው ነገር እርምጃ በመውሰድ ወደ ፊት መሄድ ነው. በየቀኑ ምንም ያህል ትንሽ ቢሆን እድገት አድርግ።

10. ህልማችሁን ፈጽሞ አትተዉ. ፈተናዎቹ ምንም ቢሆኑም፣ በህልሞችዎ ተስፋ አትቁረጡ። ጽናት እና ጠንክሮ መሥራት በመጨረሻ ግቦችዎን ወደ ማሳካት ይመራሉ።

ስላነበቡ እናመሰግናለን!

💥 ማዛሮት 💥የመጽሐፍ ጥቆማ  https://t.me/ethiobooksdelivery💥Free Delivery💥5% Discount💥                  _-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_...
24/09/2022

💥 ማዛሮት 💥
የመጽሐፍ ጥቆማ
https://t.me/ethiobooksdelivery
💥Free Delivery💥5% Discount💥

_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

ሰማያዊ አካላት እና በአጠቃላይ ተፈጥሮን ለመረዳት የሃይማኖት ፣ የባህል ፣ የታሪክ እንዲሁም የሳይንስ መዛግብት ያስቀመጧቸውን መረጃዎች መመርመር ማወቅ ወደ እውነተኛው የጥበብ መንገድ ለመድረስ አማራጭ የሌለው ነው። በሥልጣኔ ስም ሣይንስ ያለው ካልሆነ ብለው ሃገራችንን ካፈራቻቸው በርካታ እውቀቶች ብዙዎቹ ባለማስተዋል እንደተለዩ እንደሚታወቅና ግልፅ
የሆነ ሀቅ ነው። ዘመናዊ ሳይንስ ከመፈጠሩ በፊት የአምስት አባቶች ተፈጥሮን ለመግለፅ የተራቀቁበት መንገድ እና የደረሱበት ሰናይ እኛም ምርምራችን በአንድ መልክ ብቻ መሆን እንደሌለበትና ገና ያልነካናቸው ብዙ ቁም ነገሮች እንዳሉ እንረዳለን ።

_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

👉💥 ማዛሮት 💥
◉ ደራሲ✍ :በመጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
◉የገፆቹ ብዛት : - 376 ገፆች
◉የተፃፈበት ቋንቋ : አማርኛ
◉ የጀርባ ዋጋ : 250 ብር
◉ የመሸጫ ዋጋ : 235 ብር ( 28$ )
◉ & #5%_Discount

💥ቀድመው ይዘዙ ያሉበት ድረስ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ወይም ነፃ ዴሊቨሪ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናደርስሎታለን።💥

To Order / ለማዘዝ
☎️ +251985097030
☎️ +251923462526

📩


👉Join us
Social Media / ማህበራዊ ድህረ ገፅ
Join us on 💥 Tellgram💥
https://t.me/ethiobooksdelivery
Join us on 💥 TikTok 💥
tiktok.com/

💥 የፈለሱ ልቦች 💥አዲስ መጽሐፍ ጥቆማ  https://t.me/ethiobooksdelivery💥Free Delivery💥5% Discount💥                  _-_-_-_-_-_-_-_-_-...
22/09/2022

💥 የፈለሱ ልቦች 💥
አዲስ መጽሐፍ ጥቆማ
https://t.me/ethiobooksdelivery
💥Free Delivery💥5% Discount💥

_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ደግነት ከክፋት ፣ ርሕራሄ ፣ ከጭካኔ ፣ ፍቅር ከጥላቻ ማግኘት ከማጣት ፣ ታማኝነት ፣ ከመሕደት ዛሬን ከትላንትና እና ነገ ፣ በአካል ቆመው ሲፋለሙ የማየት ያህል በየፈርጃቸው ጎራ ለይተው ሲፋለሙና ሲራኮቱ ታያላችሁ። በጣም ማለፊያ የሆነ ወጣት ደራሲ ተነባቢ መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ሕይወት በመወለድ በመኖር እና በመሞት አትደመደምም።
ደራሲ :- ኃይለመለኮት መዋዕል
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

👉💥 የፈለሱ ልቦች💥
◉ ደራሲ✍ : በናሲር ሁሴን
◉የገፆቹ ብዛት : - ገፆች
◉የተፃፈበት ቋንቋ : አማርኛ
◉ የጀርባ ዋጋ : 250 ብር
◉ የመሸጫ ዋጋ : 235 ብር ( 28$ )
◉ & #5%_Discount

💥ቀድመው ይዘዙ ያሉበት ድረስ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ወይም ነፃ ዴሊቨሪ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናደርስሎታለን።💥

To Order / ለማዘዝ
☎️ +251985097030
☎️ +251923462526

📩


👉Join us
Social Media / ማህበራዊ ድህረ ገፅ
Join us on 💥 Tellgram💥
https://t.me/ethiobooksdelivery
Join us on 💥 TikTok 💥
tiktok.com/

💥 Can't Hurt Me 💥Book Suggestion  https://t.me/ethiobooksdelivery💥Free Delivery💥25% Discount💥                  _-_-_-_-_...
21/09/2022

💥 Can't Hurt Me 💥
Book Suggestion
https://t.me/ethiobooksdelivery
💥Free Delivery💥25% Discount💥

_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

For David Goggins, childhood was a nightmare -- poverty, prejudice, and physical abuse colored his days and haunted his nights. But through self-discipline, mental toughness, and hard work, Goggins transformed himself from a depressed, overweight young man with no future into a U.S. Armed Forces icon and one of the world's top endurance athletes. The only man in history to complete elite training as a Navy SEAL, Army Ranger, and Air Force Tactical Air Controller, he went on to set records in numerous endurance events, inspiring Outside magazine to name him "The Fittest (Real) Man in America."

In Can't Hurt Me, he shares his astonishing life story and reveals that most of us tap into only 40% of our capabilities. Goggins calls this The 40% Rule, and his story illuminates a path that anyone can follow to push past pain, demolish fear, and reach their full potential.
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

👉💥 Can't Hurt Me 💥
◉ Author ✍ : David Goggins
◉ Page # : ገፆች
◉ Language : English
◉ Back Price : 350 ብር
◉ Sold Price : 260 ETB ( 28$ )
◉ Free_Delivery & 25%_Discount


To Order / ለማዘዝ
☎️ +251985097030
☎️ +251923462526

📩


👉Join us
Social Media
Join us on 💥 Tellgram💥
https://t.me/ethiobooksdelivery
Join us on 💥 TikTok 💥
tiktok.com/

💥 ፍቅር ወደ ጥላቻ ያአደረገው ጉዞ 💥አዲስ መጽሐፍ ጥቆማ  https://t.me/ethiobooksdelivery💥Free Delivery💥5% Discount💥                  _-_-_-...
19/09/2022

💥 ፍቅር ወደ ጥላቻ ያአደረገው ጉዞ 💥
አዲስ መጽሐፍ ጥቆማ
https://t.me/ethiobooksdelivery
💥Free Delivery💥5% Discount💥

_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

የዮሴፍ ታሪክ በአምስቱ የሙሴ መጻሕፍት ( ዘፍጥረት ፣ ዘጸአት ፣ ዘሌዋውያን ፣ ዘኁልቁ እና ዘዳግም ) ውስጥ ረዥም ሥፍራ የሚሸፍን ብቸኛ የአንድ ሰው ታሪክ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ የምናውቃቸው ታላላቅ አባቶች አዳም ፣ ሄኖክ ፣ አብርሃም ፣ ይስሐቅና ያዕቆብ የዮሴፍን ያህል የግል ታሪክ ሥፍራ በኦሪት መጻሕፍት ውስጥ የላቸውም። ለምን ? ነው ጥያቄው። ሙሴ ከዮሴፍ በኃላ ለእስራኤል የተነሳ መሪ ነው። በዮሴፍ ሞት እስራኤል ተጎድተዋል። እርሱ ከሞተ በኃላ የተነሱ ነገስታት ለእስራኤል መልካም አልነበሩም። በዚህ የተነሣ የዮሴፍ ታሪክ ለእስራኤላውያን መጽናኛቸው ነበር። ሙሴም ይህንን ታሪክ እያጠና ያደገ ነው። በሌላም በኩል ዮሴፍ የእስራኤልን ታሪክ ወደ ሌላ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው። የዮሴፍ ሕይወት የእስራኤልን ታሪክ ወደ ሌላ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው። የዮሴፍ ሕይወት የእስራኤልን ታሪክ በስድስት መልኩ ቀይሮታል።
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

👉💥 ፍቅር ወደ ጥላቻ ያአደረገው ጉዞ 💥
◉ ደራሲ✍ : በዲያቆን ዳንኤል ክብረት
◉የገፆቹ ብዛት : 270 ገፆች
◉የተፃፈበት ቋንቋ : አማርኛ
◉ የጀርባ ዋጋ : 450 ብር
◉ የመሸጫ ዋጋ : #425 ብር ( 28$ )
◉ & #5%_Discount

💥ቀድመው ይዘዙ ያሉበት ድረስ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ወይም ነፃ ዴሊቨሪ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናደርስሎታለን።💥

To Order / ለማዘዝ
☎️ +251985097030
☎️ +251923462526

📩


👉Join us
Social Media / ማህበራዊ ድህረ ገፅ
Join us on 💥 Tellgram💥
https://t.me/ethiobooksdelivery
Join us on 💥 TikTok 💥
tiktok.com/

💥የዓለም ታራክ መጽሐፍ -፩💥የመጽሐፍ ጥቆማ  https://t.me/ethiobooksdelivery💥Free Delivery💥25% Discount💥                  _-_-_-_-_-_-_-...
17/09/2022

💥የዓለም ታራክ መጽሐፍ -፩💥
የመጽሐፍ ጥቆማ
https://t.me/ethiobooksdelivery
💥Free Delivery💥25% Discount💥

_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

ከበደ ሚካኤል በኢትዮጵያ ሥነ ፅሁፍ ታሪክ ውስጥ ገናና ከሆኑት ደራሲያን አንዱ ናቸው። ጥቅምት 23 ቀን 1909 ዓ.ም.የተወለዱት ባለቅኔ የቤተክህነትን ትምህርት ካገባደዱ በኋላ በአሊያንስ ፍራንሲዝና በሳዛሪስት ሚሲዮን ዘመናዊ ትምህርትን ተክታትለዋል፡፡ የግሪክ፤ የርማውያን፣ የእንግሊዝ፣ የፈረንሳይ፤ የጀርመን፤ የሩስያና የጣሊያንን በርካታ መጻሕፍት ከመረመሩም በኋላ ሃያ ስድስት መጻሕፍትን ለወገኖቻቸው አበርክተዋል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለዚሁ ተግባራቸው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ በ1990 ዓ.ም በሰጠበት ወቅትም፤ “በድርሰቶቻቸው ውስጥ የሚታዩት የአኒህ ታላቅ ደራሲ የሐሳብ መግለጫዎች፣ ቃላት፣ ዘይቤዎች እና ሌሎች የአጻጻፍ ስልት ገፅታዎች በኋላ ለመጡ ደራሲዎች ያደረጉት አስተዋጽኦ ቀላል አይደለም። በተለይ ከ1950ዎቹ ወዲህ የተነሱ በርካታ ደራሲዎች የእሳቸውን ድርሰቶች አንብበው፤ በሳቸው ድርሰቶች ሥነ ጽሁፍን አውቀውና አጣጥመው ደራሲ ሊሆኑ በቅተዋል” ብሏል፡፡
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

👉💥 የዓለም ታራክ መጽሐፍ -፩ 💥
◉ ደራሲ✍ : ከከበደ ሚካኤል
◉የገፆቹ ብዛት : 420 ገፆች
◉የተፃፈበት ቋንቋ : አማርኛ
◉ የጀርባ ዋጋ : 450 ብር
◉ የመሸጫ ዋጋ : 335 ብር ( 28$ )
◉ Free Delivery & 25% Discount

💥ቀድመው ይዘዙ ያሉበት ድረስ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ወይም ነፃ ዴሊቨሪ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናደርስሎታለን።💥

To Order / ለማዘዝ
☎️ +251985097030
☎️ +251923462526

📩


👉Join us
Social Media / ማህበራዊ ድህረ ገፅ
Join us on 💥 Tellgram💥
https://t.me/ethiobooksdelivery
Join us on 💥 TikTok 💥
tiktok.com/

💥ራስን የመለወጥ መንገድ💥         The new earthየመጽሐፍ ጥቆማ  https://t.me/ethiobooksdelivery💥Free Delivery💥5% Discount💥             ...
15/09/2022

💥ራስን የመለወጥ መንገድ💥
The new earth
የመጽሐፍ ጥቆማ
https://t.me/ethiobooksdelivery
💥Free Delivery💥5% Discount💥

_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

በዚህ በጥድፊያ የተሞላበት ዘመን ሁላችንም ከሚገባው በላይ እናስባለን ፣ ከሚያስፈልገን በላይ እንፈልጋለን በመሀሉም በጉዞው መደሰት እንደሚገባን እንዘነጋዋለን። ሰዎች ስለ እኛ የሚያስቡትን ነገር ያስጨንቀናል ፣ ራሳችንን ከሌሎች ጋር እናነጻጽራለን በውጤቱም እኛ በጥሩ ሁኔታ ውስጥ እንደማንገኝ'' ይሰማናል።
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

👉💥ለውጥ💥
◉ ደራሲ✍ : በቢንያም አለማየሁ
◉የገፆቹ ብዛት : 237 ገፆች
◉የተፃፈበት ቋንቋ : አማርኛ
◉ የጀርባ ዋጋ : 280 ብር
◉ የመሸጫ ዋጋ : 224 ብር ( 28$ )
◉ Free Delivery & 20% Discount

💥ቀድመው ይዘዙ ያሉበት ድረስ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ወይም ነፃ ዴሊቨሪ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናደርስሎታለን።💥

To Order / ለማዘዝ
☎️ +251985097030
☎️ +251923462526

📩


👉Join us
Social Media / ማህበራዊ ድህረ ገፅ
Join us on 💥 Tellgram💥
https://t.me/ethiobooksdelivery
Join us on 💥 TikTok 💥
tiktok.com/

💥ለውጥ💥የመጽሐፍ ጥቆማ  https://t.me/ethiobooksdelivery💥Free Delivery💥5% Discount💥                  _-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-...
14/09/2022

💥ለውጥ💥
የመጽሐፍ ጥቆማ
https://t.me/ethiobooksdelivery
💥Free Delivery💥5% Discount💥

_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

ይህች ሀገር ካለችበት የድህነት
አረንቋ የምትወጣው በዕውቀት
በጠገቡ አዕምሮዎች፣ ቅን
አስተሳሰብ በተሞሉ ልቦናዎችና
ለሌሎች በሚኖሩ ሰብዕናዎች
መሆኑን ሁሌም አስታውስ።
ፍትህ ሃይማኖት፣ ዘር ወይም ብሔር
የለውም። ለማንም አይወግንም።
ለሁሉም የሰው ዘር እኩል ይቆማል።
እናም ከተበደሉት ሁሉ ጎን ቁም፤
ይህ የሰውነትህ ክብር ነው።
" 'በሕይወት ውስጥ እጅግ በጣም
ከባዱ ሸክም የሚሸከሙት ነገር
አለመኖር ነው' የሚል ነበር
የጠቢቡ መልስ"
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_

👉💥ለውጥ💥
◉ ደራሲ✍ : በበድሩ ሁሴን
◉የተፃፈበት ቋንቋ : አማርኛ
◉ የጀርባ ዋጋ : 200 ብር
◉ የመሸጫ ዋጋ : 190 ብር ( 28$ )
◉ Free Delivery & 5% Discount

💥ቀድመው ይዘዙ ያሉበት ድረስ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ወይም ነፃ ዴሊቨሪ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናደርስሎታለን።💥

To Order / ለማዘዝ
☎️ +251985097030
☎️ +251923462526

📩


👉Join us
Social Media / ማህበራዊ ድህረ ገፅ
Join us on 💥 Tellgram💥
https://t.me/ethiobooksdelivery
Join us on 💥 TikTok 💥
tiktok.com/

👉ስለመፀሃፉ በጥቂቱ Pdf ለማየት በዚህ ሊንክ ወደ ቴሌግራም ይቀላቀሉ
https://t.me/ethiobooksdelivery

Address

Ethiopia Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Books Delivery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category