30/11/2025
ኔፁ (Netsu) - የ2025 የአመቱ ምርጥ አስቂኝ ሴት ኮሜዲያን (Best Funniest Comedy Content - Female) አሸናፊ ሆነች!
በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ በፈጠራ እና በአስቂኝ ይዘቷ የምትታወቀው ኔፁ (Netsu) በድጋሚ ትልቅ እውቅና አገኘች!
ኔፁ በ2025 ዓ.ም. በተካሄደው ውድድር “Best Funniest Comedy Content (Female)” በሚለው ምድብ በአንደኝነት በማሸነፍ፣ የብዙ ተመልካቾችን ቀልብ ስባሪ እንደሆነች በተግባር አሳይታለች።
ነፁ እንኳን ደስ ያለሽ
🏆🏆🏆
🌴🌴🌴