EAZY ONLINE MARKET

EAZY ONLINE MARKET እቤትዎ ተቀምጠው ስልክዎን በመጠቀም በቀላሉ የፈለጉትን እቃ ማግኘት የሚችሉበት ቦታ ነዉ። ይዘዙን ካሉበት እናደርሳለን።

Baby play mat 3 in 1 baby play gym matብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ # play mat # Ball pit # Gym30ኳሶች አብረው ያሉትምቹ ትራስ አብሮ ያካተተአራቱም ...
14/09/2022

Baby play mat
3 in 1 baby play gym mat
ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ
# play mat
# Ball pit
# Gym

30ኳሶች አብረው ያሉት
ምቹ ትራስ አብሮ ያካተተ

አራቱም መአዘን እንደቦክስ ተሰብስቦ ኳሱ ውስጡ ተደርጎ ለመቦረቅ የሚያስችላቸው

በአንዱ በኩል ብቻ እንደበር ተከፍቶላቸው ልጆች እንደልብ እየገቡ እየወጡ እንዲጫወቱ የሚያግዝ

ምንጣፉን ዘርግተን ልጆች መቀመጥ በማይችሉ ሰአት በጀርባቸው ተንጋለው እንደልብ የተንጠለጠሉት አሸንጉሊቶችን እየነካኩ እንዲቦርቁ ይረዳል

ከላይ የሚወጠሩትን አሸንጉሊቶች በማንሳት እንደ ምንጣፍ እንዲገለገሉበት መሆን የሚችል

ምንጣፍ በጣም ምቹ

ይሄን ሁሉ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ ኳሊቲ ፕሌይ ጂም

👉ልብ ይበሉ ለወዳጅ ዘመዶ በስጦታ መልክ ለመስጠት ለአራስ ጥየቃ ልዩ እቃ

በ3500 ብር ብቻ

📲 0967103153

Address

MERKATO AREA
Addis Ababa

Telephone

+251912113119

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EAZY ONLINE MARKET posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share