Victor Doors and Elevators

Victor Doors and Elevators Victor doors (security doors and elevator)
(2)

25/10/2025
25/10/2025
➡️ከእንግዲህ በመብራት መቆራረጥ መቸገር ቀረ♻️Mona-Power ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ  #ሊትየም ባትሪ...
19/07/2025

➡️ከእንግዲህ በመብራት መቆራረጥ መቸገር ቀረ
♻️Mona-Power ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም ባትሪው ( = brand(Shoto) and Hybrid solar Inverter =brand(Must) and brand (Deye)
® EUROPEAN STANDARD🔖ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን
⚡️ እርስዎ በሚፍልጉት ኪሎ ዋት ኢንቨርተር እና ባትሪ ከ5kw ,8kw,10kw, 15kw,20kw ,25kw,30kw,40kw,50kw...100kw እስከ ሚፍልጉት ኪሎ ዋት ድረስ እንዲሁም ባለ 550 ዋት ሶላር ፕኔል በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን አቅርበን እንገጥምሎወታለን⚡️
🏘 ለመኖሪያ ቤቶች
🏬 ለሆቴሎች
🏢 ለአፓርትመንቶች
🏦 ለባንኮች
⛺️ ለአስጎብኚ ድርጅቶች
🏩 ለሆስፒታሎች
🏛 ለቢሮዎች
🏢 ለኮንዶሚኒየም
🌍ለኢንተርኔት ካፌ
📃ለህትመት ቤቶች
🛍አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ
📡ለቴሌኮም ሴክተር
🎥ለሲኒማ ቤቶች
⚡️ ለዘመናዊ የኤሌክትሪክ
መኪናዎች ቻርጅ
⚡️ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ፣ካውያ
⚡️ የልብስ ማጠቢያ ማሽን
⚡️ ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር ለምትፍልጉት አግልግሎት
ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት
✅ Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም!
✅ ድምፅ አልባ , ጭስ አልባ
✅መብራት መጥፍቱን ሳናውቀው በ0.04 Micro-second የሚከፍት
✅ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና

📌የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ነፃ ጥገና ጋር
👉ለበለጠ መረጃ
☎️+251912396550
ይደውሉ

በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:🚪Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የ...
15/04/2025

በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:

🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው

📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።

🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ21 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን::

📞 ለበለጠ መረጃ
09-12-39-65-50✅

🔵
ይደውሉልን።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Victor Doors and Elevators posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Victor Doors and Elevators:

Share