Zola construction material supply

Zola construction material supply Madda dhugaa

Har'a mandara Daawititti fayyisaan isiniif dhalateera; inni immoo Kristos goofticha*.ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ...
07/01/2024

Har'a mandara Daawititti fayyisaan isiniif dhalateera; inni immoo Kristos goofticha*.
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። For unto you is born this day in the city of David a Saviour, which is Christ the Lord.

የሉቃስ ወንጌል 2:11

20/11/2023

Omishalee gypsum
1. MG gypsum
2. Eden gypsum
3. Anbessa gypsum

Nuu biraa ni argaatu

20/11/2023
17/11/2023

osoo plastering hin godhaamin kallatidhaan gypsum primecoat jedhamu fayyadamuu ni dandaa.
Meesha isaa nuu biraa argaatu
Oggessaas yoo barbadaan ni jiraa

ለቤቶ ቀለም ከመግዛቶ እና ከመቀባቶ በፊትር እነዚህን ነገሮች ልብ ይበሉ!ቀለማት የተለያየ አማራጮች አሏቸው። ለውስጥ እና ለውጭ የሚሆኑት የተለዩ ናቸው የውጪ ቀለሞች ጸሃይ፣ ውሃ፣ አቧራ እና...
17/11/2023

ለቤቶ ቀለም ከመግዛቶ እና ከመቀባቶ በፊትር እነዚህን ነገሮች ልብ ይበሉ!

ቀለማት የተለያየ አማራጮች አሏቸው። ለውስጥ እና ለውጭ የሚሆኑት የተለዩ ናቸው
የውጪ ቀለሞች ጸሃይ፣ ውሃ፣ አቧራ እና መሰሎችን መቋቋም አለባቸው። የውስጥ ቀለም ደግሞ ቆንጆ እይታ የሚሰጥ፣አቧራ ፣ የእጅ ንክኪን እና ቆሻሻን የሚቋቋም መሆን አለበት። ስለዚህ ቀለም በሚገዛበት ጊዜ ይህን ከግምት ማስገባት ግድ ይላል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ለሚፈልጉት አገልግሎት የሚመርጡት የቀለም ከለርም (colour) ከግምት የሚገባ መሆን ኣለበት። ለሳሎ፣ ለመኝታ ክፍል፣ ለ ማብሰያ ... ለሁሉም ከመወሰኖ በፊት ትንሽ ሳምፕል ቢያሰሩ ይመከራል።

Zola የካዲስኮ ምርቶች ወኪል አከፋፋይ
ማንኛውንም አይነት የ ካዲስኮ ቀለም ምርቶችን ለህንፃ መሳርያ ሱቆች፣ለፕሮጀክቶች እና ለድርጅቶች በፋብሪካው ዋጋ እናቀርባለን።

የካዲስኮ #ኳርትዝ

በፋብሪካው #ዋጋ! እናቀርባለን።

ስልክ +251 929 10 34 83
+251 910 75 11 33

25/04/2022

Oduu Ammee📍

Ramaddiin Yuuniversitii ifa ta'eera.

Barattoonni kutaa 12ffaa qabxii seensa yuniversitii fiddan hundi keessanu ramaddii keessan laallachu ni dandeettu.

Ilaaluudhaaf👇

1ffaa telegraama

2ffaa Sms 9444 ilaalu dandeettu.

22/04/2022

shager media amazing tv show coming soonmaaqa ganamaa moggaaftee median shager sagantaa babareedon yeroo dhiyooti

21/04/2022



አሜሪካ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ 313 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ እየሰጠች መሆኑ አስታውቃለች።

አሜሪካ ፤ በ በኩል በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ግጭት ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት ወደ 313 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ተጨማሪ እርዳታ እየሰጠች መሆኑን ድርጅቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡

በአፋር ፣ በአማራና በትግራይ ክልሎች እየተካሄድ ያለው ግጭት ወደ 9 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ያጋላጠቸው ሲሆን ወደ 2 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ እንዲፈናቀሉ ማድረጉንም ድርጅቱ አስታውቋል፡፡

በትግራይ ክልል ብቻ 90 % የሚሆነው የክልሉ ህዝብ እርዳታ የሚሻ ነው ያለው መግለጫው በ3ቱም ክልሎች ወደ 1 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች በሚቀጥለው ሰኔ ከፍተኛ ረሀብ ለመሰለ አደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ ብሏል።

ዛሬ ይፋ የተደረገው አዲሱ እርዳታ ወደ 7 ሚሊዮን ለሚጠጉ ሰዎች አስቸኳይና የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙ የሚያደርግ ሲሆን የማህበረሰባዊ ጤና ተቋማትን ለማጠናከር የሚውል መሆኑም ድርጅቱ መግለፁን ቪኦኤ ሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251929103483

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zola construction material supply posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share