Interlink Africa

Interlink Africa Interlink Africa is based in Addis Ababa, Ethiopia with a primary function of procuring Fast Moving Consumable Goods throughout Africa.

WE BRING YOU THE BRANDS YOU TRUST

20/09/2024
04/05/2024

cosmelan 2 is a home cream whose main action is the attenuation and control of acquired skin pigmentation imperfections ...
14/04/2024

cosmelan 2 is a home cream whose main action is the attenuation and control of acquired skin pigmentation imperfections of melanic origin, located on the face.

ጂ ቲ ኤስ ኮንሠልት የሊን ማኔጅመንት ፕሮጀክት ማብሠሪያ መድረክ አካሄደበመድረኩ በምርታማነት ፍልስፍናው ዙርያ ያሠለሠጠናቸውን የኢንዱስትሪያል ኢንጂነሮች ወደስራ የማስገባት መርሀ ግብር ተከና...
04/05/2023

ጂ ቲ ኤስ ኮንሠልት የሊን ማኔጅመንት ፕሮጀክት ማብሠሪያ መድረክ አካሄደ

በመድረኩ በምርታማነት ፍልስፍናው ዙርያ ያሠለሠጠናቸውን የኢንዱስትሪያል ኢንጂነሮች ወደስራ የማስገባት መርሀ ግብር ተከናውኗል

EED ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም

በሐገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የምርታማነት ችግር ለመቅረፍ እንደሚረዳ በታመነበት የሊን ማኔጅመንት የምርታማነት ፍልስፍና ዙርያ የሚንቀሳቀስ ፕሮጀክት በጂ ቲ ኤስ ኮንሠልት አማካኝነት ዛሬ ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም ወደስራ መግባቱን አሳውቋል፡፡

የምርታማነት ፍልስፍናው በሩቅ ምስራቅ ሐገራት በስፋት የሚታወቅና ለሐገራዊ ኢኮኖሚያዊ ስኬታማነታቸውም ወሳኙን ድርሻ እንደተወጣ በመድረኩ ተገልጿል፡፡

በዚህ መርሀ ግብር ተገኝተው የመክፈቻ ንግገር ያደርጉት በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የጨርቃጨርቅና አልባሳት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ስዩም ውጅራ የዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ከሌሎች ሀገራት ያሉትን መልካም ተሞክሮዎችን በማምጣት ለሀገር ውስጥ በሚስማማ መልኩ ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በአዲስ መልክ ሲደራጅም ከዚቀደሙ በተለየ መልኩ ለኢንተርፕራይዞች ድጋፍ ለማድረግ በሚያችል መልኩ መዋቀሩን የተናገሩት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሩ ተቋሙ ችግር ፈች የሆኑ የንድፍ ሀሳብና የተግባር ስልጠናዎችን፣ የመስሪያ ቦታዎችን ለማቅረብ እየሰራ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

የሊን ማኔጅመንትን ተግባራዊ ለማድረግ በደረገው ሂደት ውስጥ ተቋማቸው አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል፡፡ እሳቤው በተመረጡት ላይ ተግበራዊ ተደርጎ ውጤታማነቱን በማረጋገጥ ሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ላሉ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተደራሽ ለማድረግ አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለንም ብለዋል፡፡

ፕሮጀክቱ በምርታማነት ፍስስፍናው ዙርያ ከዚህ ቀደም ከባንግላዴሽ በመጡ ከፍተኛ ኤክስፐርቶች ያሰለጠናቸውን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሮች በአዲስ አበበና አካባቢዋ በተመረጡ 50 የሚሆኑ በጨርቃጨርቅና አልባሳት ዘርፉ በተሰማሩ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች የሊን ማኔጅመንት እሳቤን ተግባራዊ ለማድረግ የማስጀመሪያ መር-ሀግብር ተከናውኗል፡፡

በትግበራ ሂደቱም የተመረጡት አምራች ኢንተርፕራይዞች የእሳቤውን አስፈላጊነት ተገንዝበው ተገቢውን ትኩረት መስጠት እንደሚገባቸው ተጠቁሟል፡፡

የጂቲኤስ ኮንሠልት ኦፕሬሽን ሐላፊ አቶ ሚካኤል ዓለማየሁ በበኩላቸው ሊን ማኔጅመንት እ ኤ አ በ1940 እንደተጀመረና ዋና ዓላማው በተለያዩ የስራ ዘርፍ ላይ ወጭን በመቀነስ ጥራትን በመጨመር ውጤታማነትን ማረጋገጥ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ አብራርተዋል፡፡

የካይዘን ፍልስፍና የሊን ማኔጅመንት አንዱ አካል እንደሆነ ያስታወሱት አቶ ሚካኤል ሊን ማኔጅመንት ችግሮችን ይለያል የለየውንም ለምን እንደተፈጠረ በማጥራት በቀጣይ በዘላቂነት የሚፈቱ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያስቀምጣል ብለዋል፡፡
በቀጣይ በዘርፉ የሰለጠኑ ባለሙያዎችን በማሰማራት በተመረጡ 50 በጨርቃጨርቅና አልባሳት ዘርፍ በተሰማሩ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተግባራዊ እንደሚደረግ ጠቁመዋል፡፡

በመድረኩ እንደሀገርዘርፉ ያለበት ችግር ምንድን ነው? የባንግላዲሽ የጨርቃጨርቅ ዘርፍ ተሞክሮ፣ የሊን ማኔጅመንት ጽንስ ሀሳብና አተገባበርና ሊን ማኔጅመንት ከካይዘን ጋር ያለው ቁርኝት ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ሰነዶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡

Transform your skin with Jan Marini Skin Research! Our cutting-edge skincare products target aging, sun damage, acne, an...
26/01/2023

Transform your skin with Jan Marini Skin Research! Our cutting-edge skincare products target aging, sun damage, acne, and pigmentation for a youthful, radiant complexion. Discover the full range of our cleansers, toners, moisturizers, serums, masks and peels on our website http://shop.amrach.net/product-category/beauty-products/ and get your hands on the best skincare now!

#28














Visit the Shop

Wholesale opportunity! Add top-selling Johnson & Johnson Baby Shampoo to your inventory. Trusted, tear-free, hypoallerge...
12/01/2023

Wholesale opportunity! Add top-selling Johnson & Johnson Baby Shampoo to your inventory. Trusted, tear-free, hypoallergenic formula. Contact us today to become a distributor.

እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁMerry Christmas
06/01/2023

እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁ
Merry Christmas

26/09/2022

https://www.facebook.com/123960474361367/posts/4831059433651424/
21/01/2022

https://www.facebook.com/123960474361367/posts/4831059433651424/

የአምራች ኢንዱስትሪውን የገበያ ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለውን የግብዓት አቅርቦት እና የገበያ እጥረት ችግር ለመፍታት የሚያስችል ስምምነት ከጅቲኤስ ኃ/የተ/የግል ድርጅት ጋር ተፈረመ፡፡

ስምምነቱ የአምራች ኢንዱስትሪውን የግብዓት አቅርቦትና የምርት ገበያ እጥረት በመቅረፍ በአቅራቢዎችና ገዢዎች መካከል ያለውን ክፍተት የሚሞላና በአንድ ማዕከል በማገናኘት ትስስራቸውን የሚያጠናክር መሆኑ ተገልጿል፡፡

ቀጣይነት ያለው እና ተወዳዳሪ የሆነ ከፍተኛ፣ መካከለኛና አነስተኛ አምራች ኢንዱስትሪን ለመገንባትና ለማሳደግ በዲጂታል ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን ያግዛልም ነው የተባለው፡፡

በስምምነቱ አምራች ኢንዱስትሪውን በኦንላይን የማስተዋወቅና የማበረታታት፣ የማስተባበር፣ ስልጠና የመስጠት እንዲሁም የአምራች መረጃ የመለዋወጥ ስራ ይሰራልም ተብሏል፡፡

ጅቲኤስ ትሬድንግ ኃላፊነቱ የተወሰ የግል ድርጅት “አምራች ዶት ኔት” የተሰኘ በ2005 ዓ.ም የተመሠረተ በኦንላይን የመገበያያ ማዕከል ሲሆን ፥ አምራቾችን፣ ግብዓት አቅራቢዎችንና ገዢዎችን በአንድ ማዕከል በዲጂታል ገበያ የሚያገናኝ ድርጅት መሆኑ ተገልጿል፡፡

በማምረቻው ዘርፍ ያለውን የተበጣጠሰ ገበያ ወደ አንድ ማዕከል በማምጣት በኦንላይን ገዢና ሻጭን በማገናኘት የሀገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ የገበያ ትስስር የሚፈጥር በመሆኑ ለአምራቾች ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

እንኳን አደረሳችሁ ፤ መልካም በዓልከInterlink Africa
11/09/2021

እንኳን አደረሳችሁ ፤ መልካም በዓል
ከInterlink Africa

Address

Zouleka L. G. K Building
Addis Ababa
2160B

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 12:30

Telephone

+251987575757

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Interlink Africa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Interlink Africa:

Share

Category