Bookstore Ethiopia

Bookstore Ethiopia provides printed books & eBooks for students, professionals, schools, libraries, booksellers, organizations and people in a quest for knowledge through our local store & online shop ( https://bookstore.et ) .

Improving your life is much easier than you think. Whether it’s losing weight, sleeping more, or restoring your work/lif...
26/07/2022

Improving your life is much easier than you think. Whether it’s losing weight, sleeping more, or restoring your work/life balance – the secret is to start small.

For years, we’ve been told that being more healthy and productive is a matter of willpower: that we should follow the latest fad and make constant changes to our lifestyles. But whether in our diets, fitness plans or jobs, radical overhauls never work. Instead we should start with quick wins — and embed new, tiny habits into our everyday routines.
Get the book : https://t.me/BookstoreEthiopia/77
Audiobook (1 - 4 parts) : https://t.me/BookstoreEthiopia/82

30/03/2022
"ምኞት የህይወት ግማሽ ነው ፤ስሜት አልባነት ደግሞ የሞት ግማሽ ነው ።" Khalil Gibran
28/03/2022

"ምኞት የህይወት ግማሽ ነው ፤ስሜት አልባነት ደግሞ የሞት ግማሽ ነው ።" Khalil Gibran

21/03/2022

Dr. Eyob Mamo
==========
የሚያነቡ ሰዎች . . .
1. ካለማቋረጥ ራሳቸውን ያሻሽላሉ
2. ጊዜያቸውን በተራ ነገር ከማሳለፍ ይጠበቃሉ
3. ጸሃፊዎቹ ብዙ ጊዜ ወስደው በልምምድና በጥናት ያገኙትን እውቀት በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይቀስማሉ
4. አእምሯቸው በንባብ ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ስለሚል ለተራ ወሬና ለወረዱ ነገሮች ጊዜውም ሆነ ፍላጎቱ አይኖራቸውም
5. የውስጥ እርካታና መረጋጋትን ያዳብራሉ
አንብቡ! እደጉ! ተለወጡ! ከተራውና ከማይጠቅማችሁ ወሬ ውጡ! በሃገራችንም ሆነ በውጪ ሃገር ሰዎች የተጻፉ መልካም ነገር የያዙ መጽሐፎችን እየመረታችሁ አንብቡ!

እንኳን ለገና በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ።
05/01/2022

እንኳን ለገና በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ።

05/01/2022

What is it called Hypnosis in Amharic ? Just in one word only.

05/01/2022



#ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም!
#መታመም ማለት ትሞታለህ ማለት አይደለም!
#ሃብታም መሆን የጥሩ እድል ትርጉም አይደለም!
#ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር የድሎት ምንጭ አይሆንም!
#ጥሩ መኪና መንዳት ለምትደርስበት ቦታ ዋስትና
አይሰጥህም !
#ለቤተሰብህ ዶክተር ብትቀጥር ቋሚ የጤና ዋስትና አይኖርህም!
#ብዙ መማር ጥበበኛ አያደርግህም!
#ሃብታም ማግባት ለደስተኛ ለህይወት ማረጋገጫ አይሆንም!
#ክርክር ማሸነፍ ትክክል መሆን አይደለም !
#ገነት የማያሸልም ምንም ነገር ብትሰራ ጊዜያዊ እና
ውሸት ነው ። ያለ አምላክ የሚራመድ ሰው በድን
ነው፣አንተ በራስህ ላይ ስልጣን የለህም* አንተ
ሰውነትህን ታያለህ እሱ ደምስርህን ያያል ። ሁሉም
ነገር ለርሱ ይቻላል በሁሉም ነገር ውስጥ አምላክህን ጣልቃ አስገባ።

Address

CMC/In Front Of Civil Service University
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:00
Sunday 08:00 - 00:00

Telephone

+251118659227

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bookstore Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category