Hawassa City Trade Fuel information

Hawassa City Trade Fuel information Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hawassa City Trade Fuel information, Shopping & retail, Addis Ababa.

29/09/2022
29/09/2022

ሐሙስ 19/01/15 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ተባረክ፦ የግልና የመንግስት ሞተር ሳይክል ብቻ!

*2.ቶታል (መናኸሪያ)፦የግልና የመንግስት ሞተር ሳይክል እና የቤት መኪና ብቻ!

*3.ግሎባል፦ ባጃጅ ብቻ!

*4.ቶታል(ፒያሳ ሌዊ ጎን)፦ ባጃጅ ብቻ!

*5. ኦይል ሊቢያ(መናኸሪያ)፦ የመንግስት ሞተር ሳይክል እና ባጃጅ ብቻ!

*6. የተባበሩት ዳቶ፦ ባጃጅ ብቻ!

*7. ታፍ፦ ዳማስ፣ ኩይት ታክሲ እና የግል ሞተር ሳይክል ብቻ!

*8. የተባበሩት ዘላለም ፦ ሚኒባስ፣ላዳ ታክሲ እና ባጃጅ ብቻ!

*9. ግሪን (ገመጦ)፦ የመኪና ታክሲ (ዳማስ፣ሚኒባስ ፣ላዳና ኩይት) ብቻ!

ማሳሰቢያ ፦
ማንኛውም የድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በቴሌ ብር ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa City Trade Fuel information posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share