08/01/2026
ድብርት አነበረባትም እራሷን አልወረወረችም በቂ የሆነ ማስረጃ አስቀምጣለች ከዚህ በላይ መረጃ አለ ? እያንዳንዱ ደቂቃዎች በሰቆቃ ነው ያሳለፈችው ያልታደች ነብስ🥺 1 ቀን እንደሚ*ገላት ስለምታውቅ ነበር ፎቶ እያነሳች የምታስቀምጠው ቀነኒ ለእራሷ ድምፅ የሆነች ሴት ናት የሞተችው እራሷን አጥ*ፍታ አደለም በጎ ህሊና ያላችሁ Ethiopiaዋን ለቀነኒ ድምፅ ሆኑ በአንድነት ከቆምን ፍትህ ታገኛለች ..ለዛውም አሰቃይቶ ነው የገ*ደላት 😥
👩⚖️