Ermiya gebremikael

Ermiya gebremikael ሰው ሁን.

"ቤቱን ለባለቤቱ ሳናስረክብ ለዓይናችን እንቅልፍ አንሰጥም""ዘንድሮ በሀገረ ቤልጂየም ታሪክ ይሰራል"እንኳን በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት በዓል ቀን አደረሳችሁ       ከመላው አውሮፓ ...
18/07/2024

"ቤቱን ለባለቤቱ ሳናስረክብ ለዓይናችን እንቅልፍ አንሰጥም"
"ዘንድሮ በሀገረ ቤልጂየም ታሪክ ይሰራል"

እንኳን በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት በዓል ቀን አደረሳችሁ

ከመላው አውሮፓ ለስፖርት ለምትመጡ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የደብረ ስብሐት ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ቤ/ክ ድንኳን በልዩ መስተንግዶ ይጠብቃችኋል
መስተንግዶአችን በእጅጉ ይደሰታሉ
ከባሕላዊ ምግቦች ባሻገር በድንኳናችን ንዋየ ቅዱሳት፣ የኢትዮጵያውያን 2017 ካሌንደር፣ ቲሸርት፣ ትኩስ መጠጦችን ጨምሮ ዝግጅቱ ተጠናቋል

ከJuly 30 እስከ Aug 4 /2024*

አድራሻ፦
Sportdienst Ronse T Rosco Leuzesteenweg 241 ,9600 Ronse

ነሀሴ 8 አይቀርም!!!
12/08/2022

ነሀሴ 8 አይቀርም!!!

Address

Adiss Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251929512260

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ermiya gebremikael posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ermiya gebremikael:

Share