09/07/2023
የካፌ ስራ ንግድ አይደለም እቃ ሽጠህ ሳይሆን አገልግሎት ሰተህ የአገልግሎት
ብራንድ ላይ ሰርተህ የብራንድ ነው ምትቀበለው!!
ከካልዲስ ኮፊ አጠገብ ተመሳሳይ ቡና በ10ብር ልታገኝ ትችላለህ የካልዲስ ቡና 50 እና 100 የሆነው ቡናው የተለየ ሁኖ ሳይሆን ምትከፍለው ለቡናው ሳይሆን ለብራንዱ (ካልዲስ ለሚለው ስም) ስለሆነ ነው!!
በሰርቪስ ኢንዱስትሪ ብራንድ ከኳሊቲ በላይ ትልቅ ትርጉም አለው!!