12/23/2015
በአንድነት ለሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ቶሮንቶ
የተዘጋጀ ልዩ የውይይት መድረክ
ረሃብ መሬትና የተማሪዎች ተቃውሞ በኢትዮጵያ
ባለፈው ክፍለ ዘመንና ዘንድሮ
ተጋባዥ እንግዳ አቶ ፈቃደ ሸዋቀና
በኢትዮጵያ ታሪክና ማህበረስብ ተመራማሪና ቀድሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሱቲ መምህር
አወያይ
አቶ ዳንዔል ጥላሁን የህግ ጠበቃ
ቀን፡ ደሰምበር 27፣ 2015 December 27 2015
ቦታ ፡ቶሮንቶ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ ቁጥር 101
Toronto City Hall 100 Queen St West Rm 101 /younge subway
ሰአት ከ 2-5 ፒም 2-5 Pm
እባክዎን ጥቁር በመልበስ በሃገራችን ስለ ነጻነት በመንግስት የሃይል እርምጃ ለተወሰደባቸው ወገኖቻችን አጋርነትዎን ይግለጹ
ስብሰባው በሰአቱ ስለሚጀመር እባክዎን ሰአቱን ያክብሩክን
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 647 773 9539 ይደውሉ
www.andnettoronto.blogspot.com