15/08/2026
🙏 ሁላችሁም ተጋብዛችሀል 🙏
ነገ፣ ነሐሴ 16 ከምሽቱ 2:00 (8:00 PM Pacific Time) ጀምሮ በኃይለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት እና ስብከት ምሽት አብረውን ይቀላቀሉ
ዘላለም ተድላ
💫 የቃሉን ጥማት ይዘው ይምጡ
💫 ለበረከት ተዘጋጅተው ይምጡ
💫 ጓደኞችዎን ይዘው ይምጡ Link ሼር በማድረግ ተባበሩን
⛪ ሎኬሽን live onlin
🕗 8:00 PM PDT (ለኢትዮጵያ ተመልካቾች 6:00 ጠዋት EAT)
እንዳያመልጥዎ — በዚያ እንገናኝ! 🙌🔥
#መጽሐፍቅዱስትምህርት #ስብከት #እምነት #ዘላለም ተድላ