Kassim Oumer

Kassim Oumer ቅድሚያ ለተውሂድ
እንላለን ምክንያቱም ተውሂድ የተፈጠርንለት አላማ ነውና

ፍትህ ለአክሱም
14/04/2026

ፍትህ ለአክሱም

ኢትዮ የሃገር ውስጥ በረራ ቦታ
15/03/2026

ኢትዮ የሃገር ውስጥ በረራ ቦታ

14/03/2026

ይህ ዱባይ ሳይሆን ኢትዮ ነው።አልሃምዱሊላህ

انا لله وانا اليه راجعون اللهم اغفر وموتى المسلمين وارحمهم بواسعرحمتك وجعل قبورهم روضتى من رياض الجنت
04/11/2024

انا لله وانا اليه راجعون
اللهم اغفر وموتى المسلمين وارحمهم بواسعرحمتك وجعل قبورهم روضتى من رياض الجنت

በሊባኖስ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት ወደ አገር ለመመለስ ለተመዘገባችሁ ዜጎች====================በሊባኖስ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት ችግር ላይ የወደቁ ዜጎችን ወደ አገር ለመመ...
03/11/2024

በሊባኖስ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት ወደ አገር ለመመለስ ለተመዘገባችሁ ዜጎች
====================

በሊባኖስ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት ችግር ላይ የወደቁ ዜጎችን ወደ አገር ለመመለስ ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ለሰነዶች ዝግጅት፣ያልተሟሉ መረጃዎችን ለማሟላት እና የጉዞ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የተመዘገቡ ዜጎችን በአካል ቆንስላ ጄነራል ፅ/ቤት እንዲቀርቡ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች በተገለጸው ፕሮግራም መሰረት ብቻ በቆንስላ ጽ/ቤቱ የስራ ሰዓት እንድትመጡ እናሳስባለን፤
1. የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል በእንግሊዝኛ ከA እሰከ D ባለው የሚጀምር ሰኞ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 4 ቀን 2024
2. የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል በእንግሊዝኛ ከE እሰከ L ባለው የሚጀምር ማክሰኞ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 5 ቀን 2024፤
3. የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል በእንግሊዝኛ ከM እሰከ S ባለው የሚጀምር እሮብ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 6 ቀን 2024፤
4. የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል በእንግሊዝኛ ከT እሰከ Z ባለው የሚጀምር ሀሙስ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 7 ቀን 2024
መሆኑን እየገለጽን ከዚህ ቀደም የሰጣችሁትን መረጃ ለማረጋገጥና ለተጨማሪ አገልግሎት ይረዳ ዘንድ በምትመጡበት ወቅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡

1. ሙሉ ስም ከነአያት በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ
2. የተመዝጋቢ 4 ፎቶግራፍ (ሶስት በአራት)
3. የእናት ስም
4. ትውልድ ቀን (በፓስፖርት መሰረት)
5. የትውልድ ቦታ
6. ፓስፖርት ቁጥር
7. የኢትዮጵያ አድራሻ
8. የኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር
9. የሊባኖስ ስልክ ቁጥር
10. በሊባኖስ የቆይታ ጊዜ
11. ልጅ ያላችሁ የልጆች የተረጋገጠ ሙሉ ማስረጃና ፎቶግራፍ ማሟላት ይጠበቅባችኋል፤
#ማሳሰቢያ
1. በግንቦት ወር በማስ ትራቭል የተመዘገባችሁና ስማችሁ አምነልአም የገባላችሁ ዜጎች ይህ ማስታወቂያ አይመለከታችሁም፡፡
2. ፓስፓርት፣ ፓስፓርት ኮፒ ወይም ፓስፓርት ቁጥር ያላችሁ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባቸኋል
3. ከተመደበበት ቀን ውጭ የሚመጣ አይስተናገድም፤
4. ተመዝጋቢዎች ፎቶአቸውን በመያዝ በአካል መገኘት ይጠበቅባቸዋል፤
5. በምዝገባው ወቅት 4 ( ሶስት በአራት) የሆነ በጀርባው ላይ ስማችሁ የተጻፈበት ፎቶ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል

https://www.facebook.com/share/p/1DNrggoUrx/

02/10/2024

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ ወንድም እህቶቼ የአላህ ሰላምና ረድዕት አይለያችሁ።

ጨረቃ ስለታየች ነገ ሰኞ ጾም ነዉ ኢንሻ አላህ፡፡
10/03/2024

ጨረቃ ስለታየች ነገ ሰኞ ጾም ነዉ ኢንሻ አላህ፡፡

07/03/2024
የሴትል ልጅ ክብር እንደ እሰልምና የሚያልቅ ምንም መንም የለም።ተመልከቱ የሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛንን አገላለጽ ።ሐፊዘሁሏሁ ወረዓ
25/02/2024

የሴትል ልጅ ክብር እንደ እሰልምና የሚያልቅ ምንም መንም የለም።ተመልከቱ የሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛንን አገላለጽ ።ሐፊዘሁሏሁ ወረዓ

Address

Al Ain

Telephone

+251910894480

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kassim Oumer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kassim Oumer:

Share