Wubshet Gemechu

Wubshet Gemechu Online

07/02/2021
31/01/2021

ለክልሎች የምህራን የ9ወር ጭማሪ ሳይከፈል ለአዲስ አበባ መምህር 2150 የቤት ኪራይ ጭማሪ መከፈሉ የሚገርም ነው የደሞዝ ጭማሪውን ከሀምሌ 2011 አም መብላቱ ይታወቃል የኢትዮጵያ ምህራን ማህበር አለ በህይወት ካለ 2 አይነት መንግስት እንደሌለ አሁን ለሁሉም ምህራን እኩል መቆሙን መብታችንን ያስከብርልን ምህራን ማህበሩ ከሌለ መምህራን ተነስ መብትህን ስራህን በአግባቡ እየሰራህ አስከብር JEG የክልል መምህራን የ9ወር ውዝፍ ይከፈለን

31/12/2020

ራይዚንግ ኢትዮጵያ' በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ

ራይዚንግ ኢትዮጵያ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ዛሬ ጀምሯል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ቱሪዝም ኢትዮጵያ ሌሎች ኢትዮጵያውያን በትብብር ያዘጋጁት ነው።

ባለፉት ወራት የተሳሳቱ የመገናኛ ብዙኀን ትርክቶች ለማረቅና የኢትዮጵያን መልካም ጎን ለማስታዋወቅ ያለመ ዘመቻው ነው ተብሏል፡፡ ዘመቻው በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎችን እንደሚያስተባብር ተገልጿል፡፡

በዘመቻው ኢትዮጵያ ያላትን የኢንቨስትመንት እምቅ አቅም፣ ባህል፣ የቱሪስት መዳረሻዎችን፣ በጎ አድራጎትን እና ፕሮጀክቶችን ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ ተብሏል፡፡

04/12/2020
04/11/2020

ዋው

Address

Robe

Telephone

+251934847638

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wubshet Gemechu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wubshet Gemechu:

Share