Mulu Gebya

Mulu Gebya ቤዛሄል ባልትና

02/01/2026
ቤዛሄል ባልትና አድራሻችን  አዲስ አበባ ከኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ 02 ካራቆሬ መድሃኒያለም ቤተክረስቲያን መውጫ መስጅዱን አለፍ ብሎ ሲሆን የምናዘጋጃቸው ምርቶች ደግሞ             ከሀገራ...
29/05/2025

ቤዛሄል ባልትና አድራሻችን አዲስ አበባ ከኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ 02 ካራቆሬ መድሃኒያለም ቤተክረስቲያን መውጫ መስጅዱን አለፍ ብሎ ሲሆን የምናዘጋጃቸው ምርቶች ደግሞ
ከሀገራችን አልፎ ባህር ማዶ ከተሻገረ ከራርሟል 💃
አሁን ደግሞ ከሐገር ልጆች አልፎ በነጮቹ ተወዷል ተለምዷል 💃💃💃
ሽሮ ተከሽኖ 😋በርበሬ ተሞሽሮ 💃የባልትና ዘሮች ተሽሞንሙነው የሚገኙበት ቦታ ቤዛሄል ባልትና 👌😋
🔥ምጥን ሽሮ
🔥ነጭ ሽሮ
🔥በርበሬ
🔥ሚጥሚጣ
🔥በሶ
🔥የአጥሚት ምጥን
🔥የገንፎ እህል
🔥የወጥ ማቁላያ ቅመሞች
🔥የጥብስ ቅመሞች
🔥የተቆላ የኬኔቶ ገብስ
🔥ሠናፍጭ
❤ሚጥሚጣ
❤ የተቆላ ቡና
❤የተፈጨ ተልባ
❤የተፈጨ ሡፍ
❤ ድፎ ዳቦ በትዕዛዝ እንደፋለን ያሻቹን የባልትና ውጤቶች በቤዛሄል ባልትና እዘዙ
ሁሌም ትኩስ የማይለዋወጥ ጣዕም ያገኛሉ ወደ ሁሉም የሀገራችን ክፍሎች እናደርሳለን እንልካለን ።
ስ.ቁ 0913403131 & 0946441760

10/12/2024
02/03/2024

በክርስቶስ የተጠራችው ቤተክርስቲያን ስትደክም መፀለይ አቁማ ምድራዊ ትግል ትጀምራለች።

እንኳን ከ2015ዓ.ም ወደ 2016ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ በማለት  ኬልቅያስ የስልጠና እና የፀሎት አገልግሎት አዲሱ ዓመት ታላቅ የወንጌል መከር የሚሰበሰብበት ዓመት እንዲሆን ተግቶ ያገለግላ...
11/09/2023

እንኳን ከ2015ዓ.ም ወደ 2016ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ በማለት ኬልቅያስ የስልጠና እና የፀሎት አገልግሎት አዲሱ ዓመት ታላቅ የወንጌል መከር የሚሰበሰብበት ዓመት እንዲሆን ተግቶ ያገለግላል ።

22/01/2023

ባልተኖረበት ሕይወት መቆጨትና መመኘት የደካማነት አስተሳሰብ ነው ።

Address

Kara Kore
Kore

Telephone

+251911768258

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mulu Gebya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share