ፃልቄ ሁለገብ ኅብረት ሥራ ማህበር Tsalke Multi-Purpose Primary Coop

Website

ፃልቄ ሁለገብ ኅብረት ሥራ ማህበር   Tsalke Multi-Purpose Primary Coop Let us move forward together in unity and purpose.

ፃልቄ 1ኛ
21/08/2026

ፃልቄ 1ኛ

🎉 ለሣውላ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ 🎉እንኳን ደስ አላችሁ!ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር (ኃ.የተወሰነ) በአዲስ ቦታ ወደ አገልግሎት ገብቷል! ማህበራችን ፃልቄ ሁለገብ ...
21/08/2026

🎉 ለሣውላ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ 🎉እንኳን ደስ አላችሁ!

ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር (ኃ.የተወሰነ) በአዲስ ቦታ ወደ አገልግሎት ገብቷል!

ማህበራችን ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር (ኃ.የተወሰነ) ላለፉት ዓመታት ለሣውላ ከተማና ለአካባቢው ማህበረሰብ ጥራት ያለው የከብት ስጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡ ማህበራችን አገልግሎት ይሰጥበት የነበረው ቦታ ለከተማው ኮሪደር ልማት ግንባታ በመፈለጉ የፈረሰ መሆኑ ይታወሳል፡፡

✅ በዚህ ምክንያት የሣውላ ከተማ ማዘጋጃ አገልግሎት ምትክ ቦታ በማመቻቸት፣ የማህበራችን ሥራ አመራር ኮሚቴ በከፍተኛ ጥረትና ቁርጠኝነት ባከናወነው ግንባታ አዲስና ዘመናዊ የልኳንዳ አገልግሎት መስጫ ቦታ በማጠናቀቅ ወደ ሥራ ገብተናል!

✅ ከዚህ ቀደም ይሰጥ የነበረውን የልኳንዳ አገልግሎት በተሻለና በተደራጀ መልኩ በማቅረብ፣ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ ሳናደርግ የዋጋ ማረጋጋት ሥራችንን እንደቀጠልን በአባላችንና በከተማው ማህበረሰብ ላይ የሚፈጠረውን የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለል ቁርጠኛ ነን፡፡

✅ ንፅህናውን የጠበቀ፣ ጥራት ያለውና ለጤና ተስማሚ የሆነ የከብት ስጋ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡

💚 ዓላማችን ትርፍ ብቻ ሳይሆን፣ ለአባላትና ለማህበረሰቡ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት መፍጠር ነው።
ስለሆነም ውድ ደንበኞቻችን፣ አዲሱን የልኳንዳ ቤታችንን ይጎብኙ፤ በተሻለ ሁኔታ የተደራጀውን አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፤ ጥራትን፣ ንጽህናን፣ ተመጣጣኝ ዋጋንና አስተማማኝ አገልግሎትን ከፃልቄ ህብረት ሥራ ማህበር ጋር ይምረጡ! 🙏

📍 አድራሻችን፦ ከቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሣውላ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ካለው አስፓልት መንገድ ተሻግሮ ባለው የኮብል ስቶን መንገድ ወደ ውስጥ 50 ሜትር ገባ ብሎ፣ ከሣውላ መካከለኛ ጥርስ ክሊኒክ በስተቀኝ በኩል ያገኙናል፡፡

☎️ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦ 0993 58 33 42 / 0926 40 63 94

በአዲስ መልክ የተዘጋጀውን የልኳንዳ ቤታችንን በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

🎉 ታላቅ የምስራች ለሳውላ አካባቢ ነዋሪዎች! 🎉ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ኅብረት ሥራ ማህበር የልኳንዳ (ሥጋ) አገልግሎቱን በአዲስ አደረጃጀት፣ በተሻሻለ አገልግሎት እና በተመጣጣኝ ዋጋ በደስታ...
01/08/2026

🎉 ታላቅ የምስራች ለሳውላ አካባቢ ነዋሪዎች! 🎉

ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ኅብረት ሥራ ማህበር የልኳንዳ (ሥጋ) አገልግሎቱን በአዲስ አደረጃጀት፣ በተሻሻለ አገልግሎት እና በተመጣጣኝ ዋጋ በደስታ ያቀርባል!

🥩 ለምን ፃልቄ ልኳንዳን ይመርጣሉ?

✅ ጥራቱ የተጠበቀ ንጹህ እና ጤናማ ስጋ
✅ ከኑሮ ውድነት ጋር የሚጣጣም ተመጣጣኝ ዋጋ
✅ ፈጣን፣ ታማኝ እና ደንበኛን ያማከለ አገልግሎት
✅ ለቤተሰብዎ የሚመጥን ጥራትና እርካታ

እምነታችሁና ድጋፋችሁ የማህበራችን ጥንካሬ ነው። ስለዚህ ዛሬውኑ ይጎብኙን፤ ጥራት ያለውን ስጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ያግኙ።

🚀 ከዚህ በተጨማሪ፣ ማህበራችን ለአባላትና ለማህበረሰቡ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት በሌሎች የንግድና የአገልግሎት ዘርፎችም ወደ ገበያ ለመግባት ዝግጅት ላይ ይገኛል። በቀጣይ የምናቀርባቸውን አዳዲስ አገልግሎቶች ከእናንተ ጋር እናጋራለን።

📍 ዛሬውኑ ፃልቄ ልኳንዳ ቤታችንን ይጎብኙ!

🥩 ጥራት ያለው ስጋ | 💰 ተመጣጣኝ ዋጋ | 🤝 ታማኝ አገልግሎት

"ጥራትን እናቀርባለን፤ እምነትን እናገኛለን!"

ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ኅብረት ሥራ ማህበር
ከማህበረሰቡ ጋር እያደገ፣ ለማህበረሰቡ የሚሠራ ተቋም!

10/07/2026

🎉 ታላቅ የምስራች ለፃልቄ ልኳንዳ አገልግሎት ደንበኞቻችን! 🎉

ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ኅብረት ሥራ ማህበር የልኳንዳ አገልግሎቱን በአዲስ አደረጃጀት፣ በተሻሻለ አገልግሎት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እንደገና መጀመሩን በታላቅ ደስታ እናበስራችኋለን!

✅ ጥራቱ የተጠበቀ ንጹህ ስጋ
✅ ተመጣጣኝ እና ተወዳዳሪ ዋጋ
✅ ፈጣን፣ ታማኝ እና ደንበኛን ያማከለ አገልግሎት
✅ ለቤተሰብዎ የሚመጥን ጥራትና እርካታ

የእርስዎ እምነትና ድጋፍ የማህበራችን ጥንካሬ ነው። ስለዚህ ወደ ሱቃችን በመምጣት ጥራት ያለውን ስጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ይግዙ፤ የአገልግሎታችንም ተጠቃሚ ይሁኑ።
ከዚህ በተጨማሪ ማህበራችን ለአባላትና ለማህበረሰቡ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት በሌሎች የንግድና የአገልግሎት ዘርፎች በተደራጀ ሁኔታ ወደ ገበያ ለመግባት ዝግጅት ላይ ይገኛል። በቀጣይም አዳዲስ አገልግሎቶቻችንን ከእናንተ ጋር እናጋራለን።

📍 ዛሬውኑ ሱቃችንን ይጎብኙ!

ጥራት ያለው ስጋ – ተመጣጣኝ ዋጋ – ታማኝ አገልግሎት!

"ጥራትን እናቀርባለን፤ እምነትን እናገኛለን!"
ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ኅብረት ሥራ ማህበር
ከማህበረሰቡ ጋር እያደገ፣ ለማህበረሰቡ የሚሠራ ተቋም!

17/04/2026
11/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ!

የጎፋ ሳውላ ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበር (ኃ.የተ.)

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣
ለክቡራን ደንበኞቻችን እና ለአባላቶቻችን

እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጌታችንና
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
የትንሣኤ በዓል (ፋሲካ) በሰላም አደረሳችሁ!

ይህ የተከበረ በዓል
የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት
እና የብልጽግና ዘመን ይሁንላችሁ።

መልካም ፋሲካ!

14/02/2026

ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር (ኃ.የተወሰነ) ለ2018 ዓ.ም የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውን የቅርጫ አገልግሎት ተጠቃሚዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “የደንበኞች ቋሚ ትዕዛዝ ቅጽ” ላይ ከመንግስት ሠራተኞች ደመወዝ ስገባ ለመቁረጥ ያስቀመጥነው ቀን ወር በገባ በ5ኛው ቀን ነበር፡፡

ነገር ግን በዚህ ወር የሁሉም መንግስት ሠራተኞች ደመወዝ የወጣው ከቀን 05/06/2018 ዓ.ም በኋላ ስለሆነ የቅርጫ ተጠቃሚ የሆናችሁ የመጀመሪያ ዙር ገንዘብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ 1000722784565 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ አንድታቀርቡ እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይመልከቱ!!

ፃልቄ ሁለ ገብ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር (ኃ.የተወሰነ) እንኳን  ለ2018 ዓ.ም የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላምና ጤና አደረሳችሁ/አደረሰን እ...
06/01/2026

ፃልቄ ሁለ ገብ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር (ኃ.የተወሰነ) እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላምና ጤና አደረሳችሁ/አደረሰን እያለ በዓሉን አስመልክቶ ለአባላቱ በረጅም ጊዜ ክፊያ የሚጠናቀቅ የቅርጫ አገልግሎት የሚዉል በሬዎች በፎቶ።

መልካም በዓል ይሁንላችሁ !!

የህብረት ሥራ ማህበራት ዋና የተቋቋሙበት ዓላማ የአባላትንና የማህበረሰቡን የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መፍታት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር (ኃ. የተ...
03/01/2026

የህብረት ሥራ ማህበራት ዋና የተቋቋሙበት ዓላማ የአባላትንና የማህበረሰቡን የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መፍታት እንደሆነ ይታወቃል፡፡

ፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር (ኃ. የተወሰነ) ከተመሠረተ ቅርብ ጊዜ ቢሆንም በሳውላ ከተማ የስጋ አቅርቦትን በተመጣጣኝ ዋጋ በአስተማማኝ ደረጃ እያቀረበ የከተማውን ማህበረሰብ በዋጋ ንረት ከሚመጣ የኢኮኖሚ ቀውስ ለመከላከል የራሱን አሻራ እያሳረፈ ይገኛል፡፡

አሁን ደግሞ በጎፋ ዞን እና አካባቢው የዊን ውሃ (WIN Water) ህጋዊ ወኪል በመሆን በተለያዩ ሊትር መጠን በአስተማማኝ መንገድ ለማቅረብ ዝግጅት ጨርሶ ምርት ማስገባት ጀምሯል፡፡

በመሆኑም በጥራቱ የታወቀውን ዊን የተፈጥሮ ውሃ በ 2 ሊትር፣ በ 1 ሊትር እንዲሁም በ 600 ሚ/ ሊትር ለማከፋፈል ወይም ለመችርቸር የሚትፍጉ ሆቴሎች፣ ሱፐር ማርከቶች፣ የመንግስት መ/ቤቶች፣ ኮሌጆች፣ ዩኒቨርሲቲ እንድሁም የችርቻሮ ሱቆች በስልክ ቁጥር 092-100-5931 ወይም 095-006-7841 ላይ በመደወል ትዕዛዝ መስጠት ይቻላል፡፡

ለፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር አባላት በሙሉ፤ማህበራችን ለሣውላ ከተማ እና ለአካባቢው ማህበረሰብ በዋጋ ንረት ምክንያት የሚፈጠረውን የኢኮኖሚ ችግር ለማረጋጋት ሰፊ ሥራ እየሰራ...
23/12/2025

ለፃልቄ ሁለገብ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር አባላት በሙሉ፤

ማህበራችን ለሣውላ ከተማ እና ለአካባቢው ማህበረሰብ በዋጋ ንረት ምክንያት የሚፈጠረውን የኢኮኖሚ ችግር ለማረጋጋት ሰፊ ሥራ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በቀጣይ ከልኳንዳ ሥራ በተጨማሪ የፍጆታ ዕቃዎችን (Palm oil የምግብ ዘይት፣ ስኳር፣ ዱቄት፣ ፓስታ ማካሮኒ እና ሩዝ) ምርቶችን ለአባላትና ለዞኑ ማህበረሰብ ወደ ማቅረብ እንደሚገባ በሥራ አመራር ኮሚቴ ውሳኔ ተላልፏል፡፡

በመሆኑም ለዚሁ ሥራ ዋና የሀብት ምንጫችን የማህበሩ አባላት ስለሆኑ ዝቅተኛ የዕጣ ግዥ የፈፀማችሁ አባላት እስከ ጥር 30/2018 ዓ.ም ድረስ የዕጣ መጠናችሁን ወደ አምስት(5) እና ወደ አስር (10) ዕጣ እንድታሳድጉ እንጠይቃለን፡፡

ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም
ሣውላ፣

Address

Gofa Zone
Felege Niway
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፃልቄ ሁለገብ ኅብረት ሥራ ማህበር Tsalke Multi-Purpose Primary Coop posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share