Addis Sport

Addis Sport የሀገር ውስጥና የውጭ አገር ወቅታዊ ስፓርታዊ ጉዳዮች የሚዳሰሱበት ይፋዊ ገጻችን ነው

🔵 ጆርጂኖየአውሮፓ ሱፐር ካፕ አሸናፊ ✔️የዩሮ ዋንጫ አሸናፊ ✔️የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ✔️
12/08/2021

🔵 ጆርጂኖ

የአውሮፓ ሱፐር ካፕ አሸናፊ ✔️
የዩሮ ዋንጫ አሸናፊ ✔️
የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ✔️

🔵 ፓርክ ደ ፕሪንስ በሊዮ ውብ እግሮች የበለጠ ውብ ለመሆን ምትሀተኛውን እንኳን ደህና መጣህ ብሏል።ፓርክ ደ ፕሪንስ ስቴዲየም በውብ እግር ኳስ የተቃኙ የሊዮ እግሮች ከኳስ ጋር ምርጡን ትወና...
11/08/2021

🔵 ፓርክ ደ ፕሪንስ በሊዮ ውብ እግሮች የበለጠ ውብ ለመሆን ምትሀተኛውን እንኳን ደህና መጣህ ብሏል።

ፓርክ ደ ፕሪንስ ስቴዲየም በውብ እግር ኳስ የተቃኙ የሊዮ እግሮች ከኳስ ጋር ምርጡን ትወና ለማስተናገድ ቋምጧል።

ኤፊል ታወር አስደናቂውን ስነ ህንጻ ከጀርባቸው አድርገው ክለባቸው ፓሪሴን ዤርሜን ለመደገፍ ስቴዲየም የሚገቡ ደጋፊዎች አዲስ ንጉሳቸው ለመሆን ቤታቸው የደረሰውን ሊዮኒየል ሜሲ እየተመለከቱ በእግር ኳስ ይሰክራሉ። እስከወዲያኛውም ይፈነጥዛሉ።

ሊዮ ሊዮ ማለትም ይጀምራሉ ...

🔴 አህጉራዊው የዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ይከናወናል።የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የቻምፒየንስ ሊግ እና የዩሮፓ ሊግ አሸናፊውን የሚያገናኘው የዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ይደረጋል።...
11/08/2021

🔴 አህጉራዊው የዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ይከናወናል።

የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የቻምፒየንስ ሊግ እና የዩሮፓ ሊግ አሸናፊውን የሚያገናኘው የዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ይደረጋል።

የቶማስ ቱሄሉ ቼልሲ እና የኡናይ ኤምሬው ቪላሪያል ምሽቱን የአውሮፓ ሱፐር ካፑን ለማሸነፍ ይፋለማሉ።

መልካም ጨዋታ!

Address

Bahir Dar

Telephone

+251943631831

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share