19/11/2025
የማንደራደርበት ጉዳይ ነው!!
ሒጃብ የማንነታችን መገለጫ እንጂ የድርድር ጉዳይ አይደለም!!
ሂጃብ እና ህገመንግስት ይለያያል የመንግስት ህግ ይሻራል የአላህ ህግ አይሻርም ስለዚህ መንግስትን እንድናማርር የሚያደርገን አካል ድብቅ ሴራው ይፈተሽልን:: ሒጃብ የማንነታችን መገለጫ እንጂ የድርድር ጉዳይ አይደለም "በትምህርት ሚኒስቴር በተደጋጋሚ እየተፈፀመ ያለው ሙስሊሙን ከትምህርት ገበታ የማራቅ ዘመቻ በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል!