Sailun Ethiopia by Prime Path Trading

Sailun Ethiopia by Prime Path Trading የ SAILUN ጎማ በኢትዮጵያ አስመጪ እና አቅራቢ::ጥራት፣ ታማኝነት፣ ፈጣን አገልግሎት።

01/01/2026

ለመኪናዎ ምርጥ ጫማ፣ ለሰላምዎ ዋስትና! 🚗💨

በመንገድ ላይ እያሽከረከሩ ስለ ጎማዎ ሁኔታ ተጨንቀው ያውቃሉ?
በዝናብም ሆነ በፀሐይ፣ በጠጠርም ሆነ በአስፋልት ላይ ፍፁም መቆጣጠር (Grip) እና ምቾት የሚሰጠውን Sailun Terramax CVR (255/70R16) ጎማ ይረከቡ።

ለምን Sailun? ጥንካሬው የተመሰከረለት፣ ድምፅ የማይረብሽ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል በመሆኑ የኪስዎ ወዳጅ ነው።

📍 አድራሻ፡ ጎፋ ካምፕ እና ተክለሃይማኖት
📞 ስልክ፡ 0911595553 / 0911888784

#መኪና #ጎማ #አዲስአበባ

31/12/2025

ብዙ ጊዜ ርካሽ ጎማዎችን መግዛት ለአጭር ጊዜ ቆጣቢ ቢመስልም፣ ቶሎ በመበላሸታቸው እና ለነዳጅ ፍጆታ ምቹ ባለመሆናቸው የረጅም ጊዜ ወጪዎን ይጨምራሉ። Prime Path Trading በዓለም አቀፍ ደረጃ በ60 አገራት ተመራጭ የሆነውን Sailun ጎማን የሚያቀርብላችሁ ለዚህ ነው።

ስለ Sailun Terramax A/T ማወቅ ያለብዎት፦
🔵Sturdy Shoulder Design: በምስሉ ላይ እንደሚታየው የጎማው ትከሻ (Shoulder) ክፍል ጠንካራ መሆኑ በተለይ ወጣ ገባ መንገድ ላይ ጎማው እንዳይቀደድ ይከላከላል።
🔵Multi-Directional Siping: በጎማው ጥርሶች ላይ ያሉ ቀጫጭን መስመሮች በዝናባማ ወቅት ውሃን በፍጥነት በማስወገድ የመንሸራተት አደጋን ይቀንሳሉ።
🔵Stable Center Rib: መሃል ላይ ያለው መስመር በከፍተኛ ፍጥነት በሚያሽከረክሩበት ወቅት ተሽከርካሪው መስመሩን ጠብቆ እንዲሄድ (Stability) ይረዳል።

ጥራትን ከአከፋፋዩ Prime Path በጅምላ ወይም በችርቻሮ ይረከቡ።

📞 0911595553 / 0911888784
📍 ጎፋ ካምፕ | ተክለሃይማኖት

Sailun Terramax A/T 2265/60R18ለከተማም ሆነ ለገጠር መንገዶች የሚሆንጠንካራ እና አስተማማኝ📞 ዛሬውኑ ይደውሉ+251 911 888 784+251 911 595 553📍 Gofa Ca...
23/12/2025

Sailun Terramax A/T 2265/60R18
ለከተማም ሆነ ለገጠር መንገዶች የሚሆን

ጠንካራ እና አስተማማኝ

📞 ዛሬውኑ ይደውሉ

+251 911 888 784
+251 911 595 553

📍 Gofa Camp
📍 Teklehaymanot










Sailun Terramax A/T 225/60R18ለከተማም ሆነ ለገጠር መንገዶች የሚሆንጠንካራ እና አስተማማኝ📞 ዛሬውኑ ይደውሉ+251 911 888 784+251 911 595 553📍 Gofa Cam...
19/12/2025

Sailun Terramax A/T 225/60R18
ለከተማም ሆነ ለገጠር መንገዶች የሚሆን

ጠንካራ እና አስተማማኝ

📞 ዛሬውኑ ይደውሉ

+251 911 888 784
+251 911 595 553

📍 Gofa Camp
📍 Teklehaymanot




ይህ ጎማ የሚሆናቸው የመኪና አይነቶች👉ኤስዩቪ (SUV / 4×4) መኪናዎች👉ቶዮታ ሀይሉክስ (Toyota Hilux 4×4 / Revo)👉ፎርድ ሬንጀር (Ford Ranger / Everest (4×4)...
19/12/2025

ይህ ጎማ የሚሆናቸው የመኪና አይነቶች

👉ኤስዩቪ (SUV / 4×4) መኪናዎች

👉ቶዮታ ሀይሉክስ (Toyota Hilux 4×4 / Revo)

👉ፎርድ ሬንጀር (Ford Ranger / Everest (4×4))

👉አይሱዙ ደማክስ(Isuzu D-Max)

👉ሚትሱቢሺ ፓጄሮ(Mitsubishi Pajero / Montero)

👉ኒሳን ፓትሮል(Nissan Patrol / Pathfinder)

👉(Chevrolet Trailblazer / Colorado)

👉ሀዩንዳይ ሳንታ(Hyundai Santa Fe / Tucson) እና ሌሎችም ...
"112T" ማለት ይህ ጎማ 1120 kg/tyre የሆነ ከፍተኛ የጭነት መዋቅር እና T ደግሞ 190 km/h ፍጥነት እንዳለው ያሳያል ።

ለመኪናቹ የሚስማማውን ጎማ እንድንጠቁማቹ የምትይዙትን መኪና ኮመንት ላይ ፃፉልን ።

📍 Gofa Camp
📍 Teklehaymanot
📞 +251 911 595 553
📞 +251 911 888 784






ይህ የጎማ መጠን 235/65R17 ብዙውን ጊዜ 👉ለኤስዩቪ(SUV), 👉ለክሮስ አቨር(Crossover) እና 👉ለሚኒ ቫን(Minivan) መኪናዎች  የሚያገለግል ሲሆን“XL” ማለት ተጨማሪ ጭነት መ...
12/12/2025

ይህ የጎማ መጠን 235/65R17 ብዙውን ጊዜ
👉ለኤስዩቪ(SUV),
👉ለክሮስ አቨር(Crossover) እና
👉ለሚኒ ቫን(Minivan) መኪናዎች የሚያገለግል ሲሆን
“XL” ማለት ተጨማሪ ጭነት መሸከም የሚችል እንደሆነ ይጠቁማል።

ለመኪናቹ የሚስማማውን ጎማ እንድንጠቁማቹ የምትይዙትን መኪና ኮመንት ላይ ፃፉልን ።

📍 Gofa Camp
📍 Teklehaymanot
📞 +251 911 595 553
📞 +251 911 888 784

















Sailun 195 R15C 👉 ለታክሲ ሚኒባስ (Hiace ወይም H1 እና ተመሳሳይ)👉 ለተሳፋሪ ቫን (Nissan Caravan እና ተመሳሳይ)👉 ለጭነት ቫን / ዴሊቨሪ መኪና👉 ለትንሽ የንግድ መ...
10/12/2025

Sailun 195 R15C

👉 ለታክሲ ሚኒባስ (Hiace ወይም H1 እና ተመሳሳይ)

👉 ለተሳፋሪ ቫን (Nissan Caravan እና ተመሳሳይ)

👉 ለጭነት ቫን / ዴሊቨሪ መኪና

👉 ለትንሽ የንግድ መኪና (Light commercial vehicles)

👉 ለፒክ አፕ መኪና (በተለይ 15” ሪም የሚጠቀሙ)

👉 ለጭነት መኪናዎች (ትንሽ መጠን)

💪 ከባድ ጭነት የሚሸከም ኀይል
🛣️ ረጅም ጉዞን የሚቋቋም ጥንካሬ
🔧 ለንግድ መኪና ተሰማሚ ቅርጽ

📍 Gofa Camp
📍 Teklehaymanot
📞 +251 911 595 553
📞 +251 911 888 784

04/12/2025

የሳይሉን ጎማ (Sailun Tyre) Show Room 📍በተክለሃይማኖት በቅርብ ቀን

#ጎማኢትዮጵያ

Address

Gofa Camp & Teklehaymanot
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sailun Ethiopia by Prime Path Trading posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share