18/03/2025
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ
የፈትህ መስጅድን ለማስጨረስ የቀረን ስራ በባለሙያ ተጠንቶ የወቅቱ የገበያ ጭማሬ እየቀየራቸው በመሆኑ በተደጋጋሚ ለማውጣት ተገደናል
በመሆኑም በ2017 ረመዷን ፣መጋቢት ወር ላይ የተጠና መረጃ
1 የውጭ ግርፍና ልስን 351,720
2 አንደኛው ሚናራ 320,000
3 የኮርኒስ ስራ ብር 447,868
4 በረንዳ ሴራሚክ ብር 200,400
5 ውሃ መፋሰሻ እና የደረጃ ስራ 77280
6 የመስጅዱ ምንጣፍ 830,000
በአሁኑ ወቅት ገንዘቡ ቢገኝ ከእነ እጅ ዋጋው ለማጠናቀቅ የሚያስፈልግ ብር 2,227,268 በመሆኑ
ማነው የአሏህ ባሪያ በዚህ ተግባር ላይ የሚሳተፍ
ወይን አምባ ፈትህ ፈትህ ፈትህ ፈትህ
መስጅዳችን ለረመዷን ደርሷል።
ታዲያ ምንጣፍ እና ኮርኒስ የሰጋጆችን ምቾት የሚያሳምሩ በመሆናቸው የምትወስኑት እናንተ ናችሁ። በሉ ተባበሩ ...
ትርፋማ ንግድ አላህ ያድርግላችሁ፤ የተወደደም ይሁንላችሁ!!
ሙዕሚን ኸይር ስራ አይጠግብም እንድትሳተፉ ትጋበዛላችሁ!
CBE
1000318768308 ወይን አመባ ከተማ መስጅደል ፈትህ ለበለጠ መረጃ 0914605452 በላይ አቢ አህመድ / 0923751460 ኢድሪስ ዳውድ ረሽድ