Condominium, Appartment & Building general finishing work

Condominium, Appartment & Building general finishing work Talk home improvment & decoration with Abereham;
mob: 0911 567858
email: [email protected]
we also supplie gypsum products; gypsum block, bord & freams.

Satisfied to rich at this point40/60 condos finishing work@Ayate
22/09/2022

Satisfied to rich at this point
40/60 condos finishing work@Ayate

28/07/2022

ይህ በናሳ ከአለም አቀፉ የህዋ ማዕከል (ISS) የተነሳ ግብጽን በማታ የሚያሳይ ምስል ነው። አንደሚታየው ፍክት ያለው ብርሃን ካይሮን የምታበራ አበባ ያስመሰላት መብራት የናይል ወንዝን አስታኮ ባሉ ትናንሽ ከተሞችና መንደሮች ላይም ደምቆ ይታያል። በተጨማሪም ከካይሮ በስተሰሜን ያሉ በርካታ የግብጽ ከተሞች ደምቀው ይታያሉ።

እጅግ አስገራሚው ጉዳይ፣ አንድ ከሌላ ቦታ ተነስቶ በመጣ ወንዝ ላይ ተመስርቶ 100% የኤሌክትሪክ አቅርቦት ለህዝቡ ሰጥቶ በብርሃን የተሽቆጠቆጠ አገር ሌላኛውን የወንዙ መነሻ የሆነ አገር ፈጣሪ የሰጠውን የተፈጥሮ ሃብት ተጠቅሞ ብርሃን ላነሰው እና የኤሌክትሪክ አቅርቦቱ 50% ብቻ በሆነው ምድሬ ላይ ብርሃንን ላፍካ ብሎ ሲነሳ፦ አይ ፈጽሞ አይደረግም፣ መብት የላችሁም፣ አትችሉም ማለቱ ነው! ግን ይሆናል! ይደረጋል! እየሆነም ነው! እየተደረገም ነው!

እንደ አለም ባንክ የ2020 ሪፖርት ከሆነ፦ ግብጽ ለህዝቧ 100% የኤሌክትሪክ ሽፋን፣ ኢትዮጵያ ደግሞ 51.1% አዳርሰዋል።

Egypt at night along the Nile River strip

The Nile River and its delta looks like a brilliant, long-stemmed flower in this astronaut photograph of Egypt at night, as seen from the International Space Station (ISS)

In this view of Egypt, it's clear to see a population almost completely concentrated along the Nile strip.

The Cairo metropolitan area forms a particularly bright base of the flower. Other big cities North of Cairo and smaller cities and towns within the Nile strip also show their brightness and these settled areas and the connecting roads between them become clearly visible at night.

It's mind boggling that a nation who is enjoying a 100% access to electricity trying to tell another nation, with 50% of power supply to its people and in desperate need of access to electricity, that it doesn't have the right to use its God given resource called Abay (አባይ), which originates from its own land. But it will happen! It will be done! It's happening! It has been done!

According to The World Bank's 2020 report, Egypt has 100% access to electricity while Ethiopia has only 51.1%.

This Astronaut photograph was acquired on October 28, 2010, with a Nikon D3S digital camera using a 16 mm lens. The image was taken by the Expedition 25 ISS crew.



📸 Credit: NASA

Samples
14/07/2022

Samples

12/05/2022
12/05/2022
Building type 40/60 G+8Site Addis Ababa @ Ayate 49 TsebeleReady to recive ur new condosCall us - +251911567858
14/12/2021

Building type 40/60 G+8
Site Addis Ababa @ Ayate 49 Tsebele
Ready to recive ur new condos
Call us - +251911567858

At Glan 4th floor ...
28/02/2021

At Glan 4th floor ...

መግቢያ ======"ቤት ሰሪ ደም የለውም" አይደል አባባሉ...በግንባታና በቤት እድሳት ዙሪያ ያሉ ውጣውረዶች በተለይ በሃገራችን በአብዛኛው ልማድ ሆኖ የሚታየው የቤቱ ባለቤት በሚያሰራው ቤት ...
24/01/2021

መግቢያ
======
"ቤት ሰሪ ደም የለውም" አይደል አባባሉ...
በግንባታና በቤት እድሳት ዙሪያ ያሉ ውጣውረዶች በተለይ በሃገራችን በአብዛኛው ልማድ ሆኖ የሚታየው የቤቱ ባለቤት በሚያሰራው ቤት ላይ በግንባታው ዘርፍ የሰለጠኑ ፕሮፌሽናልና ልምድ ያላቸው ሙያተኞችን ፈልጓና አምኖ ከመጠቀም ይልቅ ራሱን ደንበኛ እሱው ግንበኛ ፣ ጓደኞቹን አማካሪ ፣ በወረደ ዋጋ ሲያኮናትር፣ ሲቀጥር ሲያባርር ፣ ሲገነባ ሲያፈርስ ማየት እና ሙያና ልምድ በሚጠይቀው ከፍላጎት ተነስቶ የብር አቅምን ፣ ዲዛይንና ባጀት ፣ የስራ ሂደት ዝግጅትና ቅደም ተከተል ፣ በስራሂደት ላይ ክስቶችንና ማሻሻያዎችን፣ ቅጥርና የአከፋፈል ስርአት ፣ የግንባታ ማቴሪያል ጥራትና አቅርቦት.... ብቻ በአጠቃላይ ራሳቸውን ያለቦታቸው ዘፍቀው ሲዳክሩ ማየት ከባለቤቱ በላይ የሰራተኛውን ሞራልና የቅርብ ተመልካቹን ደም ይጨርሳል።
በተለይ የኮንዶሚኒየም የማጠናቂያ እድሳት ዙሪያ የሚታዩ የሃገር/የኛው ሀብት ብክነቱን ከመግለፅ ይልቅ .... በቀጣይ ብክነትን በእውቀት የምንከላከልበትንና ወደስራ ዘለን ከመግባታችንና በስሜት ከመወሰናችን በፊት በተለይ በኮንደሚኒየም መኖሪያ ቤት የማጠናቀቂያ የውስጥ ስራዎች ላይ በተሻለ ሁኔታ ያማረ ፣ የኮንደምኒየም ላይ ኑሮንና ቦታ አጠቃምን ታሳቢ አድርገው ... ይቀጥላል

we also create you a Telegram bot so that you can send us your qustion or any constraction related info. Files or info b...
10/05/2020

we also create you a Telegram bot so that you can send us your qustion or any constraction related info. Files or info bassed on your qustion separet from the chanal
Use the link

Partners with grups

join our Telegram chanal...we provide more information and upcomming events related to condiminium...
10/05/2020

join our Telegram chanal...we provide more information and upcomming events related to condiminium...

Talk home improvement and decoration with Abreham. Commercial , Real state and condos interior and exterior decorating.

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Condominium, Appartment & Building general finishing work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Condominium, Appartment & Building general finishing work:

Share