BUNA PEN

BUNA PEN Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BUNA PEN, 6th Floor, Africa Insurance Building South African Street, Addis Ababa.

ስኬት ከእቅድ ይጀምራል!  ✍️📘በቡና እስክሪብቶ ምቹ አያያዝና ጥራት ያለው ቀለም፣ ሃሳብዎን ያለምንም መቆራረጥ ያስፍሩ። 🖊️✨ዛሬውኑ በቡና እስክሪብቶ መጻፍ ይጀምሩ።🚀
21/04/2026

ስኬት ከእቅድ ይጀምራል! ✍️📘

በቡና እስክሪብቶ ምቹ አያያዝና ጥራት ያለው ቀለም፣ ሃሳብዎን ያለምንም መቆራረጥ ያስፍሩ። 🖊️✨

ዛሬውኑ በቡና እስክሪብቶ መጻፍ ይጀምሩ።🚀

ስኬት በጠራ እቅድ ይጀምራል፣ ግብዎን ዛሬ  በቡና እስክሪብቶ ይፃፉ።✍️📖መልካም ሰኞ!☀️💼
20/04/2026

ስኬት በጠራ እቅድ ይጀምራል፣ ግብዎን ዛሬ በቡና እስክሪብቶ ይፃፉ።✍️📖

መልካም ሰኞ!☀️💼

አርሰናል ከ ማንቺስተር ሲቲ  - ይገምቱ ይሸለሙ!           ነገ እሁድ ሚያዝያ  11  ቀን 2018 ዓ.ም በኢትሀድ  ስቴድየም ማታ 12:30 ሰዓት፣ አርሰናል ከ ማንቺስተር ሲቲ ጋር  ...
18/04/2026

አርሰናል ከ ማንቺስተር ሲቲ - ይገምቱ ይሸለሙ!

ነገ እሁድ ሚያዝያ 11 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትሀድ ስቴድየም ማታ 12:30 ሰዓት፣ አርሰናል ከ ማንቺስተር ሲቲ ጋር በ33ኛው ሳምንት የሚያደርጉት ተወዳጁ የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ!

የውድድሩ ህጎች:

1.⁠ ⁠መጀመሪያ ፎሎው ያርጉን!

2.⁠ ⁠ግምትዎ በቡና እስክሪብቶ ፅፈው ፖስት ያድርጉ!

3.⁠ ⁠የፌስቡክ ገፃችንን መወዳጀት: https://www.facebook.com/profile.php?id=100057330794602

4.⁠ ⁠ይሄን ፖስት ቢያንስ ለ 10 ሰዎች ያጋሩ!

5.⁠ ⁠ካጋሩ በኋላ ግምትዎን በፌስቡክ ቻናላችን በሀሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ብቻ ይፃፉ! https://www.facebook.com/profile.php?id=100057330794602

መልካም ዕድል!

#ይገምቱ

የፍቅር ስንኞችን ይጨርሱ! ✍️❤️  ለአንቺ ያለኝ ፍቅር እንደ ቡና እስክሪብቶ ቀለም ________!  🖊️☕❤️
17/04/2026

የፍቅር ስንኞችን ይጨርሱ! ✍️❤️

ለአንቺ ያለኝ ፍቅር እንደ ቡና እስክሪብቶ ቀለም ________! 🖊️☕❤️

ማንኛውም ትልቅ ስኬት የሚጀምረው በአንድ ትንሽ ጭረት ነው፡፡✍️✨ህልምዎን እውን እንዲሆን  ቡና እስክሪብቶ  ታማኝ አጋርዎ ነው፡፡🖊️🤝ከጭረት ይጀምሩ፣ ወደ ስኬት ይጓዙ! 🚀📖          ...
15/04/2026

ማንኛውም ትልቅ ስኬት የሚጀምረው በአንድ ትንሽ ጭረት ነው፡፡✍️✨

ህልምዎን እውን እንዲሆን ቡና እስክሪብቶ ታማኝ አጋርዎ ነው፡፡🖊️🤝

ከጭረት ይጀምሩ፣ ወደ ስኬት ይጓዙ! 🚀📖

ለሀሳብዎ ፍሰት ምቾትን የሚሰጥ ጥራት ያለው ቡና እስክሪብቶ  ለውጤታማነትዎ ቁልፍ ነው። ✍️✨መልካም የስራ ሳምንት!🚀📚
13/04/2026

ለሀሳብዎ ፍሰት ምቾትን የሚሰጥ ጥራት ያለው ቡና እስክሪብቶ ለውጤታማነትዎ ቁልፍ ነው። ✍️✨

መልካም የስራ ሳምንት!🚀📚

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የፍቅር እና የሰላም ይሁንላችሁ።  ✝️🌿 መልካም የትንሳኤ በዓል! 🙏🌸
11/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የፍቅር እና የሰላም ይሁንላችሁ። ✝️🌿

መልካም የትንሳኤ በዓል! 🙏🌸

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ✝️🕯️ መልካም የስቅለት በዓል! 🙏✨ #ስቅለትበዓል
09/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ✝️🕯️

መልካም የስቅለት በዓል! 🙏✨

#ስቅለትበዓል

ብልህነት መምረጥ መቻል ነው! 🧠✨ቡና እስክሪብቶ ለጥናትና ለፈተና ፍጹም ምቾትን የሚሰጥ የእውቀት ጉዞዎ ታማኝ አጋር ነው። 📚✍️ ለስኬትዎ ፍጹም ምርጫ! ዛሬውኑ ይያዙ። 🔥🖊️          ...
08/04/2026

ብልህነት መምረጥ መቻል ነው! 🧠✨

ቡና እስክሪብቶ ለጥናትና ለፈተና ፍጹም ምቾትን የሚሰጥ የእውቀት ጉዞዎ ታማኝ አጋር ነው። 📚✍️

ለስኬትዎ ፍጹም ምርጫ! ዛሬውኑ ይያዙ። 🔥🖊️

ሰኞን በስኬት ይጀምሩ! በቡና እስክሪብቶ ማስታወሻዎ ይደምቃል፣ ትኩረትዎ ይጨምራል! 📝✨ መልካም የትምህርት ሳምንት! 📚✏️
06/04/2026

ሰኞን በስኬት ይጀምሩ! በቡና እስክሪብቶ ማስታወሻዎ ይደምቃል፣ ትኩረትዎ ይጨምራል! 📝✨

መልካም የትምህርት ሳምንት! 📚✏️

🌿 መልካም የሆሳዕና በዓል! 🌿Today marks a meaningful and sacred moment—a celebration of faith, humility, and hope.“Hosanna” is a ...
05/04/2026

🌿 መልካም የሆሳዕና በዓል! 🌿

Today marks a meaningful and sacred moment—a celebration of faith, humility, and hope.
“Hosanna” is a call for salvation and peace, a message that continues to inspire us to move forward with purpose and unity.

May this special day remind us to lead with kindness, embrace hope, and walk together in peace.

🌿 መልካም በዓል!

#ሆሳዕና

ግራ መጋባት ይብቃ፤ በቡና እስክሪብቶ ይፃፉ!✍️✨በየመሃሉ እየተቆራረጠ የሚያበሳጭዎትን እስክሪብቶ ይተውት። ሁሌም አስተማማኝ በሆነው በቡና እስክሪብቶ ይፃፉ! 💙
03/04/2026

ግራ መጋባት ይብቃ፤ በቡና እስክሪብቶ ይፃፉ!✍️✨

በየመሃሉ እየተቆራረጠ የሚያበሳጭዎትን እስክሪብቶ ይተውት።

ሁሌም አስተማማኝ በሆነው በቡና እስክሪብቶ ይፃፉ! 💙

Address

6th Floor, Africa Insurance Building South African Street
Addis Ababa
19891

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BUNA PEN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to BUNA PEN:

Share