Titi brand

Titi brand Kotebe 02

የእቃው ዓይነት👉 የማሳጅ ቤት እቃዎች💰(ዋጋ)👉 210,000                    የዕቃው መግለጫ)  👉 4 አንሶላ 👉 2 ቡርድ ልብስ👉 4 ፎጣ👉 ከርቤ 👉 እርድ👉 ቀሲል👉 2 አይ የጪ...
09/05/2026

የእቃው ዓይነት👉 የማሳጅ ቤት እቃዎች

💰(ዋጋ)👉 210,000

የዕቃው መግለጫ)
👉 4 አንሶላ
👉 2 ቡርድ ልብስ
👉 4 ፎጣ
👉 ከርቤ
👉 እርድ
👉 ቀሲል
👉 2 አይ የጪስ እንጨት
👉 2 አልጋ
👉 1 የማሳጂ አልጋ
👉 6 ጣባ
👉 3 የጪሰ ሸክላ
👉 5 አይነት እህል
👉 ሽንብራ ዱቄት

አድራሻ 👉 ጃክሮስ የረር አለማየሁ

የእቃው ባለቤት 👉 ትግስት

የባለቤት ስልክ 📞 0910838547

01/12/2022

What are the benefits of after-school tutoring?
An outlet for kids to ask questions, ease frustration, and build confidence.
Deeper learning beyond the surface of a particular subject.
Wider learning outside of traditional classroom subjects.
Personalized learning that caters to student circumstances.
👍paradise tutorial

26/06/2022
01/09/2021
ምርጥ ምርጡን ለህፃናት የወደዱትን ይሸምቱ0910838547ያሉበት አቅራቢያ እናደርሳለን
26/05/2021

ምርጥ ምርጡን ለህፃናት የወደዱትን ይሸምቱ
0910838547
ያሉበት አቅራቢያ እናደርሳለን

ለክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቻችን በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሠላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡
01/05/2021

ለክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቻችን በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሠላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡

16/04/2021

ለአዕምሮ መቀላጠፍ እና ጤንነት የሚረዱ 10ነጥቦች !!!!
1. አእምሮ ማዘዣ ጣቢያ ነው ። በቫይረስ መጠቃት የለበትም ። ሁልጊዜ ሊጸዳ ይገባዋል፡፡ አእምሮ ከተወዛገበ ሌሎች የሰውነት አካላት መግባባት ያቅታቸዋል፡፡ አእምሮዎ በአስቀያሚ ቫይረሶች እንዳይጠቃ ማታ ማታ “ስካን” ያድርጉት፡፡ እንዴት ካሉ - በቀን ውስጥ ለ30 ደቂቃ ለብቻዎ ሆነው ወደ ውስጥ ያሰላስሉ፡፡ በቀን ውስጥ ጥሞና (meditation) ለ30 ደቂቃ ያስፈልጎዋታል፡፡ ደስ የሚሉዎትን ነገር እያሰቡ አእምሮዎን ዘና ያድርጉት፡፡
2. አእምሮ ዕለታዊ ተግባራትን እንዳያከናውን ከሚፈትኑት ነገሮች አንዱ መጠጥ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ አደገኛ ዕጽ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ ጫት ነው፡፡ እነዚህ በሙሉ ይነስም ይብዛ አእምሮን ይመርዛሉ፡፡ ማናቸውም አእምሮን ጤናማ ባልሆነ መልኩ የሚያነቃቁ ዕጾች ተግባሩን ያውኩታል ። ያስወግዷቸው፡፡
3. አእምሮ በቀን ውስጥ ምን መስራት እንዳለበት ካልተነገረው ድብርት ውስጥ ይገባል፡፡ በቀን ውስጥ ምን መከወን እንዳለብዎ፣ ምን ምን ማሳካት እንደሚፈልጉ ይንገሩት፡፡ ያንን እንዳሳካ ሲገባው አእምሮ ዘና ይላል፡፡
4. አእምሮዎ ልክ እንደ ጡንቻ ነው፡፡ ብዙ ሥራ ባሰሩት ቁጥር እየጠነከረ ይመጣል፡፡ አዳዲስ ነገሮችን መማር ይፈልጋል፣ አዳዲስ ተግዳሮቶች፣ አዳዲስ ፈተናዎች፣ አዳዲስ ጥበቦች እንዲማር እድል ይስጡት፡፡ በዚህ ዘመን 5+9 =14 የሚል ሂሳብ ለመስራት እንኳን ካልኩሌተር ነው የምንጠቀመው፡፡ የቅርብ ጓደኛችንን ስልክ በቃላችን ለመያዝ እንሰንፋለን፡፡ አእምሮ ከሰነፈ ይለግማል፡፡ አእምሯችሁን ቦዘኔ አታድርጉት፡፡ እንዳይዝግባችሁ መጽሐፍ አንብቡለት፡፡
5. ጥሩ ምግቦች አእምሮ ስል እንዲሆን ያደርጉታል፡፡ የአሳ ዘይትና ሌሎች የተመጣጠኑ ምግቦችን በቀን በቀን ካገኘ ሥራ ማቀላጠፍ ያውቅበታል፡፡ በቂ ውኃ መጠጣት ለአእምሮ እንደ ግሪስ
ያገለግላል፡፡
6. አእምሮ በቫይረስ ይጠቃል፡፡ የአእምሮ ቫይረስ ምን እንደሆነ ያውቃሉ? አሉታዊ አስተሳሰቦች፡፡ ምቀኝነት፣ ክፋት ማሰብ፣ በማይረቡ ነገሮች መጨነቅ አእምሮን ያውካሉ፡፡ ይህን ቫይረስ ለማጽዳት መልካም መልካሙን ማሰብ ብቻ ይበቃል፡፡
7. ቁርስ አይዝለሉ፡፡ መኪናዎ ማለዳ ተነስተው እንደሚያሞቋት ሁሉ አእምሮዎንም በአሪፍ ቁርስ ያነቃቁት፡፡ ቀኑን ሙሉ በንቃት እንዲሰራ ጥሩ ቁርስ ያስፈልገዋል፡፡
8. ተሸፋፍነው አይተኙ፡፡ አእምሮ እጅግ ብዙ መጠን ያለው ኦክሲጂን የሚፈልግ የሰውነት ክፍል ነው፡፡ ሲታፈን ግራ ይገባዋል፡፡ መኪና የሚበዛባቸው ስፍራዎች፣ ኢንደስተሪዎች፣ ብዙ ሲጋራ የሚጨስባቸው አካባቢዎችን ያስወግዱ፡፡ በተቃራኒው መናፈሻ፣ አረንጓዴ ተክሎች የሚበዙባቸው ሜዳማ ስፍራዎች የእግር ጉዞ ቢያደርጉ አእምሮ በጣም ያመሰግንዎታል፡፡
9. የከሰል ጭስ ለአእምሮ መርዝ ነው፡፡ ብዙ ሰዎች ይህን ባለመረዳት ቤታቸውን በእጣንና በከሰል ጭስ ያፍናሉ፡፡ በነጋታው ኃይለኛ ራስ ምታት ያማቸዋል፡፡የከሰል ጭስ አእምሮን ሊገድለው ይችላልና ይጠንቀቁ፡፡
10. ለእርስዎ የማያስደስትዎትን ነገር ለሰው ሲሉ ብቻ አያድርጉ፡፡ የማያምኑበትን ነገር በፍጹም አይተግብሩ፡፡ ወደፊት ለጸጸት የሚዳርግዎትን መልካም ያልሆነ ተግባር በድብቅም ቢሆን አይስሩ፡፡ ፀፀትና የሕሊና ወቀሳ ለአእምሮ መርዛማ ነገሮች ናቸው፡፡ ሙሰና፣ ከትዳርዎ ውጭ መማገጥ፣ በሰው ላይ ተንኮልና ሴራ መፈፀም አእምሮን እስር ቤት ውስጥ ማጎር ማለት ነው፡፡ አእምሮ ሰላሙን አጥቶ ሰላምዎን እንዳይነሳዎ መልካም መልካሙን ብቻ ያድርጉ፡፡
11. መልካም ምክር ለክፉ ጊዜ ስንቅ ነው፡፡ ለሌሎች ሼር ቢያደርጉት የበለጠ ሰዎች እንዲወድዎት ያደርጋል፡፡

Red teddy bear 250 birr📞+251913885129Telegram  titibrand kotebe 02https://t.me/T**ibrand🚘🚖 Free delivery
01/10/2020

Red teddy bear 250 birr
📞+251913885129
Telegram titibrand kotebe 02
https://t.me/T**ibrand
🚘🚖 Free delivery

👌👌👌Track Concord Trolley CaseOriginal 👉Colors black , Grey  💵: 4000 ETB📞+251913885129🚘🚖 Free delivery
30/09/2020

👌👌👌Track Concord Trolley Case
Original
👉Colors black , Grey
💵: 4000 ETB
📞+251913885129
🚘🚖 Free delivery

26/09/2020

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ።
💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤

🌼
🕊🌼 🕊
🌼🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼
🍃🍃🍃🍃🍃
🍃🍃🍃🍃🍃🍃
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!

24/09/2020

ለተጨማሪ መረጃ 0935354510
የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ፈተና ላይ መቀመጥ የሚችሉት 7ኛ ክፍልን ተምረው ያጠናቀቁና የ8ኛ ክፍልን የአንደኛ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው።

በተመሳሳይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መውሰድ የሚችሉት የ11ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀቁና የ12ኛ ክፍልን የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው ተብሏል።

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥም በምክረ ሀሳቡ ላይ ተጠቅሷል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፓራዳይዝ የጥናት ማዕከል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ ኑ ለፈተና ዝግጁ በመሆን ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አጋዥ መምህር እና መፅሀፍት አዘጋጅተናል እንደፍላጎታችሁ በፕሮግራሙ መሰረት በጋራ ክፍለ ጊዜ ወይም ለአንድ ሰው ብቻውን በሰአት ማጥናት ይችላል
💥በቴሌግራም ፓራዳይዝ የጥናት ማዕከል ቻናል በመቀላቀል አጋዥ መፅሀፍትን በ Pdf ማግኘት ትችላላችሁ
👉ለተጨማሪ መረጃ 0935354510

Address

Megenagna Kotebe 02
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251910838547

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Titi brand posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Titi brand:

Share