Enata Hlam Ewedshalew

Enata Hlam Ewedshalew ስለእናት የሚሰማቹን ማውራት ስሜታቹን መግለጽ ትችላላቹ።።

29/09/2022

😂😂😂

27/09/2022

Nothing compares to the early hours and days following welcoming a child into the world. When you finally catch a glimpse of their little faces

18/09/2022

The pair from Parkgate, Cheshire, a same sᴇx couple were delighted when scans revealed not only were they pregnant- but were expecting triplets. Hannah Swift-Cuddy,

 #እናትነት
17/09/2022

#እናትነት

02/09/2022
29/08/2022

ትላንት መፅሔት ሳገላብጥ ይሄን ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ታሪክ አነበብኩ ...ለእናንተም ላጋራችሁ
"የፍቅር ፣ የመውደድና የመስዋእትነት ጥግ!!"
(እውነተኛና አሳዛኝ ታሪክ ነው)

አንዲት እናት በትዳር አለም ውስጥ የወለድችው አንድ ወንድ ልጅ ብቻ ነበር ፡፡ ታዲያ ይሄ ልጅ ተወልዶ 1 ዓመት እንደሞላው አባት በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወቱ አለፈ ፡፡ በዚህም እናት ልጇን ያለአባት በስስት እየተንከባከበች ማሳደጉ ሙሉ ሃላፊነቱ በሷ ጫንቃ ላይ ሆነ ፡፡ እናት የዘውትር ህልሟ ልጇን እያስደሰተች መኖር እንጂ ሌላ ባል አግብታ ልጇ በእንጀራ አባት እንዲያድግ አትፈልግም ።

ልጁ ወጣትነት እድሜ (የ16 አመት) ላይ ደረሶ ነበርና አንድ ቀን‹‹እማ፤ 18ኛ አመት ልደቴን ሳከብር ምን ትሰጭኛለሽ?››ሲል እናቱን ይጠይቃል ፡፡ እናትም ‹‹ልጄ ፤ ለ18 አመት እኮ ገና ብዙ ይቀርሃል›› ስትል ትመልሳለች ፡፡ ልጁ አስራ ሰባት አመት ከሞላዉ በኋላ አንድ ቀን ራሱን ስቶ ይወድቅና እናቱ ወደ ሆስፒታል ትወስደዋለች ፡፡

ያዩት ዶክተሮቹም ‹‹ልጅሽ ልቡ ጥሩ አይደለም›› ሲሉ ያረዷታል ፡፡ ስትሬቸር ላይ የተቀመጠዉ ልጇ…‹‹ እማ ፤ ዶክተሩ እንደምሞት ነገረሽ ወይ?›› ብሎ እናቱን ጠየቃት! ይሄኔ እናት ስሜቷን መቆጣጠር ተስኗት ማልቀስ ትጀምራለች ።

በመጨረሻም ልጁ በ18ኛ አመት የልደት ቀኑ ላይ ወደ መልካም ጤንነቱ ተመልሶ ፤ ወደ ቤቱ ሲመጣ ፤ አልጋዉ ላይ እናቱ የተወችለት ደብዳቤ ያገኛል ፡፡ ደብዳቤዉም እንዲህ የሚል ነበር ፡- ‹‹ልጄ ፤ ይሄን ደብዳቤ እያነበብክ ከሆን ፤ ይህ የሆነዉ ሁሉም ነገር በመልካም ሁኔታ በመሄዱ ነው ፡፡ ለ18ኛ ዓመት ልደትህ ምን እንደምሰጥህ የጠየከኝንና የምመልሰዉ (መልስ) ያጣሁበትን ያን ቀን አስታዉስ ፡፡ የምወድህ ልጄ ፤ ልቤን ሰጥቸሃለሁ ፡፡ በጥንቃቄ ያዘዉ ፡፡ መልካም ልደትም ይሁንልህ ፡፡››

እናት ልቧን ለልጇ መስጠት ስለነበረባት (እናትነት አስገድዷት) ሂዎቷ አልፏል ምክንያቱም ከእናት ልብና ፍቅር በላይ የሆነ ምንም ነገር የለምና ። እናቶቻችንን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው!

እናንተም አንብባችሁ ከወደዳችሁ #ሼር አድርጉ!

11/06/2022
05/06/2022

ሙሉ ነኝ የምለው በምክንያት ነው ምክንያቱም
ክፍተቴን
#$$ እናቴ
ሰለሞላችልኝ

Address

Butajira
Addis Ababa
23452

Telephone

+251925681283

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Enata Hlam Ewedshalew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Enata Hlam Ewedshalew:

Share

Category