16/01/2023
የመጨረሻዎቹን የአያት አ.ማ. የአክሲዬን ባለድርሻዎች ይቀላቀሉ???
💼 ለእርስዎ፣ ለታዳጊ ልጅዎ፣ለቤተሰብዎ እና ወዳጅ ዘመድዎ የአያትን አክሲዬን በስጦታ ያበርክቱ!!!🧳
📌የአንድ አክሲዬን ዋጋ 100ብር
📌 አንድ ሰዉ መግዛት ያለበት ትንሹ ያክሲዮን መጠን 550 ሲሆን በብር 55,500 ብር ይሆናል
📌 አሁን ላይ መክፈል የሚጠበቅብዎ አንስተኛ ቅድመ ክፍያ 25% + Service charge (10%)
📌 ቀሪውን 75% ክፍያ በ 3 አመት ውስጥ 25% በየአመቱ የሚከፈል ይሆናል
📌 የ 2013 የትርፍ ክፍፍል 31.4% ሲሆን የ 2014 የትርፍ ክፍፍል እድገት በማሳየት ወደ 44% ከፍ ብሏል
አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
የተሰማራባቸው መስኮች ዘርፈ ብዙ ከመሆናቸው አንጻር፤ አክሲዮኑን ሲገዙ ደህንነቱ የተጠበቀ ትርፋማ ኢንቨስትመንት እንዳከናወኑ እርግጠኛ ይሁኑ