Rosiye

Rosiye የእማዬ/ልጅ ቄጤማ OR ቡጥቃ ሚጥሚጣ love

06/06/2023

ወንድሜ ♥

22/02/2023

አለው ለማለት!
follow " Rosiye

አለን ለማለት ፈገግታ ♥
15/01/2023

አለን ለማለት ፈገግታ ♥

ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈተወዳጁ  ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አርፏል። ድምጻዊው ባደረበት ህመም ምክንያት ማረፉን የቅርብ ወዳጆቹ ገልጸዋል።ድምፆዊ ማዲጎ አፈወርቅ እንደማንኛውም ድምፆዊ ዘ...
27/09/2022

ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ

ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አርፏል።

ድምጻዊው ባደረበት ህመም ምክንያት ማረፉን የቅርብ ወዳጆቹ ገልጸዋል።

ድምፆዊ ማዲጎ አፈወርቅ እንደማንኛውም ድምፆዊ ዘመን የሚሻገር ስራ ባለቤት ነው።

ኢትዮጵያ በተፈተነችበት ወቅት እያመመው ግንባር ድረስ በመሔድና ማሰልጠኛም ምልምሎችን በማነቃቃት የራሱ የሆነ ታሪክ የሰራ አርቲስት ነበር።

ሮዚ በድምጻዊው ህልፈት የተሰማኝ ሀዘን እየገለፅኩ ለቤተሰቦቹ፡ ለአድናቂዎቹና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እመኛለሁ!

09/09/2022

እቺ ልጅ የማን ናት! Rosiye

ስጦታ ♥
01/09/2022

ስጦታ ♥

24/08/2022

በስሜ የተከፈቱ ብዙ ሀሰተኛ የፌስብክ አካውት ፔጅ እየበዙ ይገኛሉ ። ትክክለኛ የእኔ ይሄ ነው ። Rosiye

24/08/2022

ደስ ብሎኛል! ከአባቴ ጋር ተገናኘው Rosiye

የኔ ተምሳሌት ነች!  ♥ እናዬ
19/08/2022

የኔ ተምሳሌት ነች! ♥ እናዬ

ፍትህ
17/08/2022

ፍትህ

ዩቲ Yuti Nass Official
13/08/2022

ዩቲ Yuti Nass Official

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rosiye posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share