Abay shopping

Abay  shopping Online shopping coming soon

28/01/2021

ኢዘዲን ካሚል My Generation በተሰኘ የወጣቶች የስራ እና የትምህርት ምቹ ከባቢ ለመፍጠር በሚሰራው ድርጅት በተዘጋጀው የመክፈቻ ስነ-ስርዐት ላይ ''Digital Africa'' በሚል ርዕስ ንግግር ያደርጋል። አህጉራችን አፍሪካ ምቹ የዲጂታል ኢኖቬሽን ከባቢ አላት? ፣ የዲጂታል ስርዐትን እየተገበረች ነው? ፣ ከዲጂታል ቴክኖሎጂ ምን ትጠቀማለች? እንዲሁም አሁን ያለችበት የዲጂታል አለም አወንታዊ እና አሉታዊ ተፅኖዎች በዳሰሳው የሚያነሳቸው ጉዳዬች ይሆናሉ።

መልካም ቀን!
አይከን አፍሪካ ለአዲሱ አለም!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abay shopping posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share