Jary Ladis Bage

Jary Ladis Bage bags

13/08/2024
07/08/2024
24/05/2024

#በጣም #ልብ #ይሠብራል 😭😭😭
አባት የሀገር አቋራጭ ሹፌር የነበረ ሲሆን ከወራት በፊት ወታደሮችን እንዲያመላልስ ግዳጅ ተመልምሎ እያገለገለ ሳለ አማራ ክልል ባለው ግጭት ህይወቱን አጥቷል
እናት ይህን የባለቤቷን መሞት ዜና ከሰማች ጀምሮ በሀዘን ውስጥ ቆይታ ሰሞኑን የ8 ወር ልጇን ህፃን ማስተዋል አንዳርጌ አሰፋን ከባለቤቷ ጋር በተከራይችው ቤት ትታ ወደ ፀበል እየሄደች ሳለ በድንገት እሷም በሞት ተለይታለች
አሁን እቺ የምታይዋት የምታሳሳ የ8 ወር ልጃቸውን ቤቱን ያከራዩዋቸው ግለሰቦች እየተንከባከቡ ሲሆን ህፃኗን የሚረከብ ቤተሰብ ማግኘት ስላልቻሉ የተገኙትም ለመረከብ ፍላጎት ስላላሳዩ ለፖሊስ አመልክተው ያገኙት ምላሽም በማደጎ ማሳደግ ለሚችልና ለሚፈልግ ሰው አስረክቡ የሚል ስለነበረ… እገዛ ማድረግ የምትችሉ ወይም መፍትሄ ይሆናል እምትሉትን ምላሻችሁን በመስጠት ተባበሩን ለህፃኗም ተስፋ እንሁን ይላሉ ህፃኗን በጊዜያዊነት እየተንከባከቡ ያሉት ግለሰቦች
🌼🌼🌼

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
የተለያዮየሴትቦርሳዎችአስመጪ

Telephone

+251919818623

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jary Ladis Bage posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Jary Ladis Bage:

Share