Zenebe girma

Zenebe girma Ethiopia

Permanently closed.
15/10/2021

Change profiles pictures

03/10/2021

Am living on Adiss haaaaa

08/06/2021
08/06/2021
29/06/2020

Learn mor

23/06/2020

She is....

14/06/2020

She is...

05/06/2020

ሌላ አስደሳች ዜና በቅርቡ የደቡብ ምዕራብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ ለመሆን በጉጉት እየተጠበቀች ላለችዉ ሚዛን አማን ከተማ
*******************************
ለሚዛን አማን አዉሮፕላን ማረፊያ ስራ ጨረታ ወጣ
***************************************

የከተማችን ሚዛን አማን አይሮፕላን ማረፊያ ለማሰራት ሲዘገይ የነበረዉ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በቅርቡ የደቡብ መምዕራብ መድና ለመሆን እየተጠባበቀች ያለችዉ ከተማችን በደቡብ ምዕራብ ዞኖች ብቸኛ የሆነ አይሮፕላን ማረፊያዋን ለማስጀመር ጸድቆ በነበረዉ በጀት ስራ ልትጀምር ነዉ ፡፡ እስካሁን በተለያዩዩ ምክንያቶች በመዘገየት ሲያሳስበን የነበረዉን የአዉሮፕላን ማረፊያችንን አሁን ግን እዉን እንዲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለማስጀመር የጨረታ ማስታወቂያ በቅርቡ አወጥቷል፡፡

ይህ የአይሮፕላን ማረፊያ ስራ ለሚዛን አማን ከተማ የተለየ ትርጉም ያለዉ ሲሆን በደቡብ ምዕራብ አካባቢ ያለዉን እምቅ ሀብት ለመጠቀም እንዲሁም ከተማችን እንደሚጠበቀዉ የአዲሱ ክልል ዋና ከተማ ሲትሆን ሪዕሰ መስተዳድሩና ሌሎች የክልልና ፌደራል መንግሰት ባለስልጣናት ትራንስፖረት እና ለቱሪዝም እንዲሁም ለህዝብ እንቅስቃሴ ከፊተኛ ሚና ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል ፡፡
ጨረታዉ እስከ ትላንትና ግንቦት 26 ቀን 2012 ቀርቧል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ቢኤም ኤን አሸናፊዉን ድርጅት እና ስራ ሲጀምር ተከታትሎ መረጃዉን ያደርሳችኃል፡፡

ጨረታዉ እንደሚከተለዉ ነበር የወጣዉ፡-
************************************************

“ የጨረታማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- SSNT- T200
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አምስት (5) የአዉሮፕላን ማረፊያ ሜዳዎችን በደብረማርቆስ ፣ ያቤሎ ፣ ነገሌ ቦረና ፣ ጐሬ መቱ እና ሚዛን አማን ኤርፖርቶች ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሥራ ተቋራጮች (Contractors) በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. በመንገድ ሥራ ተቋራጭ (RC) ወይም በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ (GC) ደረጃ 1 የሆነ እና የ2012 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ወረቀት ያለው ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ በጨረታ ሰነዱ መሰረት አስፈላጊውን መረጃ በማቅረብ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ባንክ ጋራንቲ (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: አሸናፊው ከተለየ በኃላ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል::
3. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር እስከ ግንቦት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ለመውሰድ በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 100.00 ብር/አንድ መቶ ብር/ በመከፈል በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 (E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ጨረታ ቁጥር (SSNT- T200) በሚል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል ፡፡ ተጫራቾች የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ (Deposit Slip) ስካን በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን በኢሜል ያገኛሉ፡፡
4. ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል የመጫረቻ ሠነዳቸውን ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የእቃ ግዢ ክፍል ከላይ እስከተጠቀሰው ግንቦት 26 ቀን 2012 ዓ.ም. ከቀኑ 8:30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡በአሁኑ የሃገራችን ነባራዊ ሁኔታ, ኮሮና ቫይረስ ምክንያት, ጨረታው በኦንላይን በተመሳሳይ ግንቦት 26 ቀን 2012 በ9:00 ይከፈታል፡:
ለተጨማሪ ማብራሪያ:- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
ፕሮኪውርመንት እና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ክፍል
በስልክ ቁጥር 0115178025 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
ኢሜል: [email protected] and [email protected]
Cc: [email protected]
አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡”
*********************************

(ምንጭ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ )
ለበለጠ መረጃ ፡https://corporate.ethiopianairlines.com/media/Tender-Documents
***************************

BMN
ሚዛን አማን ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ

Ethiopia24 News jony raga "negat
04/06/2020

Ethiopia24 News jony raga "negat

Address

Mizan
Addis Ababa
0561

Telephone

+251911004166

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zenebe girma posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zenebe girma:

Share